Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
በትክክል። ዘመድኩን የውስጥ ሰላይ ሆኗል።
@@Bona-k3u ዘመድኩን ሰላይ ሳይሆን ትግሉ እንድጠራ የማስተካከያ ሥራ እንድሠሩ የምታገል ድንበር የለሽ ታጋይ ነው።
ዘመዳ እኮ: ጥዋት:ማታ:አማራን:ማ ፍረስ:ነው:ትልቁ:የቤት: ስራው::everything h e got from government spying agency. አማራን: እያፈረሰህ:ነው::ዘመዴ:አፍራሽ:ነው
ብሔረተኛ ነኝ የሚለን ፋኖ የወንበዴ እና የማጅራት መቺ ጥርቅም ነው ! ይህ ቅጥረኛ የህዉሓት እና የሻብያን የእንግዴ ልጅ ስለሆነ ገና በእንጭጭነቱ አከርካሪውን መስበር የግድ ነው !✌✌✌
ይሻልሀል?ሌላስ?
@Ethiopiandream00 ሌላውን አጎትህን ጠይቅ😅😅
Hidna sberew eski 😅
Ye wusha lij be ethiopiawinetma ke metared wuch lela min ametalih
እኔ እንደ ግሌ ድሮ ሁሉም ክልሎች በብሔራቸው ተደራጅተው ህገመንግስቱም በብሔር አስተዳደር ተዋቅሮ እያለ የአማራ ብሔርተኛ ነኝ ለማለት እሽኮረመም ነበር ሳይገባኝ ኢትዮጽያኒስት ከሚባሉት ጎራ ነበርኩኝ አሁን ግን እኔ ብቻም ሳልሆን ሚሊዮኖች የአማራ ብሔርተኛ ስለተፈጠረ እኔም ድብን ያልኩ አክራሪ የአማራ ብሔርተኛ ነኝ። ሁሉም በብሔሩ ተደራጅቶ ህገመንግስቱም በብሔር ብሔረሰቦች የተዋቀረ ሆኖ ሳለ የአማራ ብሔርተኝነት የሚያማቸው ሰዎች ዛሬም ከህመማቸው ማገገም አልቻሉም ጧ ብለው መፈንዳት በአናታቸው ተተክለው ኡኡኡ ማለት መብታቸው ነው። አማራነት አብቧል ገና ብሔርተኝነት ይለመልማል። ድል ለተገፋው የአማራ ህዝብ ።💪💪💪እናሸንፋለን ።
He's double agent never trust zemed,!! God bless Asres heroes
ተው እባክህ ፣ አስረስና መዓዛ ብሩ ከማን ጋር እንደሚሠሩ እንጠረጥራለን። ብአዲኖችን በብልጽግና መተካትና አሁን እየተሠራ ያለውን ሰይጣናዊ ሥራ ማስቀጠል ነው። በአጠቃላይ የዲጅታላይዜሽኑ ሥራ እንዲቀጥል ስለሚፈለግ እንጂ ፣ምዕራባውያን እስካሁን ይህን መንግሥት በቃህ ብለው በተተካ ነበረ። እንግዲህ ይህን ክፍተት ለመሙላት ነው ጥረቱ በተለይ በምዕራብና ዘመናዊነት ፈላጊዎቹ። መዓዛ ተብዬዋ አሜሪካ በሽልማት ወቅት ማኖ መንካቷን እንደቀላል የምናይ ይመስላችኋል? የምዕራቡ የጥፋት አለቆችስ ደህና የተጀመረላቸውና በፍጥነት እየተካሄደላቸው ያለው አጀንዳቸው እንዲቀለበስ ዝም ብለው የሚያዩ ይመስላችኋል? ደካማነት ነው! ይሟሟቷታል እንጂ እጃቸውን አጣጥፈው ይቀመጡ ዘንድ ሉሲፈር አይፈቅድላቸውም ፤ሆኖም ግን እግዚአብሔር በዐይን ጥቅሻ ይገለባብጠው ዘንድ እናምናለን ፤ ስለደጋግ አባቶቻችን እና ከኢትዮያ ጋር ስላለው ቃል ኪዳን።
