ሜዳ ትረካ||የመጽሀፉ ርእስ፡-"አይ ምፅዋ"||ሙሉ የመጽሀፍ ትረካ||ጸሀፊ:-የመቶ አለቃ ታደሰ ቴሌ ሳልቫኖ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 8 січ 2025

КОМЕНТАРІ •

  • @atnafmedia1927
    @atnafmedia1927 Місяць тому +4

    ጀግና ማለት የሚወደውን ሀገር የሚያፈርስ እና የገዛ ህዝቡን የሚገድል አይደለም።በግብፅ፣በኢራን፣በሱዳን ባህር ሀይሎች ታግዛችሁ የእናት ኢትዮጵያን የባህር ሀይል የዘረፋችሁ፣ንፁሀንን የገደላችሁ፣አንድ ቀን እግዚአብሔር ብድሩን ይከፍላችሃል።

  • @Electronics-Ethiopia
    @Electronics-Ethiopia Рік тому +5

    ትረካውን ወድጄዋለው በርግጥ ብዙ ትክክል አይደለም የውጭ ሀይል ሻቢያን አልደገፉም የሚሉ ሰዎች አሉ እሱ ፈልፍሎ መድረስ ያለበት እራሱ አንባቢው ነው ብዬ አስባለው።
    በርቱ በዚው ቀጥሉ

  • @tarekegntesfaye3415
    @tarekegntesfaye3415 3 місяці тому +3

    በጣም ይገርማል፣ አፃፃፉ ጥሩ ቢሆንም መፅሃፉ በጣም ብዙ የመረጃ ስህተቶች ያሉበትና ወደ ልቦለድ የቀረበ ነው ።

    • @Akel-y2h
      @Akel-y2h 2 місяці тому

      ምኑ ላይ ነው ስህተቱ?

    • @HagereyMedia-q4o
      @HagereyMedia-q4o Місяць тому

      @@Akel-y2h The book is very close to a fiction. The good thing is that the war was completely documented. Shaebia is great at documenting. The fenkil operation almost 100% video recorded.

    • @aneeri6921
      @aneeri6921 Місяць тому

      ​​@@Akel-y2hጀነራሉ በዋያኔ ኣልተማረከም ውሸት ወያኔ ብምጽዋ ጦርነት ኣልነበሩም ልብወልድ ሁልተኛ ሻብያ ገድየ ሻምሶናይት ነጢቄ ወሽታም ከየት የመጣ ሳምሶናይት የውሸት ውሽት ልብ ወለድ ነው የሻእብያ ትዋጊዎች ብጣም ሃይለኞች ሞሆናቸውን ወዶ ሳይወድ መስክረዋል እኖቱ እሱ ነው እንደ ፈረሰ ኣሳውቅዋል

    • @feradayamlak5889
      @feradayamlak5889 21 день тому

      Yes No Woyanie in the first place.

  • @bereketamare7078
    @bereketamare7078 4 місяці тому +2

    I remember when it started 😢 and i was there unfortunatly i was a 3rd Grade kid God is the whitnes of all who were there in between the war but God helps for those who Are Rightious and fight for their home land with God and won thier Freedom Against all odds power to the people.

  • @tzergebrunahusenay7684
    @tzergebrunahusenay7684 Рік тому +9

    Btmea wstmea shabyea❤️ Gegnea nwea awet nhfsea

    • @tzergebrunahusenay7684
      @tzergebrunahusenay7684 Рік тому +1

      ሻብየኣ ማስስወኣ ይስልከክሕ ኣስልክስ ታምር ስርት ንወኣ ቪቪ ሻብየኣ Ilovea ሻብይ

  • @ኢትዮጵያዊ-ፈ1ኀ
    @ኢትዮጵያዊ-ፈ1ኀ 9 місяців тому +1

    ክብር ለኢትዮጵያ ጀግኖች ይገባቸዋል ኢትዮጵያዉያን ጀግኖች ናቸዉ። ጦርነቱ በአሻጥር በሆዳም ጀነራሎች ጀግናዉ ሰራዊት ብከዳም ቅሉ፣ በጀግነነት ተሰዉቷል።❤❤❤

    • @samsonmehari7013
      @samsonmehari7013 9 місяців тому

      ዝም በል ፈሳም! በድንብ ሬሳ በ ሬሳ ሆናችዋል ወራዳዎች ምንም ኣይገባችውም ዝምብሎ ሞሞት ብቻ የተረግመ ህዝብ ክንግድህ ምህረት የለም አንድ በ አንድ ተለቅማችሁ ዘር ማንዘራችሁ ኸ ምድረ ዓልም አናጠፋችዋለን ኣርፋችሁ ካልተቀመጣችሁ ::

    • @aneeri6921
      @aneeri6921 Місяць тому

      ዝምብለህ ኣትብጥረቅ ጀነራሎች ተሰውተዋል ምን ኣሻጥር የሻእብያ ጀግነት ችሎታ ታክቲክ ነው ያሸነፎው ላሞች ያልዋልበት ክወት ለቀማነው ንግግረን።

  • @Jesus_son_of_God_7
    @Jesus_son_of_God_7 4 місяці тому

    Yemigerm nw yihe Hulu gulbet awetetachehu metsehafun meterekachehu betam telek sera nw enam betam enamesegenalen

  • @kassaayalew-p5y
    @kassaayalew-p5y 3 місяці тому

    what a bravery and resilence. much respect for Ethiopian army.you are hero
    the puzzle is why the higher political leaders refuse to send back force. this is what is manifested in all battle fields. sham on you higher officials of derg

  • @wediadi6788
    @wediadi6788 10 місяців тому +2

    4:44:24 At this time, according to the narration, the EPLF fighters are controlling the Naval base at Gerar. The air distance between this base and the Masswa port is less than 500 meters. How on earth could the EPLF fighters not hit and sink any boat that would move to the port? This is totally unbelievable!

  • @ArielMu-kb7mq
    @ArielMu-kb7mq 5 місяців тому

    Blessed be to God who gave shabiya superiority against its mighty foe.

