Selman Al Farisi - Ustaz Yasin Nuru ኡስታዝ ያሲን ኑሩ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 19 вер 2024

КОМЕНТАРІ • 820

  • @ahmedeshetueshetu148
    @ahmedeshetueshetu148 9 років тому +39

    የሰልማን አል ፉሪስን ታሪክ ስሰማ ኡስታዝዜ ያሲን ኑሩ ትዝ ይለኛል አላህ ከአንተ ጋር ይሁን

  • @zinatjemal8487
    @zinatjemal8487 4 роки тому +10

    ምስጋና ይገባው ለአለማት ጌታ

  • @kubramuhibullah5363
    @kubramuhibullah5363 4 роки тому +7

    የኛ ውድ ነብይ ሁሌም ልዩ ናቸው ሁሌም ለኛ ናፍቆት ናቸው ወላሂ

  • @Tube-nm8hq
    @Tube-nm8hq 4 роки тому +219

    እኔ እንደምወደዉ ዉድ ኡስታዙናን እስኪ በላይክ አሳዩኝ አላህ ይጠብቅህ ባለህበት ❤

    • @الحمدالله-ض3ذ2ش
      @الحمدالله-ض3ذ2ش 4 роки тому +2

      ማሻአላህ አላህ ይጠብቅህ ባልህበት ቦታ ኡሥታዝ ያሢን ኑር

    • @لاإلهإلاالله-ط7ز
      @لاإلهإلاالله-ط7ز 4 роки тому +2

      ሀቢቢ ኡስታዝ ያሲን ኑሩ ከልቤ ነው የምወድህ አላህ ይጠብቅህ ባለህበት።

    • @Mወለየዋ-s6f
      @Mወለየዋ-s6f 4 роки тому +2

      @@لاإلهإلاالله-ط7ز ኡስታዜ ላላህ ብየ እወድሀለሁ አላህ ይጠብቅህ ወድሜዋ

    • @Aa-rh6ph
      @Aa-rh6ph 4 роки тому +1

      ❤❤❤❤

    • @ggfggoootggyg4303
      @ggfggoootggyg4303 4 роки тому +1

      ሽኩረን

  • @መከባበርጠፋ
    @መከባበርጠፋ 4 роки тому +48

    ዝቅ ብየ ዱአ ላድርግ ቀና ስል እላይ ትሰቅለኛለህ አላህየ አልሀምድሊላ እስላም ስላረከኝ

  • @rozaroza744
    @rozaroza744 4 роки тому +39

    እንዴት ደሰይላን። እርጋታውብቻ በቂነው እኔ ኦርቶዶክሰነኝ ግን ሰውደው እድሜና ጤና ይሰጥህ

  • @tigisttig2188
    @tigisttig2188 4 роки тому +18

    አሜን ቃል ህይወትን ያስማልን በጣም ደስ የምል ትምህር ነው እግዝአብሔር ይጣብቅህ

    • @user-wv7cp6mt5t
      @user-wv7cp6mt5t 4 роки тому +1

      አሚን ያረብ አንችንም አላህ ቅኑን መንገድ ይምራሽ የኔ ውድ ይህን ካዳመጥሽ እስልምናን ተቀበይ ውዴ

    • @dook3087
      @dook3087 3 роки тому

      አሚንቀጥተኛውንመንገድይምራችሁ

    • @saraderejemohamedgallsamre8885
      @saraderejemohamedgallsamre8885 3 роки тому

      Aminnn

  • @zzz-tp9zu
    @zzz-tp9zu 4 роки тому +1

    ኡስታዝ ያሲን ኑሩ እወድሀለሁ የኔመምህር አላህይጥብቅህ

  • @sweetjamil7977
    @sweetjamil7977 4 роки тому +2

    ሰላለሁ አለይሂ ወሰላም

  • @sabren9717
    @sabren9717 3 роки тому

    ኡስታዜ ያሲኔ እንወዲህ አለን አላህ ይጠብቅህ ያረብ

  • @madnaali-nk9hi
    @madnaali-nk9hi Рік тому

    ውስታዝ ያሲን ኑሩ አላህ ይጠብቅህ አላህ ሀይትህን ይርዝምልህ ለአላህ ብየ እወድሀለሁ በጣም ❤❤❤❤❤❤

  • @zakirnasir4958
    @zakirnasir4958 2 роки тому +2

    የኝዉ ጀግነዉ የሲን ኑር

  • @ዜድያላህባሪያዜዴያላህባሪ

    አተ የኛ ጀግና አላህ ይጠብቅህ ኡስታዜ ለአላህብየ እወድሀለሁ አላህ ይውደድህ ኡስታዝ ዱአ አድርጉልኝ እስኪ እህት ወድሞች ባረካለሁ ፊኩም