ዘመዴ እኮ ሜዳ ላይ ያለ አይደለም ግን የሚደርሰው info.የሚገርም ነው ከነማሰረጃው ነው ወደኋላ ሄዶ ተመልሶ አቀናጅቶ ነው ቀንድ ቀንዳችሁን የሚላችሁ።በኋላ ውርደቱ ለእናንተ ነውና ቆም ብላችሁ አሰቡና እውነታውን ፈልጋችሁ የአማራ ፋኖ ወንድሞቻችን ትግል በአንድነታቸው ተሳስረው ወገናቸውን የመኖር ነፃነቱን የሚያወጅበት ቀን እንዲያሳጥሩ በ+ve ገንቢ ሀሳብ ዘመዴን አግዙት።
ዘመዴ ጀግና ነው፡፡ ሸንጎ ሺ ቢንጫጫ ዘመዴን አንጠላውም፡፡እኛ አማራውያን እንወደዋለን
ዘመዴ ጊዜ ቢፈጅበትም የአማራ ህዝብ የሚያደርገውን የህልውና ትግል የሚበትነውን ፀረ አማራ ሴረኛ አደረጃጀትን መስርቶ በአማራ ህዝብ መካከል ለዘመናት ያደፈጠውን ነአማራም የኢትዮጵያም ጠላት የሆነውን ቡድን ደርሶበታል ።ነገር ግን ዘመዴ አሁንም ቢሆን እውነተኞቹን የማወቅና የመለየት ችግር አለበት ። እየቆየ ይገባዋል እውነተኛ የአማራና የኢትዮጵያ ልጆችን ያውቃቸዋል ።7:23
የዘመናችን ችግር ትናንት ቅዱስ ቅዱስ ያሉትን ዛሬ ላይ እርኩስ የማለታችን ሲሆን የሕዝብን ጥያቄ ማስመለስ ትቶ እርስ በእርስ መተላለቅ ውድቀትን ያመጣል።
መልስ ስትሰጣጡ ዘላለሙኑ ትኖራላችሁ እንጂ አማራ አንድ አይሆንም። ሆኖም አያውቅም።ወፊትም አይሆንም። ከፈሱ የተጣላ ህዝብ ነው። ይልቅ ደሀውን አማራ አታስጨርሱ፡ ይኑርበት ። እናንተ እንዳፈቀዳችሁ በተመቻቸ ኑሮ
የምታስረዳበት ቋንቋ እራሱ ይደብራል ዘገምተኛ ዘረኛ ምንም አይጥምም ማነው እያሸነፈ ያለው ብቻ የአማራን ህዝብ አታስጨርሱት ምድረ ጥቅመኛ
Pro-Ethiopian and being an Amhara Nationalist are not two opposing forces. Is amhara nationalism creating a new country for this man?
አቤት አለማፈር ውርደት ነው።እረ ተው ሁሉም እኮ ሁሉንም ያዳምጣል እረ በፈጣሪ ውጡ ከጎጠኝነት(በክልል ከፋፍለውን እንኳ እንዴት ወገኖቻችንን እየጨረሱ ያሉትን ጥቁር ጣሊያኖችን (ከTPLF-ኦሮሙማው ብልፅግና እንደ አሜሪካን ፉትቦል ተቀባብለው)ይህን እያወቃችሁ እውነትን ይዞ እራሱን ለምንም ዓይነት ጥቃት አጋልጦ በአማራው የህልውና ትግል ውሰጥ ሁሌም በሚያገኘው/በሚደወልልለት በቁጭት እየተነሳ መሰተካከል አለበት እያለ ሃሳብ በሚሰጠው የተሳሳተውንም ግለሰብ በግልፅ ሰለሚያሰጣችሁ እንደአፍራሸ ቆጥራችሁ የምትተረተሩትን አቁሙ።ይልቅሰ የራሰ ወዳድነታችሁን /ኢጓችሁን ተውና ለወገናችሁ ሰለሚፈሰው ደም/ሰለሚያልቀው ነብሰ ይመማቸሁ።እንደጅብ ተጠራርታችሁ አታደንቁሩን።
አረ አናንተ የጅላንፎ ስብስብ ይሄ የአክራሪ ጎጠኛነት ጊዜው አልፎበታል የ አብድ ምኞት ይቅርባቹህ, ይሄ የማጅራት መቺ ወሮበላ ቡድን የትም አይደርስም መጨረሻው አፈር ነህና ወደ አፈር አደባልቅሃለሁ ነው, መቃብረም አይኖረውም