  • @kassaayalew-p5y
    @kassaayalew-p5y 3 місяці тому

    what a bravery and resilence. much respect for Ethiopian army.you are hero
    the puzzle is why the higher political leaders refuse to send back force. this is what's manifested in all battle fields. sham eon you higher officials od f derg

  • @Zedo_7
    @Zedo_7 5 місяців тому

    General teshome abebe and his staffs were true patriotic ❤

  • @ኢትዮጰያለዘላለምትኑሩ
    @ኢትዮጰያለዘላለምትኑሩ 11 місяців тому +3

    ለኢትዮጰያ ሉዋላዊነት
    ስትሉ ዎጋ የከፍለቹ ትውልድ አይረሳችሁም ክብር ይገባችሁል
    ትዉልድ ለዘላለም
    ሲያከበራቹ ይኖራል
    የተሰዋችሁለት አላማ ትውልድ አይረሳም ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።

  • @lemlemghiwot5085
    @lemlemghiwot5085 11 місяців тому +4

    Shibiya 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿

  • @አምቼ1961
    @አምቼ1961 10 місяців тому +1

    90% እውነት የሌለው ታሪክ ውሽት የሆነውን ከመናገር እውነት የሆነውን ብናወራ ይሻላል ውሽቱን ለማውራት በጣም ጌዜ ያጥራል ከደራሴው ስም እና ጦርነት እንደነበረ ማን ማን የጦር መሪ የነበሩትን በቀር ሌላው ምንም የማይገናኝ ልብ ወለድ ታሪክ ነው

  • @DesaleTsegai
    @DesaleTsegai 11 місяців тому +18

    በውሽት የተሞላ መጽሃፍ ነው

    • @asmera6972
      @asmera6972 9 місяців тому +2

      ዋጭዉ😅

    • @genetgebretatious3870
      @genetgebretatious3870 4 місяці тому +1

      እንቢ ካለሽ ውሀ ጠጭበት😂

    • @qeberecho
      @qeberecho 4 місяці тому

      ሻእቢያ ጀግና ነው ተብሎ ካልተጻፈ መጽሐፍት ሁሉ ውሸት ነው? ደነዝ ድንጋይ ራስ

    • @DesaleTsegai
      @DesaleTsegai 4 місяці тому

      @@qeberecho እኔ የተሳተፍኩበት በአካል ያየሁበት፣ የውሸት ውሸት ብያሎህ አሁንም፣ የውሸት ታሪክ እያነበብክ ጊዜህን የምታባክን ደነዝ ኣንተን ነህ፣

    • @qeberecho
      @qeberecho 4 місяці тому

      @@DesaleTsegai የምጽዋ ጦርነት ተሳትፌ ነበር እያልከኝ ነው?🤣🤣🤣 "ሳቅቼ ሞትቼ" አለ በርግጠኝነት የምነግርህ ነገር ከ200 ኪ.ሜ ራድየስ አካባቢ እንኳን መቆም አትችልም። ተቅማጣም በጠጣም ሽንታም ። እንደዚህ ተደብቀህ ስታወራ ወንድ ትመስላለህ ሴታሴት

  • @amenhiwet1313
    @amenhiwet1313 10 місяців тому +2

    Echi Ethiopia ye wushet mafelfeya meri wushet xerfi wushet teketay wushet midre tenkay

  • @VeleroMedia4952
    @VeleroMedia4952 9 місяців тому +8

    Viva Eritrea 🇪🇷

  • @MekyasSuyum
    @MekyasSuyum 6 днів тому +1

    Ethiopiyayea lazalalam tnurrrr...

  • @Estifanosghebrekidan-t5e
    @Estifanosghebrekidan-t5e 9 місяців тому +10

    🇪🇷 🇪🇷🇪🇷🇪🇷 our land !!!

  • @biniamhabte6148
    @biniamhabte6148 3 місяці тому +2

    ህዝባዊ ግምባር ንጸላኢ አብ ባጽዕ ምስ ሓምሸሾ ማዕሪኡ በሪ ናጽነት ኤርትራ ተረጋጊጹ
    ክብርን መጐስን ንጀጋኑ ስውኣትና
    ዓወት ንሓፋሽ

  • @fisaheyehadgu8628
    @fisaheyehadgu8628 Рік тому +23

    በውሸት ጀምሮ በውሽት ጨረሸው ደራሲው ዊሸታም ኖው ትናሽ ሳይፍር በወያኔ ኖው የተማርኩ ሲል ገረመኝ

    • @birratedhowai6799
      @birratedhowai6799 11 місяців тому

      ውሸቱ የቱ ነው?

    • @fisaheyehadgu8628
      @fisaheyehadgu8628 11 місяців тому +2

      @@birratedhowai6799 ሁሉ ዊሸት ኖው ከዊሸቱ አንድ ልንገርህ በወያኔ ኖው የተማረኩ ሲል ትንሽ አያፍርም ወያኔራሱ ምጽዋእ የሚያቃት ከነጻነት ኤርትራ ባሀላ ኖው

    • @temesgenamlak4301
      @temesgenamlak4301 10 місяців тому +1

      በምፅዋ ውግያ ወያነ አልነበርም ኣትዋሽ

  • @user-cm8qh2ns1k
    @user-cm8qh2ns1k Рік тому +6

    The writer added an actor (Woyane)that was never present in the war.
    ሀቅ እውነትን ለማውጣት እየጨሆች ናት!
    እውነት ደሞ አሸንፋ ትወጣለች። It is a big crime to twist history. Having said that I give credit to the narrator who is very gifted, but by now he should be aware that he was reading a true history that has been modified.
    In the future I hope he narrates the same subject but from a book that has been verified to be true by credible sources.

    • @FasilMeressi
      @FasilMeressi 6 місяців тому

      He was given directions what to write by weyane. It’s very obvious. He goes out of his way to make that point again and again.