    • @salimaethopia8142
      @salimaethopia8142 7 років тому

      ዜድ ያላህባሪያ ዜዴ ያላህ ባሪያ

  • @mmmmmbjjjd7250
    @mmmmmbjjjd7250 2 роки тому

    ማሻአላህ፣እንደትደሥይላል፣ሀቅን፣ፍለጋ፣ይሄንሁሉሀገረ፣ሡባሀንአላህ፣ኡሥታዜ፣አላህጤነነሀያትይሥጥህ

  • @avkavbsbjhhkcvkba7601
    @avkavbsbjhhkcvkba7601 2 роки тому

    ጀዛከላህ ፍላ ቱቢ ውስታዜን ሰላሰማኸኝ

  • @rukiyaabdella4793
    @rukiyaabdella4793 2 роки тому +1

    ኡስታዛችን አላህ ረጅም እድሜ ይስጥክ ከነቤተሰብክ ይጠብቅህ

  • @saadhasaadha4387
    @saadhasaadha4387 4 роки тому +2

    ያሲኔ ኑርርር ለዘላለም

  • @fatumaendris5387
    @fatumaendris5387 5 років тому +12

    ማሻአላህ ኡስታዜ የህይወቴ ብርሀን አላህ ሱብሀነ ወተዓላ ረጅም እድሜ ይስጥልን ያረብ

  • @madinauseen4790
    @madinauseen4790 4 роки тому

    ኡዠታዝ ጀዛኩመላ ኸይር ጀዘአ አላህ ይጠብቅህ

  • @rahmatuberahmatube5060
    @rahmatuberahmatube5060 4 роки тому +1

    ማሻ አላህ ኡስታዝ ያሲን ኑሩ አላህ ይጠብቅ
    አላህ ከእውቀት ላይ እውቀት ይጨምርልክ ከሠው በበለጠ አላህ ይውድሀ

  • @lubabamolla8232
    @lubabamolla8232 2 роки тому +2

    አስታዝ ያሲን ኑር አላህ እርሜህን ያርዝመዉ😘😘

  • @zuzuabdu1611
    @zuzuabdu1611 5 років тому +8

    ጃዛኩም አላሁ ከይር ኡስታዝና አላህ ይጠብቀቹሁ

    • @ዜድነኝየአልኢማንተማሪ
      @ዜድነኝየአልኢማንተማሪ 4 роки тому

      ኡሥታዘይአላህጀዛህንይክፈልህ።አላህይጠብቅህ
      ፣እኛምበሠማነዉተጠቃሚያርገንየአላህ፣
      አተቀጥተኛዉንመንገድምራን።ያረቢ።