Amhara united
የሀብታሙ ዳፋ ለነዘመድኩን በቀለ ሊተርፍ ነዉ ሁሉም አዉቋል ልብ ያለዉ ሊብ ይበል ዘመዴ ልትበላ ነዉ አስብ
ዘመድኩን ከአረጋ ከበደ ጋር ጀርመን ተገናኝተው እንዲከፋፍልና እና ገንዘብ እንደሚሰጠው ቃል ተገብቶለት ነው አስረስን የሌለ ነገር እየፈጠረ ስም ማጥፋት የጀመረው።ግን አንሰማውም።
እውነት ፋኖ ሚድያ አትመኑ ችግር ያለበት የሚቀባጥረውን አትመኑ ስልክ ከህዝብ ግንኝነታቸ በስተቀር እውነት እውነት እላቹኋለሁ እናንተ መሬት ላይ ያላቹሁት ደም እየሰጣቹሁት ማንም ሚድያ ወሬ አታውሩ ወራለሚሸጡ እስቲ ትታቹ ለሚሞተው አማራ ብላቹ ይሳሳታል
ቀድመህ መናዘዝ ጀመርክ የአማሃራ ትግል be zemedkun አየታረመ ነው
አስታራቂ የለ አበጣባጭ ብቻ የወያኔ የኦነግ ጕዳይ አስፈፃሚ ትሸነፋላችሁ
ዘመዴ አና እስክንድር አንድ ለመሆናቸው ማስረጃ መስቀመጥ የሰፈልጋል
Do not talk a false aquisation, Zemede has right !!!
ዘመድኩን አኢትዮጵያዊነት ቢሆን ኖሮ ባገኘው አጋጣሚ ሁሉ አንድነቱን የሚመታው ?
don't touch Zemedin
ተንተባተብ ምድረ እስኮድ ዘመድ እውነተኛ ስውነው እደናተ ተገለባባጭ አይደለም
ተንታኝ ነህ የምትለው ሰው ደቆሮ ነህ ጎንደርን እዴመታላችሁ ነበር ፍላጎታችሁ ።ቆሮ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዘመዴ ሚስጥሩ እውነተኛነቱ ነው
🔻የጨፍጫፊው አብዮት አህመድ መንግስት በቅርቡ ይወድቃል
ጉደኞች
Why all this mess is going on without any solution? Is really Amhara existed? I don't think so sorry!
Berth jal kotu kemeda Wichita adrugut
Gojamoch denkorowoch.
Almaze tamnja yazash yametwagiw anchi nash yamtmasyaw eko yagarmale
አዉታው አስቲ መረጃዉን ዝም ብለህ ማዉራት አይደለም
AMARA yelem, its only AGEW,KEMANT, SINASHA,WEYTO
በትክክል። ዘመድኩን የውስጥ ሰላይ ሆኗል።
@@Bona-k3u
ዘመድኩን ሰላይ ሳይሆን ትግሉ እንድጠራ የማስተካከያ ሥራ እንድሠሩ የምታገል ድንበር የለሽ ታጋይ ነው።
ዘመዳ እኮ: ጥዋት:ማታ:አማራን:ማ ፍረስ:ነው:ትልቁ:የቤት: ስራው::everything h e got from government spying agency. አማራን: እያፈረሰህ:ነው::ዘመዴ:አፍራሽ:ነው
ብሔረተኛ ነኝ የሚለን ፋኖ የወንበዴ እና የማጅራት መቺ ጥርቅም ነው ! ይህ ቅጥረኛ የህዉሓት እና የሻብያን የእንግዴ ልጅ ስለሆነ ገና በእንጭጭነቱ አከርካሪውን መስበር የግድ ነው !✌✌✌
ይሻልሀል?ሌላስ?