  • @ArielMu-kb7mq
    @ArielMu-kb7mq 5 місяців тому +1

    ከጨቆኞች እጅ ኤርትራ ነጻ ያወጣ እግዚኣብሄር ስሙ ይባረክ። ኣሸናፊ የሚያደርግ ጌታ ከኛ በላይ ትልቅ የሆኑ በዝባዞቻችን ኣሽናፊ ስላደረገን ክብር ሁሉ ለሱ ይሁን።

  • @efremkibrab8502
    @efremkibrab8502 10 місяців тому +3

    እኔስ የገረመኝ የጸሃፊው እውነት የመሰለ የሃሰት ትርክት ነው፣ የሀው አለን በህይወት ከዛየተረፍን ፣ስጀመር እኔ በደርግ ስር እንደሓኪም በምጽዋ ሆስፒታል ነበር የምሰራው፣ በሰለሙና በኩል ጦርነቱ ስጀመር ሻዕብያ ጋሕታላይ ተቆጣጥሮ መንገዱን ዘግቶ ምጽዋ ፎርቶ ለመድረስ ግዜ አልወሰደም፣ ባለታሪኩ ግን ልክ እንደ ቱሪስት ዘና እያለ የጀነራሉ ወዲህና ወዲህ ማለቱ ስተርክ ይሰማል ያምታታል፣ የደርግ ሰራዊት ያለቀውን የተማረከውን ከሻብያ ሃላ ሆኖ የተቀረው ሰራዊት ከነጀነራሉ ፈርጥጠው ወደ ምጽዋ ፣ውሽጢ ባጽዕና ጥዋለት ነበር የመሸጉ፣ የደርግ ባሕር ሃይል ደሞ ምንም ሳይንቀሳቀስ እንደ ዶሮ በግራር ካምፕ መሽጎ ነበር፣ይህ ሲሆን 3 ቀን አልፈጀም፣የሀ ጀነራል ተብዮው ታሪኩ ሽንታም የምጽዋ ሕዝብ ምግብ እንዳያገኝ የተረፉ 4:47:44 ት ከባድ የጭነት መኪናዎች ከነተሸከሙት የእርዳታ እህል ከመቃጠል አልፎ ሌላ የጀግንነት ስራ ሲሰራ አላየሁም፣ ትዝ ይለኛል 3 ሰዎች ከአንድ ኢትዮፕያዊው ዶክቶር አብረን በምጽዋ ሲና ተብሎ የሚጠራ ሁነን የደርግ ወታዶሮችህ ቁስለኛ እያከምን የሄጅል ጀነራል ተብየው መጣና በመደዳው ብዛት የነበረባቸው ቁስለኞች ፈጣን ሕክምና እንዲደረግላቸው ያዘናል እኛም የሄ ሕክምና የክሊኒክ አቅም ብቻ ስለነበረ መድሃኒት አልቀዋል ማከሚያ ደቶል የለም ስንለው መሳርያው ከአጃቢው መንጥቆ ሊረሽነን ነበረ፣ቁስለኞቹ ስንጫጩ ግን መለስ ብሎ ተመልሸ እመጣለው ብሎ ከሲቪሎች ሱቅ እየሰበረ አልኮል ተሸክሞ መጣና የሀው አኩሙት አለን፣ የምጽዋ ሕዝብ የሄ ጀነራል ተብዮው እብድ ና ጅል ጀነራል ነበር የምናውቀው ይቅር የውግያው ስልት ለማንበብ ራሱ የት እንዳለ የምያስታውሰው ሰው አልነበረም፣ ሻዕብያ ጀግናነው የሰራው ጀግንነት ደሞ የምጽዋና የአፋዓቤትን ታሪክ ብጻፍ የምገርም የሽብያ ታሪክ በቀለለ ልብ አንጠልጣይ ታሪክ ተብሎ በዓለም በተነገረ በተወደሰ ነበር ግን ጀግና ማድረግ እንጂ አደረኩ ብሎ ስለማይተርክ ስለማይወድ በነዚ ተኩላዎች የኤርትራ ታሪክ ማንም ፈሪ እንደፍላጎቱ ስያደርገው እናያለን፣ ግዜ ቆጥሮ እውነቱን መተረኩ ግን አይቀርም፣ ይቅር በመርከብ ረዳት ልያመጣስ ይቅርና የነበርበት ሁሉ መርከቦች ይዞ ነበር የምፈረጥጠው፣

    • @michaelB7802
      @michaelB7802 9 місяців тому

      of course you are one of the shabiya agent but you were pretend work for derg as the time

    • @GuruGara-w1l
      @GuruGara-w1l 7 місяців тому +1

      😂😂ሻብያ ነህ አንተም

    • @tsehayabera-wk3to
      @tsehayabera-wk3to 4 місяці тому

      ሲጀመር እንተ በጦር ካፑ ውስጥ አልነበርክም የጦሩ ስነምግባር የለህም ጀኔራል ተብዬው አይባልም ከሱቅየገዙት ማዕረግ እንዳይመስልህ በጀግንነት ያ ገኙት ነው አንተ ግን የበላህበትን እጅ ነካሽ ነህ

  • @KedirMuktar-g4j
    @KedirMuktar-g4j 2 місяці тому

    Yemiasgrimew eneziya 17000 wetaderoch yedekubt tirkah betam getere tireka new

  • @KedirMuktar-g4j
    @KedirMuktar-g4j 2 місяці тому

    Tadese egig awezagib neh any how fetari yiwekih / gin wushetam/ neh.

  • @kassaayalew-p5y
    @kassaayalew-p5y 3 місяці тому +2

    ጀግናዉ የደርግ ሰራዊት በሰዉ ሀይል እጥረትና የድጋf ጦር ማነስ ብዙ ዋጋ ከ fሏል. በጣም ያሳዝናል
    ወታደራዊ መሪወቹና ተዋጊወቹ የአለም ጀግና ናቸዉ

  • @Phoenix40-u7p
    @Phoenix40-u7p 11 місяців тому +3

    "ሻአቢያ በ40 ታንክ አቢወታዊ ሰራዊት 90 ታንክ እየተፋለሙ ነበር ።" ከመፀሀፉ

  • @WelduTesfaldet
    @WelduTesfaldet 4 місяці тому

    Yih yarege man new Egziabher new ayyy. Egziabher new ayyy

  • @simonmezellu1278
    @simonmezellu1278 Рік тому +17

    Shabya were heroes that time no questions ❤

    • @ኢትዮጲስ
      @ኢትዮጲስ Рік тому +2

      Mengistu was not supported by the military and the people too.