  • @ሁሴንገለታ
    @ሁሴንገለታ 4 роки тому +1

    ማሻ አላህ ኡስታዝ ያሲን ኑሩ ሺ አመት ኑርልን

  • @shukrighazali13
    @shukrighazali13 5 років тому +24

    ማሻ አሏህ ኡስታዝ ያስን ኑሩ አሏህ የቆየቸው 😭😭😭💓💓💓☝☝☝

  • @madinabezehz108
    @madinabezehz108 3 роки тому

    ማሽአላህ ኡስታዝያሲን ኑሩ ጀዛህ አላሀይር

  • @አልሀምዱሊላህአልሀም-ነ1ረ

    ኡስታዜ አላህ ይጠብቅህ ያሲን ኑሩ

  • @nabiytali4844
    @nabiytali4844 4 роки тому +2

    አላህይጠብቅህሀቢቢለአላህብየእወድሀለሁ

  • @eslamikyoutobe6457
    @eslamikyoutobe6457 4 роки тому

    ጀዝስከላህ ኸይር ኡስታዜ አላህ ይጠብቅህ

  • @sadaaa5499
    @sadaaa5499 5 років тому +4

    ማሻአላ አሏህ ይጠብቅህ ኡስታዝ ያሲን ኑሩ እኔም አልሀምዱሊላ ሙስሊም ያርከኝ ጌታ

  • @mknl1888
    @mknl1888 2 роки тому

    ወድሜ አላህ እድሜ ይስጥልን

  • @ሱሱገበሬዋ
    @ሱሱገበሬዋ 5 років тому +38

    መሸ አላህ የኔ ቀልብ ቀያሪ ጀዛ ከላህ ያረቢ ዱኒያ ወል አኬራ

    • @samsungace4042
      @samsungace4042 4 роки тому

      ማሻአላህ

    • @hawaahabashi1259
      @hawaahabashi1259 4 роки тому

      جز كلحخير عزتزى

    • @furgufgyf1160
      @furgufgyf1160 4 роки тому

      الحمد الله الاكول حل ስደተኛዋ ህልሟን ጠባቂ ፣፣

  • @mariammaganda6976
    @mariammaganda6976 5 років тому +21

    ኡሰታዝህ አላህ ያቁህ አኛም በሰማነው ይምነጥቅም አላያድርግን ያርብ

  • @user-iu3hx7gi2e
    @user-iu3hx7gi2e 4 роки тому

    جزاك الله خير استاذي ياسين نورو

  • @حبكربيالحمداللهعلكلنعمالله

    ሱብሀን አሏህ አሏህየ መጨረሻችንን አሳምርልን በሀቅ ላይ አፅናን ኢላሂ ያረብ ጀዛከሏሁ ኸይረን ኡስታዝ

  • @neymayousef4841
    @neymayousef4841 5 років тому +1

    ማሻአላህ ኡስታዝ ዳእዋህ ሁሉም ልብ ውስጥ ይገባል አላህ ይጠብቅህ እንዳንተ አይነት ልጅ እንድወፍቀኝ ዱአ አድርግልኝ ጀዛከላህ ኸይር

    • @tofiqnage7286
      @tofiqnage7286 4 роки тому

      አላህ ይጠብቅህ ያኡስታዝ

  • @fatumarsheid5045
    @fatumarsheid5045 4 роки тому

    መሻ አለህ ሺ አማት ኑርልን ኡስታዝ

  • @sultankahsay5117
    @sultankahsay5117 5 років тому +15

    ማሻ አላህ ወስታዛችን አላህ ሀያት ይስጥክ እኛንም አላህ ሀቅን ይዘው ከጌታችን ጋር ያገናኘን 👆💘💘💘

  • @thoyba3309
    @thoyba3309 4 роки тому +1

    ማሻአላህ ኡሰታዝ አላህይጠብቅህ ባለህበትቦታ

  • @ኡሙኸውለትዩቱብ-ኀ4ነ
    @ኡሙኸውለትዩቱብ-ኀ4ነ 4 роки тому +1

    አሏህ ኩበር እንደሠልማ ድን ፈላጊ ያደርገን ያረብ

  • @masidaltmasida3336
    @masidaltmasida3336 3 роки тому

    ኡስታዝ እድሜ እና ጣና እስጥህ

  • @fatammohammed6608
    @fatammohammed6608 5 років тому +23

    ውድ ኡስታዛችን ትልቅ ትምህርት ነው አላህ ይጠብቅህ እንዳንተ አይነት አላህ ያብዛልን

  • @uaeuae6640
    @uaeuae6640 4 роки тому

    ማአሻላህ አላህ ባሳማናው ታጣቃሚ ያድርግልን አንታንም ባሳላም ያቆይህ

  • @jdjdjdjjdndndn5340
    @jdjdjdjjdndndn5340 4 роки тому +1

    ኡሥታዝ ያሢንኑርን. እንደኔ የሚወደው ካለ በላይክ አሣዩኝ አላህ እዲሜዉን ያሥረዝምልንያረብ

  • @sinadear7375
    @sinadear7375 4 роки тому

    ውስታዜ የኔውድ ኢልሞችህ መቸምአያልፎኝም ምንጌዜምድእዋየነው ይጠብቅህ አላህ

  • @ያአሏህባሪያነኝM
    @ያአሏህባሪያነኝM 4 роки тому +2

    ሱብሀን አሏህ አሏህ ትክክለኛውን መንገድ አሏህ ይምራን ያረብ

  • @hadiyahadiya4351
    @hadiyahadiya4351 5 років тому +3

    ወላሂ.እደት ደስ ስስስ እዳለኝ.ይህ.ሙሀድራ.ያርብ..ቀጥተኛውን.መገድ አሲዘን.ያርብ። ጅዛከላ.ከይር ያሲኔ.እርጅም.እድሚ.ከጤና.ጋር አሏህ ይወፍቅህ ያርብ