@Ethiopiandream00 ሌላውን አጎትህን ጠይቅ😅😅
Hidna sberew eski 😅
Ye wusha lij be ethiopiawinetma ke metared wuch lela min ametalih
እኔ እንደ ግሌ ድሮ ሁሉም ክልሎች በብሔራቸው ተደራጅተው ህገመንግስቱም በብሔር አስተዳደር ተዋቅሮ እያለ የአማራ ብሔርተኛ ነኝ ለማለት እሽኮረመም ነበር ሳይገባኝ ኢትዮጽያኒስት ከሚባሉት ጎራ ነበርኩኝ አሁን ግን እኔ ብቻም ሳልሆን ሚሊዮኖች የአማራ ብሔርተኛ ስለተፈጠረ እኔም ድብን ያልኩ አክራሪ የአማራ ብሔርተኛ ነኝ። ሁሉም በብሔሩ ተደራጅቶ ህገመንግስቱም በብሔር ብሔረሰቦች የተዋቀረ ሆኖ ሳለ የአማራ ብሔርተኝነት የሚያማቸው ሰዎች ዛሬም ከህመማቸው ማገገም አልቻሉም ጧ ብለው መፈንዳት በአናታቸው ተተክለው ኡኡኡ ማለት መብታቸው ነው። አማራነት አብቧል ገና ብሔርተኝነት ይለመልማል። ድል ለተገፋው የአማራ ህዝብ ።💪💪💪እናሸንፋለን ።
He's double agent never trust zemed,!! God bless Asres heroes
ተው እባክህ ፣ አስረስና መዓዛ ብሩ ከማን ጋር እንደሚሠሩ እንጠረጥራለን። ብአዲኖችን በብልጽግና መተካትና አሁን እየተሠራ ያለውን ሰይጣናዊ ሥራ ማስቀጠል ነው። በአጠቃላይ የዲጅታላይዜሽኑ ሥራ እንዲቀጥል ስለሚፈለግ እንጂ ፣ምዕራባውያን እስካሁን ይህን መንግሥት በቃህ ብለው በተተካ ነበረ።
እንግዲህ ይህን ክፍተት ለመሙላት ነው ጥረቱ በተለይ በምዕራብና ዘመናዊነት ፈላጊዎቹ።
መዓዛ ተብዬዋ አሜሪካ በሽልማት ወቅት ማኖ መንካቷን እንደቀላል የምናይ ይመስላችኋል? የምዕራቡ የጥፋት አለቆችስ ደህና የተጀመረላቸውና በፍጥነት እየተካሄደላቸው ያለው አጀንዳቸው እንዲቀለበስ ዝም ብለው የሚያዩ ይመስላችኋል?
ደካማነት ነው! ይሟሟቷታል እንጂ እጃቸውን አጣጥፈው ይቀመጡ ዘንድ ሉሲፈር አይፈቅድላቸውም ፤ሆኖም ግን እግዚአብሔር በዐይን ጥቅሻ ይገለባብጠው ዘንድ እናምናለን ፤ ስለደጋግ አባቶቻችን እና ከኢትዮያ ጋር ስላለው ቃል ኪዳን።
ዘመዴ እኮ ሜዳ ላይ ያለ አይደለም ግን የሚደርሰው info.የሚገርም ነው ከነማሰረጃው ነው ወደኋላ ሄዶ ተመልሶ አቀናጅቶ ነው ቀንድ ቀንዳችሁን የሚላችሁ።በኋላ ውርደቱ ለእናንተ ነውና ቆም ብላችሁ አሰቡና እውነታውን ፈልጋችሁ የአማራ ፋኖ ወንድሞቻችን ትግል በአንድነታቸው ተሳስረው ወገናቸውን የመኖር ነፃነቱን የሚያወጅበት ቀን እንዲያሳጥሩ በ+ve ገንቢ ሀሳብ ዘመዴን አግዙት።
ዘመዴ ጀግና ነው፡፡ ሸንጎ ሺ ቢንጫጫ ዘመዴን አንጠላውም፡፡እኛ አማራውያን እንወደዋለን
ዘመዴ ጊዜ ቢፈጅበትም የአማራ ህዝብ የሚያደርገውን የህልውና ትግል የሚበትነውን ፀረ አማራ ሴረኛ አደረጃጀትን መስርቶ በአማራ ህዝብ መካከል ለዘመናት ያደፈጠውን ነአማራም የኢትዮጵያም ጠላት የሆነውን ቡድን ደርሶበታል ።ነገር ግን ዘመዴ አሁንም ቢሆን እውነተኞቹን የማወቅና የመለየት ችግር አለበት ። እየቆየ ይገባዋል እውነተኛ የአማራና የኢትዮጵያ ልጆችን ያውቃቸዋል ።
7:23