    • @araedombahram4150
      @araedombahram4150 11 місяців тому +2

      All the time ሻዕብያ is hero

  • @americaneaglegtllc2211
    @americaneaglegtllc2211 Місяць тому

    Kizanam shabia turunbai shabia fesam

  • @danielakberom9351
    @danielakberom9351 Рік тому +1

    this history we will repit with fesfasa docter abiye !!!

  • @mehalekbelayeneh5346
    @mehalekbelayeneh5346 2 місяці тому

    በሙሉ ክፍል ሳትቆራርጡ ለምታቀርቡት መጽሀፍ አብዝተን እናመሰግናለን

  • @WelduTesfaldet
    @WelduTesfaldet 4 місяці тому

    And mareg yemichil man new Egziabher new ewyyy. Egziabher new ahayyy

  • @biniamhabte6148
    @biniamhabte6148 3 місяці тому +3

    ጅግና ህዝባዊ ግምባር

  • @solob8628
    @solob8628 8 місяців тому

    Very amazing history

  • @honestygalor6748
    @honestygalor6748 Рік тому +1

    God bless the writer and the narrators of this sad affair. It's a great work and goes a long way to open the eyes and minds of millions besides keeping history alive. Lack of focus entailed waste of precious human lives and resources. I think that is the important lesson to be had from this priceless work.

  • @adriana3856
    @adriana3856 9 місяців тому +1

    Shabya ambesoch 💪💪✊️✊️

  • @akely3091
    @akely3091 Рік тому +13

    Tigray or other nationality fighters was not in Massawa

    • @SelamTesfaiselam
      @SelamTesfaiselam Рік тому

      bezih tarik ye 10 seat negeger eske sement seat yale negeger ewnet sehon yekere seatat gen haset new. mekneyatum weyane be masawa tornet befexem alneberen gen yeweyane xebay selemnawekew aydenkenem

  • @Ajuluthomas
    @Ajuluthomas Рік тому +2

    Thank you👍👍

  • @isayasambasager2453
    @isayasambasager2453 11 місяців тому +1

    Shabya yeneka yelewm bereka Shabya heroes ye African jegan 4:: Shabya Shabya Shabya 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷

  • @honestygalor6748
    @honestygalor6748 Рік тому +4

    The Ethiopian people weren't playing football solid 30 years and this narrative is little glimpse into the million tons of pains over all those years. Long life to those who recorded histories like this for generations.

  • @biniamt676
    @biniamt676 Рік тому +22

    He has some agenda, he give credit to Weyanie instead of EPLF. Weyanie leaders believed that they were not participated Massawa war. But he insisted. I think he is paid to lie.

    • @JjJj-rg1xo
      @JjJj-rg1xo Рік тому +5

      Yes, U R right😮

    • @michaelb4153
      @michaelb4153 9 місяців тому +1

      ወያኔ ዓቕሚ ኣይነበራን፡ ኣይተሳተፈትን ጥራይ ዘኮነ ሻዕብያ ኣብ ናይ ባጽዕ ኲናት 1990 ነኽይትሳተፍ ከልኪልዋ እዩ።
      ምኽንያቱ ድማ ምስ ደርጊ ተሰማሚዕም ከይግድዕዎም ስለ'ዝጠርጠርዎም፡

    • @danieltewelde6449
      @danieltewelde6449 3 місяці тому +1

      Wishetam haset tenagary Weyane never participated in massaws lier lier

  • @mikseaalinegaw6409
    @mikseaalinegaw6409 18 днів тому +1

    ያሳዝናል ዘጠኝ ቀን ሙሉ ጄኔራሉ በቻውን ሲዋጋ ሌላ ሀይል ጠፍቶ ነው የአየር ሀይሉስ ፣ የባህር ሀይሉስ ተገቢ ድጋፍ አላደረጉም በተለይ ባህር ሀይሉ ተዋጊ ነው መርከቡን ይዞ ነው የተደበቀው ሌላው ሻበያ ያንያህል ሀይል እንድ አመት ፈጅቶ ሲያዘጋጅና ሲያሰልፍ የኛ አመራሩ ምን ይሰራ ነበር ይኸ አሻጥር ነው የሻቢያ የግፈኝነት ጥግ ያሰገርማል ለማንኛውም የዚያ ጀግና ጄኔራልና ከርታታወቹን ወታደሮች ለእናት ሀገር የከፈሉት መሰዋእትነት ለትውልድ አሰተማሪ ነው አነዚህ ወታደሮችና ሲቪል ንጹሐን ደም አንድ ቀን ይፈርዳል ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ፀሀፊውን እናመሰግናለን

  • @temesgenamlak4301
    @temesgenamlak4301 Рік тому +49

    ሻእብያ ጀግና ነው❤

    • @Yosi-xv7sv
      @Yosi-xv7sv 11 місяців тому +4

      ቃል የምግብ ልህ ኤል ትራን ሰዋች መጨረስ ካለብኝም እጨርሳለው 30 በደብ ተዘጋጁ

    • @ኢትዮጰያለዘላለምትኑሩ
      @ኢትዮጰያለዘላለምትኑሩ 11 місяців тому +1

      ሻቢያ ብቻ ጀግና ሆኖ ሳይሆን
      የደርግ መንግስት የህዝብ ድግፍ አልነበረዉ ደርግ ለምን ና ለማን እደሚጋ በቂ ግንዛቤ አልበረዉ ሻብያ በምራባዊያ ከአርብ አገራት ሱዳን ጨምሮ
      ድግፍ ነበረዉ የደርግ ጀነራሎችም በዶላር ተገዙ
      የገዛ ሰራዊቱን በሻቢያ አሰመቱ ይህን ሃቅ ሻቢያ በሚገባ ያቃል እውነታዉ ይህ ነዉ።