  • @አልሀምዱሊላአለኩሊልሸይተ

    ኡስታዝና ባለህበት አላህ ይጠብቅህ የእኛ። አስተማሪ ጀዛ ከላህ ህይረን

  • @ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት

    ወአሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ጀዛክአላ ኸይረ ኡስታዜ ባለህበት አላህይጠብቅህ

  • @fatimasaied1284
    @fatimasaied1284 5 років тому +34

    እስታዚ የድን ምምህሬ አላህን አስታዋሸ አላህ ይጠብቅህ እድሜና ጤና አብዝቶ ይወፍቅህ

  • @በሀርነኝልማርለዲኔወሬለም

    ሹክረን ኡስታዝ አላህ ይጠብቅክ ያረብ

  • @jemilaaliye8345
    @jemilaaliye8345 5 років тому +2

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ጀዛኩም አላህ ኽይረን ኡስታዝ እና በሰማነው ተጠቃሚ አላህ ያድረገን

  • @fatumaendris5423
    @fatumaendris5423 4 роки тому +4

    ማሻአላህ ተባረከአላህ ኡስታዝ ያሲን ኑሩ ምን አይነት ደረጃ ላይ ነው ያለከው አላህ ይጨምርልህ

    • @asmaasma-lz9bn
      @asmaasma-lz9bn 4 роки тому

      ማሻአላህ ኡስታዝ እላህ ይጠብቅህ ማሬ

  • @زهرةالبلوشي-ه2ش
    @زهرةالبلوشي-ه2ش 5 років тому +8

    አሰለሙ አለይኩም ወራመቱለህ ወበራካቱሁ እሥተዝ አለህ ይጠብቅህ እድሜህን የርዝምልን የራብ ያእሥልምና ጅግና አለሁ አኪበሪ

  • @ሀያትYouTube-j9y
    @ሀያትYouTube-j9y 5 років тому +1

    ኡስታዜ ጀዛክ አላሁ ከይረን

  • @Faisal-ii1qf
    @Faisal-ii1qf 10 років тому +15

    Ustaz we miss you brother?
    I can't wait to see our brothers
    I can't wait to see our heroes

  • @fatimamohammed5724
    @fatimamohammed5724 4 роки тому

    ኡስታዜ አንደበተ ርቱ አላህ ያቆይልን ያአላህ 😥

  • @zahrasrag3257
    @zahrasrag3257 4 роки тому

    ሁሥተዚ፣አለሐ፣የጠብቅ፣መሸለነህ

  • @የስሪብነኝ
    @የስሪብነኝ 5 років тому +2

    ዑስታዜ ለአላህ ብዬ እወድሃቹዋለዉ።

  • @aliialjhgg3540
    @aliialjhgg3540 4 роки тому

    ጀዛከላ፡ሀይር፡ኡስታዝ፡በጣም፡ደስ፡የሚል፡ደእዋ፡አላህ፡ይጨምርልህ፡

  • @امبلالامبلال-ز1و
    @امبلالامبلال-ز1و 9 років тому +10

    Mashallah jezakumallah keyir ustaza allah yitebkih amin yarebi duah nafekegni yasinye♥♥

