كيك فانيلاፈጣን እና ቀላል የሆነ ኬክ ኬክ ፈነላ#
Вставка
- Опубліковано 9 лют 2025
- #الوافل#, Waffle#, وافل #ኬክ ፈነሌ#
#ሁለት እንቁላል
#ግማሽ ብርጭቆ ስኳር
#የሻይ ማንኪያ ፈነላ
#ሁለት ብርጭቆ ዱቄት
#አንድ ሲኒ ዘይት
#ግማሽ ማንኪያ ብክንግ ፓወደር
#ዶናት
#ብስራት
#food
#cooking
##ethiopian
وافل الوافل كيف نسوي طريقه سهله جدا
ا#ثنين بيض# نصف ملعقه# فانيلا فنجان قهوه زيت# نصف ملعقه بيكنج باودر#
cricket score Ek chutkula tha كيك اثيوبيا كيك عربي قهوه عربي قهوه تركي قهوه حبشي قهوه باكستاني قهوه هند Sheikh Hasina كيك الفانيلا كيكه الشوكولاته
طريقه طريقه الوافل المكونات
Wow wow yemgerm kek new ejeshi ybarek betam gobeze neshi berchlign❤❤❤❤
አሰላምአለይኩም ውዴ እንኩዋን ሰላም መጣሽ ማሻላህ ጎበዝ እጅሽን ይባርክ❤❤❤❤
❤❤
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እናመሰግናለን
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላህወበረካትሁ
ማሻአላህሰሙየምርጥ አሰራር
በርችውዴ ሳብመልሻለሁ❤❤🎉🎉🎉
እናመሰግናለንተባረኪ
Selam 😘betam konjjjjo muya new yasayeshign enameseginaleni wubi sera 👌
💗💗😍😍😍😍
እሰይ ምርጥ አሰራር እጅሽን ይባርከው ጓደኛዬ😍😘👌👌👌
Selam semiraye enkan selam metash wudee betam yemitafit konjo yehone lijochi befikir yemiwedut mirt ye donat cake aerar new yeserashiw egish ybarek ❤❤
Masha allah desilal👍👍👍👍👍🇪🇹
ማሻአሏህ መጋገሪው በጣም ምርጥ ነው ይሄ ለአገራችን ብንገዛው ይጠቅመናል ያለ ዘይት ልጤንነት አሪፍ ነው
ሰላም እንኳን ደህና ሙጣሽ እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልኝ ዋውው በጣም አሪፍ አስራር ነው እጅሽ ይባርክ ❤❤❤
አሰለኩም ሰላም ወራሀፈመቱላ ወበረካቱሁ ማሽ አላህ ሙያ ጥሩ ነው በረችልኝ❤❤❤❤😂
ሰሙዬ ዉዴ እንኳን ደህና መጣሽ ዋዉ በጣም ቆንጆ ደስ የሚል የሚያምር ቀለል ያለ የኬክ አሰራር ነዉ ያጋራሽን እህታችን እጅሽ ይባረክ በርቺልኝ ይስምራል በጣም 👍👌❤🙏❤
አስላምወአለይኩም።ስሙየ ወውውው
መሻአላህ ውድ።ቆጅ ጣፍጭ።
ዋዉዉዉዉ👍👍👍👍👍👍👍👍🌷🌷🌷🌺🌺🌺
እሪፍ ነው
ሰላምሽ ይብዛልኛ የኔ ባለ ሙያ እንዴህ አይነት ምግብ በጣም ነዉ እምወደዉ ላኬልኛ በዉስጥ❤❤❤❤❤❤
ዋት
ሀይ ሰሚራዬ እንኩዋን ሰላም መጣሽ ዋው በጣም ቆንጆ የኬክ አሰራር ነው ይዘሽልን የመጣሽው በትንሽ ግብአት እቤት ውስጥ እንደዚህ ለፈለግንው ሰአት እን ግድም ቢኖር ዝግጅት ቢኖርብን ይሄ አሰራር ይጠቅመናል ሼር ስላረግሽን እናመሰግናለን ።❤❤❤
ሰላምሽ ይብዛ ቆንጆ የሆነ የዶናት አሰራር ነው ሁሉንም መጥነሽ ቆንጆ እና ጣፋጭ በጣም የሚያስጎመጀ ከውጪ የሚገዛውን የሚያስንቅ ቆንጆ አሰራር ነው እናመሠግናለን ስላካፈልሽን
አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ማሻአላህ ተባረካላህ ምርጥ ነው በተለይ ለልጆች አሪፍ አሰራር ነው በቀላሉ ለመስራት ይረዳል አመሰግናለሁ ውዴ እሞክረዋለሁ❤
❤❤ዋው
ሰላም ሱላምሽ የይቭዠሰ ሰሙየ ውውአለፉው አሰራርነውሀታለሜ💚💛❤
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ ውዴ ዋዉ በጣም ቆንጆ ዶናት ዋዉ ሲያምር ያስጎመጃል አደኛ ነው እጂሽ ይባረክ ውዴ ❤❤❤
ዋዉ ምርጥ የዶናት አሰራር ነው እናመሰግናለን ❤❤
ሰላም ሰላም እህታችን በጣም አሪፍ አሰራር ነው ዋውውውው ባለሙያ ነሺ🎉🎉❤❤❤
አሠላሙአለይኩምወራህመቱላሂወበረካትሁ ማሻአላህ አሪፍ አሠራር ነው
አሰ ወራ ወበ ማሻአላህ ተባረከላህ በጣም ጣፋጭ እና ልዩ ነው ቤተሰብ ሞክሩት ትወዱታላችሁ
አህለንን ሰሙቲ የኔ ባለሞያ ማሻአሏህ ሲያምር የሰሩ እጆችሽ በወርቅ ይባረኩ
ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ ሰሚራዬ በጣም ቆንጆ የሚያስጎመጅ የኬክ አሰራር ነው ወድጄዋለው መጋገሪያው እራሱ ወድጄዋለው የሰሩ እጆች ይባረኩ ሼር ስላደረክሽ እናመሰግናለን
ምርጥ ነው
እናመሰግናለን በርቺ
Arif new
አሰላሙ አሊኩም እራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ዋዋዋዋ በጣም ቆጆ አሰራርነው በረቺ
ዋለይኩህም ሰላአም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን የኔ ባለሞያ ማሻላህ ደስ የሚል ኬክ ነዉ የሰራሽዉ የኔ ዉድ አገራችን ሰላአም ያብዛልን ፍቅርን አድነትን ይስጠን ዘረኝነትን ያጥፋልን
አሪፍ ነው
ዋዉ እንዴት አባቱ ነዉ የሚያምረዉ እጅሽ ይባረክ ሰሚራዬ የኔ ባለሞያ❤
ሰላም ለሁላችን ይሁን አሜን ሰሙቲ እሪፍ አሰራር ከነ ሙሉ ግብአቱ ዘይቱንም እንዳይዝ ይረደዋል ከሻይ ውይም ከቡና ጋር ልዩ ነው❤
ማሻ አላህ እጅሺ ይባረክ ደስ ይላል
አሠላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ለአይን የሚማርክ ኬክ ነዉ ስላሳየሽን እናመሠግናለን በርቺ እህቴ
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
ትስለም የድኪ ሁቢ ባለሙያ በርቺ
የኔ ባለሞያ ማሻአሏህ የሰሩ እጆችሽ ይባረኩ ቤት ውስጥ ሁሉም ነገር ከተሟላ እኛ ሀበሾች በያ በሽሽሽ ነው👌👌👌😍😍😍😍
ያምራል
ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ እህቴ ዋውው በጣም ነው የሚያምረው እጅሽ ይባረክ❤❤❤
ሰላም ሰሙዬ እህቴ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ምርጥ ጣፋጭ የሆነ የኬክ አሰራር ነው ግብአቱ ደግሞ በቀላሉ በቤታችን ማግኘት የምንችለው ነው ዋው በጣም ነው የወደድኩት ሼር ስላረግሽን❤🙏
ያማ እረ በለው እረ ሞያ ማሻ አላህ ብያለሁ ግን እረ ለኛም አስቡ እንጂ ምግብ ምግብ በለው እኔ ነገ ላይ በወፍር ግን ዋ እኔ የለሁም 😊
ዋውው ይለያል ፅድት ያለ አሰራር እጥር ምጥን ያለ ቪዲዮ👌👌👌
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ቆንጆና የሚያምር የኬክ አሰራር ነው በተለይ ልጆች በጣም የሚወዱት ኬክ ነው እናመሰግናለን ሰሙየ