    • @araedombahram4150
      @araedombahram4150 11 місяців тому +3

      ኣልገባኝም ፈርጣጭ እኮ ይጨረሳል እንጂ መቸ ጨርሶ ያቃል ክክክክክክክክክክ

    • @tekiewoldegebriel5631
      @tekiewoldegebriel5631 9 місяців тому

      😊​@@Yosi-xv7sv

    • @tekiewoldegebriel5631
      @tekiewoldegebriel5631 9 місяців тому

      ​@ar😢😢zrws😒sssaedombahram4150

  • @natantesfamariam8396
    @natantesfamariam8396 Рік тому +12

    At the beginning I was impressed and I said Wow he explained the history of hero’s and heroin Eritrean fighters but he mistakenly add a false narrative the existence of TPLF(Woyane) in Fenkil Operation even though Tplf fighter didn’t admitted their presence with recent Interviews with VOA
    Technically the Eritrean people struggle for independence was to free their country from the Ethiopian military regimes after emperor haile Silas’s annexed Eritrea forcefully and down its own flag and banned Eritrean official languages Tigrinya and Arabic 1960s

  • @teddycerin3926
    @teddycerin3926 19 днів тому +1

    የሻቢያ እና የወያኔ ስህተት ሀገርን እንደ ሀገር ላያቆዪ ደርግን ታግለው ጣሉ አሁን ሁለቱም አሳልፈው ሰጡን ሀገርም ወደብም አሳጡን ኤርትራም ያው ወደብ አልባ ናት ካልተጠቀመችበት

  • @zackzack2193
    @zackzack2193 11 місяців тому +13

    ጅግና የ ኤርትራ ልጆች ሰለ ባህራቸዉ ይሰዋሉ። ያለ መረታቹ ያለ ባህራቹ በከንቱ ጠፋቹ። ኣሁንም እንዳትመኩሩ። ኤርትራ የ ኤርትራዉያን ናት። ኣበቃ በስተታቹ ተምራቹ እንድትሆኑ ተሰፋ ኣደርጋለሁ። ካልሆነ ግን እዛ ባህር ነዉ የምትቀሩ።

    • @subsc691
      @subsc691 9 місяців тому

      ኤርትራ የኤርትራውያን ነው ግን ኤርትራውያን በየሀገራቱ ተሰደው ይኖራሉ! ውጡ ካገራችን!

    • @yaredenayared8873
      @yaredenayared8873 9 місяців тому

      ምድረ ችጋራም አገራችሁ መኖር ሲያቅታችሁ እከካችሁን የምታራግፉት እኛ ጋር መጥታችሁ ነው። እግዚአብሔር ምድራችሁን ሲዖል ያደረገባችሁ በክፋታችሁ ነው ። ከሰረቃችሁን ባህር ላይ አሣ አጥምዳችሁ መብላት የማትችሉ ከንቱዎች ናችሁ ኢትዮጵያ ጥሩ መንግስት ስታገኝ ባህራችንን ትመልሳላችሁ። ኢትዮጵያ የምትባል አገር እስካለች ድረስ የቀይባህ እንዲህ በቀላሉ ተዳፍኖ የሚቀር ነገር እንዳይመስላችሁ ምድረ ቅንቅናም

    • @amirmohamed2006
      @amirmohamed2006 6 місяців тому

      Chgaru fegaghu enji tru new

  • @nakfa8862
    @nakfa8862 Рік тому +8

    እዚ ኩሉ ኩናት ሻዕብያ ከምዝገበሮ
    ተራኪ ክንግረና ቐንዩ
    ሻዕብያ ጂግና ምካኑ
    ሻዕብያ ንኩሉ ብኩሉ ግንባራት ኪናት ከምዝከፈተ ብዝሕ መስዋእቲ ከምዝከፈለ ጻሓፋይ ክንግረና ቐንዩ
    አብ መወዳእታ ግን እዚ ነዛ ታርክ ዝጻሓፈ ብገንዘብ ተታሊሊ ሰራዊት ወያነ ንጀነራልት ኢትዮጵያ ከምዝማረኮም አብዛ መጽሓፍ ከምዝጻሓፍ ጊሩ
    ሰራዊት ወያነ ፈጺሙ አብ ኩናት ፈንቕል
    ባጽዕ አይተሳተፈን።

  • @tsegayegebremedhin3765
    @tsegayegebremedhin3765 10 місяців тому +1

    የ፻ አለቃ ታደሰ ጥሩ መፅሃፍ ለአንባቢያ እና ለታሪክ አበርክተዋል።

    • @tsehayabera-wk3to
      @tsehayabera-wk3to 4 місяці тому

      በርታ ይህ የእኔ የክፍሌ ታሪክ ነው

  • @Nakfa291sawa
    @Nakfa291sawa 11 місяців тому +2

    ጅግኖች የ ሻብያ ሰራዊት ህዝባዊ ግንባር

  • @ayeleraberra4338
    @ayeleraberra4338 Рік тому

    ምፅዋዕ(መጥራት) ነዉ ምፅዋ ኣይደለም

  • @da8387
    @da8387 Рік тому +4

    ለማንኛውም ታሪክ በትክክል ሲጻፍ ነው ለትውልድ የሚጠቕመውና ይታሰብበት።
    ይህም በምፅዋው ጦርነት ወይም (ስርሒት ፈንቅል ኣልያም Fenkel Mission) የሕወሓት ታጋዮች ይሁኑ ማንኛውም የውጭ ኃይል እንዳልተሳተፉና እንዳልነበሩ ወይም ከሻዕብያ ጎን እንዳልተሰለፉ እርግጥ ሆኖ ሳለ ለምን መሬት ላይ ያልነበረን እንደነበረ ተደርጎ ይጻፋል ወይም ይዋሻል❗️
    ያም ሆኖ ይህ ታሪክ መመርመር እንጂ ወደኃላ መመለስ ኣይቻልምና መባልና መቀበል ያለበት ለጀግናም ጀግና ኣለው ብቻ ነው‼️
    ትክክለኛ ኮዝ ያጀግናል ለዚህም ነው ሻዕብያ በገዛ መሬቱ ባሕሩና ኣየሩ ጀግና ሆኖ ድል በድል የሆነው። ክብር ለሰማዕታት ውጤቱም በምስራቕ ኣፍሪካ ሉዓላዊት ኤርትራ እንድትወለድ የሆነው።
    ትልቕ ምስጋና ለደረሲ ፣ ለተራኪና ለሚድያው ቻናል በርቱ 🙏