  • @omertube411
    @omertube411 4 роки тому

    ኡስታዜ አላህይጠብቅህ

  • @ranran5035
    @ranran5035 3 роки тому

    እስታዛች አላህ ይጠብቅክ ጀዛከላህ ሄር

  • @zeybahassen4135
    @zeybahassen4135 4 роки тому +1

    ሠለሏህ አለይሂ ወሠለም

  • @hajiyanegn6114
    @hajiyanegn6114 4 роки тому

    ያላህህ የዚህ ሶሀባ ታሪክ እዴት እደምወደው

  • @rhamahamedyoutube8242
    @rhamahamedyoutube8242 5 років тому

    ኡስታዜ ጀዛከላሁሙ ኸይረን አላህ ይጠብቅቅቅህህህ ያረብብብብብ

  • @ሙኒነኝሰለምቴዋ
    @ሙኒነኝሰለምቴዋ 4 роки тому +4

    አልሀምዱሊላ ውድ ውስታዜ አተ የተወለድከው ወደዚች ምድር ልታገለግል የመጣህው የኔን ሂወት ለማትረፍነው ከኦርቶዶክስ ነት ጴንጤ ሆኩ ነገርግን ሁሉም አይጠቅምም ጥያቄዬ አልተመለሰም ነበር ግን ከለታት አድቀን ስልክ ተገዛልኝ አሰሪዎቼን ለምኜ ለምኜ በመከራ ተገዛልኝ ለከ ስ ስልክ አዳዴ ሂወትን ይለውጣል ከተጠቀሙበት ከዛ ኢሞ ሼርላይ አዲት ቪዲዮ ተለቆ አዳመጥኩት አተነበርክ ከዛ በጣም አለቀስኩ ነገሮች ሁሉ ተቀየሩ ከዛ በጉጉት እያሳደድኩ መከታተል ጀመርኩ የኡስታዝን ያሲን ትምህርቶች ከዛ ልቤሁሉ ደስስስ ሲለው መጣ ከዛ ረመዳን ደረሠ ገና ሳልሰልም መስገድ ጀመርኩ ደስታ ተሠማኝ አልሀምዱሊላ አሁን ሳልሰልም ከምሰግድ ለምን እስልምናን አልቀበልም ለአሰሪዬ ነገርኳት ከዛ ሁሉነገር አስተማረቺኝ እሷ በጣም እኔ ስነግራት አላማው ስላለኝ ፊት ካፊርነበርኩ አሁን ግን ሙስሊምነኝ አልኳት እዳትቀየመኝ ለከ እሷ የኔን ምክንያት ነበረች ማሻአላናት ሽማግሌነበረች ከዛመስጊድ በረመዳን መሄድ ጀመርን ከዛ ሰው ሲሠግድ እኔ አለቅስነበር እኔመስጊድ ምሄደው ሳልሠልምነበር ከዛ አዲት አረብ አቺልጅ አገርሽ የትነው አለቺኝ ኢትዮ አልኳት ቋቋሽስ ስትለኝ አማርኛ አልኳት ከዛ ተፍሲር አፈላልጋ ገዝታ አመጣችልኝ እዛ በ5 ኛው ቀን ኢድነበር ሰጠቺና ማበብ ጀመርኩ ሁሉንም ጨርሼ አነበብኩት ተረዳሁኝ ጨለማውስጥ እዳለው ከዛ ለዲት ጓደኛዬ ነገርኳት ከዛ ሸሀዳን ተቀበልኩ አልሀምዱሊላ በጣምምም ደስተኛነኝ ለብዙ አመት ስሰቃእና የምተነፍሰው የሚረዳኝን አጥቼ የነበረው ልቤ አሁን በቁርአን እና በሰላት ፍቅር ተሞልቷል አልሀምዱሽክር ያረቢ አልሀምዱሊላ ❤❤❤አሁንም ከግዲህም ሙስሊምነኝ ኢሻአላ ግን ዱአ አርጉልኝ ለናት ላባቶቼ ያረብ ሙስሊም እዲሆኑልኝ እኔስ አምልጫለው

    • @ሀዩነኝየኡመርእሕትዩቱብ
      @ሀዩነኝየኡመርእሕትዩቱብ 4 роки тому +1

      አልሐምዱሊላሕ ሐቢብቲ አላሕ ሕዲያ ይስጣቸው

    • @ሀናንቢንትአህመድ
      @ሀናንቢንትአህመድ 4 роки тому

      የሚገርም አጋጣሚነው ሁቢ አላህ እሥከመጨረሻው በኢሥላም ላይ ያፅናሽ ቤተሠብሽንም ከኢሥላም ውጭ ያሉ ወገኖቻችንንም አላህ ሂድያ ይሥጣቸው