Wow nice sweet cake thank you for the sharing good job god bless you more
Like 👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻313❤Welcome good morning Very good a
❤
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ ስለመጣሽ ደስ ብሎኛል ሰላምሽ ቢዝነስ በልልኝ በያለሽበት ቦታ በጣም የሚያምርና ምርጥ የዶናት አሰራር ነው የሌላመሰግንሃለን በቀጥታ በአዲስ ቪዲዮ እንጠብቅሻለን ጎበዝ በርቼ ምርጥ እና ደስ የሚል ቆይታ ነበረ የኔ ውዴ 🥰😮
Selame lanechi yehune Samiraye Enkuwane Dehena metashe Betame be kelalu ena be fetenete leneserawe yemenechelew new gebeatochu hulu bekelalu ebetachene yemigegn Selakafeleshen Enamesegenalen ❤
ሰላም ሰላም ቤተሰብ ዋው ምርጥ አስራር ነው❤❤❤❤❤
ሰሙየ ምርጥ ጣፍጭ ኬክ እህታለም እኔ በኪስ ወይም እራሱ ችሎ የተዘጋጀ ፕላስቲክ አላ በዛ ነው የምጠቀመው እሱ ከማኪያው ይበልጥ ያፈጥንሻል እሺ ውዳ❤❤❤❤
አሰላሙሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ሰላም ሰላም እኮን ደህና መጣሺ ማሻላህ አሪፍ አሰራር ነወ በርቺ ዉድ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ብዝት ብዝዝት ይበልልኝ ውዴ እንኳን በሰላም መጣሽ ስለመጣሽ ደስ ብሎኛል ምርጥ ቆይታ ነው ከልብ እናመስግናለን
ማሻአላህ በርች
በጣም ገራሚ ነው በርቺ ቆንጆ ስራ
ሰላም ሰላም እህታለም እንኳን ሰላም መጣሽ በጣም ያምራል የምር በርችልን እህታችን❤
እግዚአብሔር ይመስገን ሰሚራዬ ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ሰላም መጣሽ አሪፍ ኬክ አሰራር ነው እጂሽ ይባረክ እናመሰግንአለን ስላሳየሽን ሸር
ሰላም ሰላም ሰሙዬ እንኳን በሰላም መጣሽ በጣም ምርጥ የዶናት አሰራር ነው ቀላል የሚጤፍጥ ከለሩ የሚያምር ዶናት ነው ያዘጋጀሽልን እናመሰግናለን❤
ሰላምሽ ይብዛ በጣም ምርጥ አሰራር ጎበዝ እኔና ሊጥ እሳትና ውሃ ባቦካው አይነሳም ምንም አልችል😅
አሰለሙአለይኩም እኳን ሰላም መጣሽ አሪፍ አሰራር ነበር በርች❤🎉
ማሻአላህ ሰሙየ ምርጥ አሰራር 👍👍👍👍
ማሻ አላህ በርቺ ውዴ
ዋውውውው በጣም ያምራል በርች ሳምሪ ሼር
ሰላም ሰሚራዬ ሰላምሽ ይብዛ
ዴናት አሰራርንና ግብአቱ
እንቁላል ስኳር ዘይት ወተት ዱቄትና ፒክን ፓውደር አድርገሽ ሁሉንም በምትፈልጊው መጠን እና ልክ አዋህደሽ ስጨርሽ መጋገሪያሽ ዘይት ቀብተሽ ጋገርሽው እውነትም ከውጭ የሚገዛውን ኬክ ያስንቃል ቅርፁ ዶናት ይመስላል ኬክ አልሽው እጅ ስሙን
ያምራል መጣፉንም ነግረሽና እኛም ከለሩን አይተን ተደምመናል 😅ዋውውውው እጅሽ ይባረክ የኔ ሴት ❤❤❤
ዋዉ ምርጥ ዶናት ባለሞያ ነሽ በርቺ ዉዴ
ማሻአላህ ሰሙዬ እጅሽ ይባረክ 👌👌
መጋገሪያው አለኝ ሺኤን በነፃ ሰቶኝ አይገርምም 😳
ለምን ቪድዬ አትለቂም
ሮዝዬ እልመቼኝአለ videoለመስራት
ያምራል
ሰላም ሽ ይብዛ ሰሚራዬ እንኳን ደህና መጣሽ ልዩ በጣም ቆንጆ ኬክ ዶናት ነው የሚመስለው እናመሰግናለን ውዷ ❤❤❤
የኔውድ
ያምራል