    • @birratedhowai6799
      @birratedhowai6799 11 місяців тому

      ይህ ትከክለኛ የወታደራዊ መሪዎችና የነበረውን በዛች አካባቢ ብቻ የቀረበ ትረካ ነው። ታሪክ ተጽፏል ግን የእያነዳንዱን ሁኔታ አይጻፍም።

  • @mengsteabweldeslassie4187
    @mengsteabweldeslassie4187 3 місяці тому +1

    Tariku betam yetezaba new, derasiw ye shabiyan jegnnet lemasanes ye weyanie tesatafinet endenebere ,endihum be wch hayloch dgaf new yeteshenefn lmalet felgo yalhone tarik new yexafew gn wededkm telah yederg serawit teshenfehal, Eritrea hulie tashenfalech ewnet slalat.

  • @banchibelayneh5759
    @banchibelayneh5759 Рік тому +1

    Thank you❤

  • @yonasbokredingil5008
    @yonasbokredingil5008 4 місяці тому

    Tekektketachual imagine now dergawyayan!!!

  • @ephremgebrehiwot485
    @ephremgebrehiwot485 10 місяців тому

    Ethiopians must learn from their past crimes they committed and stay were they belongs. We Eritreans suffered a lot.

  • @Zegie77
    @Zegie77 Рік тому +6

    የሄን ሁሉ የሄ የሁለት ጀነራሎች ንግግር እንደ ተኛሁ ይከታተል ነበርኩ ከኣንደበታቸው ደሞ ሕዝባዊ ግንባር እንደ ማረካቸው ይናገሩ ነበር ብሎ ይተርክ ነበር፡ ታድያ ለምን ነው ኣሁን ታሪክ ጠምዝዞ ወያነ እንደ ማረካቸው የሚተርክ መቸም እናንተ ካሃዲዋች የተደረገላቹ ምህረት ኣይገባም ነበር፡ የክህደታቹ መረጋገጫ በዛብህ ጵጥሮስ ኣይደለም ምህረት ኣርጎ ኣብልቶ የሸነው የኤርትራ ህዝብ ሁለተኛ ግዜ ሊወጋው መጥቶ የተማረከ ውሽታሞች። ደሞ ልታውቁት የሚገባ ታሪክ በምጽዋዕ ጦርነት ከህዝባዊ ግንባር በስተቀር ማንም ሃይል ኣልነበረም እስከ መቸ ነው የምትዋሹ።

  • @zackzack2193
    @zackzack2193 11 місяців тому +3

    ፈሳም ደንቆሮ ባህር የ ጀግና ኤርትራ ዊ ነዉ

  • @temesanyii4467
    @temesanyii4467 9 місяців тому +2

    ኤርትራ የጀግኖች ምድር !!

  • @Hankewta8196
    @Hankewta8196 Рік тому +5

    At that time The Derg was saying Arabs was helping Shabia and weyane must have been joined and bla bla just because they wanted to justify their loose. The weyane have never been at the Fenkil operation but they have interrogated the captive generals to get classified information.

  • @hailedebesay
    @hailedebesay Рік тому +2

    Thanks 🙏

  • @Phoenix40-u7p
    @Phoenix40-u7p 11 місяців тому

    ጦርነትን በወኔና በልብ ብቻ አታሸንፍም ።ዋናው አእምሮና እቅድ ነው ።

  • @yonasbokredingil5008
    @yonasbokredingil5008 8 місяців тому

    Telek sew aydelem endea lemen tewashaleh weyane alneberechem

  • @zzeweldi1378
    @zzeweldi1378 7 місяців тому

    የወያኔ ጦር? ይገርማል😂😂😂😂
    ዓወት ንሓፋሽ!❤💪🏼🇪🇷

  • @XbdjSbdh
    @XbdjSbdh Місяць тому

    ጉርጉሱም ደሴት በትንሽ ጀልባ በቡድን ተጉዘን ቀይ ባሕርን በእጃችን ጨልፈን ተጎንጭታለን expo 1972 Asmara ነበርን ዘመኑ እንደ ፈረንጆቹ ነው

  • @woldekidanitbarek9514
    @woldekidanitbarek9514 4 місяці тому

    ይህ ኣይ ምጽዋ የሚለው መጽሓፍ የት ይገኛል ?

  • @eritree9794
    @eritree9794 7 місяців тому

    🌴🇪🇷 Eritrea 🇪🇷🌴
    The Graveyard
    of it's Enemies.