  • @salima2356
    @salima2356 5 років тому +5

    እኔ ከዘሬ አረት አመት ጃምሬ ነዉ ምከታተለዉ ሁሌም ብሳማዉ የመይሳለችኝ ሀዳስ ነዉ ኡስታስ ሁሉንም የምታስታምረን ዳአወዎች በጣም ታመስጭ ነዉ ምሳመዉ አለህ ከረዥም እድሜ እና ጤና ጋር ይስጣክ እኛንም በሰመነዉ ታጠቃም የድሪገን እለሁኝ

    • @meryamealemu8336
      @meryamealemu8336 5 років тому

      Subehane allhe ename besamawe besamawe emaletagebawe agebe

  • @alhamdulillahalkulihal8817
    @alhamdulillahalkulihal8817 4 роки тому

    ረደሏሁ አንሁ ያአላህ ምን አይነት ትልቅ ሠው ነው ያረቢ የፈለከውን ወደቀጥተኛው መገድ ትመራለህ ሡበሀነክ

  • @user-wi4kb8io1b
    @user-wi4kb8io1b 5 років тому +4

    ሰልማን ረ.ዐ እውነትን ፍለጋ ተከራተተ እኛስ ምን ሠራን😥

  • @ፊዳከአቢወኡሚያረሱለ-አ9ፈ

    ማሻ አላህ ኡሰታዝ ጀዛኪ ወለጀዛ ዱኒያ ወል አኸራ♥️♥️🌹🌹🌹🌹🌹

  • @bahjagewar8697
    @bahjagewar8697 4 роки тому

    Allah ytabkh le Allah beye iwodalew🍀💙

  • @abdulaabdula172
    @abdulaabdula172 4 роки тому

    ኡስታዝ ጄዛእክ አለህ ኻይር ወለህ የሰልመን ታሪክ አንጀቴን በለኝ የኛስ ታሪክ ምን ይሁን የረብ እኛን የነርሱን ተከታዮች አድርገን የረብ

  • @arrafbr2284
    @arrafbr2284 5 років тому

    Mhasha usthazhi ha shinhi umhurhinhi keshanhi nufha hadherhathu Amin ya rhabhi

  • @sdidhussen9675
    @sdidhussen9675 8 років тому +50

    ማሻ አላህ
    ኡስታዝ ያሲን ኑሩ

  • @slima6973
    @slima6973 4 роки тому

    አላህ ይጨምርልህ ኡስታዝ ሰምተው ተጠቃሚወች አላህ ያድረገን

  • @zemzem9533
    @zemzem9533 4 роки тому

    ኡስታዝ ያሲን ኑሩ ጀዛ ከላህ ከይረን እኛንም በሰማነው ተጠቃሚ ያድርገን ያረብ

  • @seadaseada3230
    @seadaseada3230 4 роки тому

    የድን መምህሬ ኡስታዜ ያሲኔ ጀዛ ካአላህ ኸይረን

  • @alimaawalali8554
    @alimaawalali8554 4 роки тому

    ሱለላሁ አሊይሂ ወሰለም ጀዛኩም አላህ ኸይር ውስታዝ ያሲን ኑሩ አላህ ህድያ ይስጥህ እባክህን ልለምንህ በአላህ ስም ድዓትን ይቀጥሉ ፈገግበሉ ፍገግታሱናነው ያሎወት እሶወነውት

  • @አለሀሚዱልለህአለኩልሀል

    ኡታዜ አለሀ ይጨምርልህ ማሸ አለሀ እኘንም በሠማነው ታጠቃም የድርገን

  • @ኡሚናፋቂነኝጨጩዋ
    @ኡሚናፋቂነኝጨጩዋ 4 роки тому

    በሰማነው የምንተገብር አላህ ያድርገን ያረብ☝️👌

  • @abdureibra6172
    @abdureibra6172 5 років тому +55

    አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላረከኘኝ ጌታ

    • @lailadxb5390
      @lailadxb5390 4 роки тому

      😍😍😍😍😍😍😍

    • @dook3087
      @dook3087 3 роки тому

      አልሀምዱሊላ

  • @እኔውነኝተስፋያደከመኝ

    ጀዛከላህ ኡስታዝ አላጅ ይጠብቅህ

  • @bsgshggsgssge9742
    @bsgshggsgssge9742 5 років тому +7

    ማሸአለህ፡አለህይጠብቅህ፡ኡሢተዝ፡የሢን፡ኑሩ

  • @adama6413
    @adama6413 5 років тому

    አላህይጠብቅህኡዝታዝዬ

  • @ashkarashkar3158
    @ashkarashkar3158 4 роки тому

    ኡስተዝ አለህይጠብቅሂ
    ማሽአለሂ

  • @aprime4248
    @aprime4248 4 роки тому

    ማሸአላ አላህ ይጠውል ኡምረክ

  • @የሀኒመርኮኛሀኒየፎቃየየ

    rabia ኡስታዜ ጀዛኩምላህ ህይር አላህ ይጠብቅ

  • @لاكورد
    @لاكورد 3 роки тому

    ማሻ ኣላህ ማሻ ኣላህ ያሲን ኑሩ ጄዣክ ኣላሁ ኬርን

  • @ኡሚናፋቂነኝጨጩዋ
    @ኡሚናፋቂነኝጨጩዋ 4 роки тому

    ማሻ አላህ ኡስታዝ ያሲን ኑሩ አላህ ይጠብቅህ ያረብ በጣም ደስ የሚል ነው አላህ ከደዚህ ያለ ነገር ይወፍቀን ያረህማን ☝️☝️👌👌❤😍😍❤☝️👌

  • @habibakdir8766
    @habibakdir8766 8 років тому +8

    ማሻአላህ አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝ እኛንም አላህ የነሱን ተከታዩችና አላህ እነሱም በጀነት ያሳየን

  • @hawuletmohammedmuhammed8696
    @hawuletmohammedmuhammed8696 8 років тому +1

    ማሻ አላህ ተባርክ አላህ ለአላህ ብየ እወድካለሁ አላህ ይውደድክ ኢንሻ አላህ ጀዛክም አላህ ኸይርን እድሜህ ይስጥልን

    • @habibabasemib661
      @habibabasemib661 5 років тому

      Hawulet Mohammed Muhammed አላሁማ አሚ ያርቢል አለሚን q

  • @khatijaj4442
    @khatijaj4442 4 роки тому +1

    ውስታዝ ጀዛከላውም ሀላህ ውላችንም ቀጥተኝውን ምንገደ ይምረን የሀላህ

  • @zeinetbasier9677
    @zeinetbasier9677 5 років тому +1

    Ustaze yasne jazklhe alhe yetabkhe

  • @ahludinalislam4540
    @ahludinalislam4540 11 років тому +5

    Masha Allah Ustaz Ysin Allah yechamereleh ye ummaw merte astemari best Dae Allah yetebeqeh ka weyane ,keahbashi ena ka munafiqichi sera Allahum ehfaz hum wetewir umrehum wa temim afiyeyehu weteqebel aemalehu weredinahu we ardahu Amin

    • @zamzamyoutube6854
      @zamzamyoutube6854 4 роки тому

      Masha Allah masha Allah ustaza kiyyaa jzk Allah Kerri 💝💝💝💝💝👌👈

  • @jamilaiphone6456
    @jamilaiphone6456 3 роки тому

    Ustezii yasiin le. Allah sili iwodottalow

  • @marditube1775
    @marditube1775 5 років тому

    ጀዛከሏሁ ኸይረን ኡስታዙና ሰምተን ተግባሪወች ተግብረን አላህ የሚወድልን ባሮቹ ያድርገን ያረብ

  • @nadiamuhamat2480
    @nadiamuhamat2480 4 роки тому +1

    አላሁአክበር 🤩 🤗

  • @kolokolo334
    @kolokolo334 6 років тому +3

    ጀዛህከላህ ህይር ኡስታዝ አላህ ይይጠብቅህ ባለህበት

  • @أحمدمصطفى-ط9ش1ح
    @أحمدمصطفى-ط9ش1ح 4 роки тому

    ኡሥታዜ አላህ ይጠብቅህ

  • @ayshaaysha1056
    @ayshaaysha1056 5 років тому +1

    ማሻ አሏህ ኡስታዝ ያሲኔ ስወድክ እኮ ሱብሀን አሏህ