  • @tesfomkidane202
    @tesfomkidane202 Рік тому +2

    ታሪክ የታሪክ ኣተግባሪዎቹ እንኳ ከመተረክ ያክል ቢይሾፉም እውነተኛው የ ኤርትራ የረጅም ዘመናት ታሪክ ራሱ ይናገራል። ህሊና ቢሶች

    • @tsehayabera-wk3to
      @tsehayabera-wk3to 4 місяці тому

      እውነት ን እኮ የሚነግረ ህ እወቁ እነተወልደ ን መቀበል በእርግጥ ይመራል

  • @americaneaglegtllc2211
    @americaneaglegtllc2211 Місяць тому

    Fesam shabia 30 years fesun nakifa wust yerech neber shabia fesam wushetam leba newu

  • @mussietewelde3546
    @mussietewelde3546 10 місяців тому +2

    የውሸት ትርክት ያሳፍራል ግን ለምንድነው ኢትዮጵያኖች አውነት የማታወሩት።አውነት ሃጥያት ነው።ያሳፍራል ።

  • @ferewberehe7069
    @ferewberehe7069 7 місяців тому +2

    ኢትዮጵያ ጦር ለኢትዮጵያ አንድነት ደሙን አፈሰሱ : ኤርትራም መጨቆን አልፈልግም ብለው ለነፃነት ታገሉ በ 2 ቱም ጎን ጀግናች ናቸው ነገርግ ሁሉም በንግግር በውይት ኢትዮጵያንም ሳይጎዳ ኤሪትሪያ ሳትጎዳ ቢያልቅ ጥሩ ነበር አሁንግ ለዘምናት እማያልቅ 20 አመት......10 አመት እያረፈ ሌላመንግስት በመጣ ቁጥር ኢትዮጵያ ያለ ወደብ ቀረች እያለ ለዘመናት እማይቆም ነው

  • @honestygalor6748
    @honestygalor6748 Рік тому +4

    Derg spent 17 years focusing on the wrong place. That mistake had eventually left us landlocked unfortunately. Any society that doesn't learn from experience to say never again is doomed to repeat failure and avoidable pains a million times.

  • @semharkahsay1946
    @semharkahsay1946 9 місяців тому

    ምጽዋ ሳይሆን ምጽዋዕ ነው ሚባል ትክክለኛ ።

  • @americaneaglegtllc2211
    @americaneaglegtllc2211 Місяць тому

    Jegena 30 amet aykezenem

  • @tsegayedarge702
    @tsegayedarge702 Рік тому +4

    መቶ አለቃ ታደሰ ቴሌ ሳልቫኖን ሳላደንቅ አላልፍም

    • @ወጊድይሁዳ
      @ወጊድይሁዳ Рік тому +3

      ምኑን ነው የምታደንቀው??? እራሳቸውን ካጠፉት ጀግና ኣዛዦች መሃል ሞትን ፈርቶ እጁን ስለሰጠ??? የፈራውን ሞት ኣስሬ ስለሞተ???

  • @denden99bizen35
    @denden99bizen35 Рік тому +6

    ባለፈው ስምተነውዋል እየደጋገምክ እየዝባረቅክ ሰው ኣታስቸግር ውሸታም

  • @HaniHani-uo9xc
    @HaniHani-uo9xc 21 день тому

    (ቡንባ እንደ ዳቦ ይጎርሳል ጫካይ ወታደር ኖው) ከመጻፉ

  • @welduJrwoldu
    @welduJrwoldu 9 місяців тому

    At the end who won? Eritrea was born infamy, and will forever infamy.

  • @Emblba
    @Emblba 8 місяців тому

    ኢትዮጵያ ትቅደም 🇪🇹

  • @YonasEstifanos-b4p
    @YonasEstifanos-b4p 11 місяців тому

    Weyane lemn ezi texafe hasot tarik mexaf wishet new

  • @tesfayekokeb2313
    @tesfayekokeb2313 Рік тому +4

    አሊ ሀጅ የሚባል ባዳ ጀረናል ታሪክ የለውም

    • @yassirrashid9803
      @yassirrashid9803 Рік тому

      Esuma kehone ke Ali Haji gar Telahun Yemibal Temarekewal eko . 😅

  • @Dahlak-ry8ns
    @Dahlak-ry8ns Рік тому +2

    አይይ...በማይናገር በ በሌለ በሞተ ሰው ስም ያልነበረ የተቀነባበረ ታሪክ ሲወራ በተለይ አላስፈላጊ የቀቢጸ ተስፋ/የጅልነት ውሳኔ የወሰደ/ ሰው። በተለይ የባሕርና የወደብ ትርግት ቃና ስዋዥ/ዠቅበት ...ውዥንብር ።
    ያ ጀረረናር/ጀነራል በየካቲት 1990 በዛ በውሀ የተከበበ/ በትንሽ ቦታ /በጥዋለት በሰላማዊ ህዝብ መካከል ተደብቆ መጨረሻውን እየታወቀ ያን ያህል ማቅማማት ማድረግ አይገባም ነበር እንደ /በተራ ሰው አስተሳሰብም ትንሽ መሳርያ/ጩቤ ይዘህ በሰዎች መሀል ህዝብ/ ሰው ብትረብሽ በሰላም እንድታርፍ ትለመናለህ: ካልሆነ ግን መጨረሻ ራስህ ማዳን ሆነ የራስህ ሂወት የሆነ ነገር ለማድረግም ዕድል ላይኖር ይችላል ።
    ነገሩ በታጋይ/ኮማንደር በኃላ ጀነራል ስብሓት ኤፍሬም እና በአሕመድ ካሪካሪ/ በኃላ አድሚራል እንደ ተነገረው ያ ተሾመ በታንክ ሰርጓጅ ፍንጣሪ የወደቀ የግንብ ፍራሽ ሂወቱ አለፈች ከነ መጋቢዎቹ ።
    ያ ጀራራል ሁሴንም ከነ ተላላኪዎቹ ሳይያዝ ወደ ...አመለጠ ። ያ ...ደግሞ ወደ ዙምባቡዌ ..ሌሎችም ወደ ኤምባሲ ..ወደ ቃሊቲ ዓለም በቃኝ ...
    Eritrea and Ethiopia never been administered as one country even before 1945+ or after should not be in war until 1991.
    ቴድሮስ ....ቴድሮስ ..ጽዋ ..ወዘተ ... ቴድሮስም .ሰላም ቢመርጥ ኖሮ እሱ በሰላም ይቆይ ፡ ይኖር ነበር የልጁ አ/ዓለም አየየ./.ሁ ሂወት ይተርፍ ነበር ፡ ቅሪቱም በዊንድሰር ካስ/ትል አይጣልም...አይሾጎጥም ነበር እስከ አሁን 2023+
    More stability,peace,progress and more cooperation between Eritrea and Ethiopia .

  • @amanuelteame5803
    @amanuelteame5803 11 місяців тому

    This is amazing fiction

  • @tsehayabera-wk3to
    @tsehayabera-wk3to 4 місяці тому

    በጣም ትገርማላችሁ ኮሜንት የምትሠጡ ሠዎች ይገርማችኋል ለምን የዋሻል ምን ለማግኘት እሱ ያሣለፈውን እኮ ነው የነገረህ አንተ እንድትማር መስዋዕትነት የከፈለ ልጅነቱን ሁሉ የሠጠህን ሠራዊት እንዴት ውሸት ነው ትላላችሁ ወታደር አኮ አይዋሽም ያ የድሮ ወታደር አኮ ሀገሩንንና ሀገሩን ብቻ ነበር የሚያመልከው ያሣ ዝናል ከንቱ ትውልድ በወያኔ ከንቱ ወሬ ያመናችሁ

  • @fkirtagola8494
    @fkirtagola8494 10 місяців тому

    መልካም ነው ግን የኮኔነል ትግላችን ይተረክልን

  • @dz225
    @dz225 9 місяців тому +2

    ወደ ኡነት የቀረበ የዉሸት ታሪክ 😅😅😅

  • @yonasbokredingil5008
    @yonasbokredingil5008 8 місяців тому

    Ye Eritrea hezb chefchefachu meretun awdemachu mehret tedergolachu ene tele salvano ahun demo tariken gelbetachu taweralachu selante enawkalen and teyet enkun altokeskem so enetewalen enji yaderegachehuten aneresam !!!

  • @fabucell5517
    @fabucell5517 11 місяців тому

    Ensnte wshtamoch ewnetun tarik betnegru agerachu endih balhonech neber wyane mexwa kegna serawit alneberem ene rase ezaw neberku

  • @AdamuTadese
    @AdamuTadese 6 місяців тому

    እናተ ለምን በ19:81 ዓ ም የምስራቅ ዕዝ የኪነት ቡድን አብዮታዊት ሰራዊትን ለማነቃቃት ሙዚቃ አሳይተው ሲመለሱ ሻቢያ በደፈጣ ጨፈጨፋቸው ይህን ታሪክ ዘግቡ

  • @yonasbokredingil5008
    @yonasbokredingil5008 9 місяців тому

    Erasehen ategedlem nebere tadya ende lelochu fesam

  • @samsonmehari7013
    @samsonmehari7013 9 місяців тому

    ኸ ሻዕብያ ቀልድ የለም ::

  • @shewandagewbezuneh370
    @shewandagewbezuneh370 Місяць тому

    Enye generale telhunene awekachewalwe weshete new

  • @girmatelk8457
    @girmatelk8457 10 місяців тому

    ሻእብያ🇪🇷👈🐆💪

  • @TsegayeWoldesenbet
    @TsegayeWoldesenbet Місяць тому

    የሻቢያ ብቃት ሣይሆን በኢትዮጵያ በነበረው ሠው ሠራሽ እና የተፈጥሮ ችግሮች እነዲሁም በውጭ ኃይሎች ተፅዕኖ አማካኝነት ብቻ ነው ሻቢያ ለድል የበቃው

  • @bruka3513
    @bruka3513 Рік тому +5

    ግሩም ፡ አቀራረብ ፡ ነው ፡ ለታሪክ ፡ ይቀመጣል ፡ ክብር ፡ ለመከላከያ ፡ ሰራዊት ፡

    • @ወጊድይሁዳ
      @ወጊድይሁዳ Рік тому +4

      ውሸት ታሪክ ሆኖ ቢቀመጥ ምን ያደርጋል??? መጪውን ትውልድ ግራ ያጋባል።

    • @hailetekle6023
      @hailetekle6023 Рік тому +1

      False history

    • @biniyambeyene1798
      @biniyambeyene1798 Рік тому +4

      ትክክለኛው ላይቭ የሻእቢያ የምጽዋ ጦርነት ቪዲዮ ማየት ይበጃል ደራሲው የተንዛዛበትና የተዋቃበት ጉዳይና ታሪክ አለ አንባቢውም ተራኪው ብትሆን እውነታ ምረጥ

    • @isayasambasager2453
      @isayasambasager2453 11 місяців тому +1

      Shabya yabath derg medhanit ante dedeb ye wshet tarik gura bcha aye ethiopian DEDEBOCH

    • @temesgenamlak4301
      @temesgenamlak4301 10 місяців тому

      😂😂😂ተሸንፋቹኮ ነው ምንም ታሪክ የላቹም

  • @honestygalor6748
    @honestygalor6748 Рік тому

    Ambush and surprise attack combined with strategic choices and tactical immediate flexibility are at the heart of their success and it should be noted in this regard for army training. This people have experience in Italian army from before the 2nd World War.

    • @adulis73
      @adulis73 11 місяців тому

      Wrong! They are sons and daughters of Eritrea who were born after 1940, to be exact most of them were born in 1950s, 1960s and few of them in early 1970s. Even their leaders such as Afewerki was born in 1946 in Asmara. Italy was defeated in Eritrea in 1941. They were trained by the EPLF in the valleys of Northern tip of Eritrea.

    • @yaredenayared8873
      @yaredenayared8873 9 місяців тому

      ፈሳም

  • @SelamTesfaiselam
    @SelamTesfaiselam Рік тому

    Moto aleka tariken lemetemzez sent beer new ye tekefleh weyane new yemareken telaleh shentam neh betornet hulu gize mashenefna meshenef ale selezih hiwethet bematrefwa leegziabher mesgana akrebeh lehezb demo hakegna tarik menger neberebeh ene ergutegna negn yehenen tarik settemezezew yehinina ereft yelehem

  • @zaidshimendi9145
    @zaidshimendi9145 9 місяців тому

    ራሳቾው የገደሉት ጀነራሎች እንደ ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ኢዳዳቾው ብሰጡ ለራሳሳሳቾው ይይጠቅምም ነበር😂😂😂😂