የእግዚአብሔርን ታቦት በጣዖት ቤት ውስጥ የሚያኖር ማነው? ፪ኛ ቆሮንቶስ ም. ፮፥፲፮ በመምህር ዘላለም ወንድሙ
Вставка
- Опубліковано 5 лют 2025
- #ወንጌለ ዘለዓለም ሚዲያ #wongele zelalem media #Zelalem #መምህር ዘላለም
ወመኑ ዘይዴምር ታቦተ እግዚአብሔር ውስተ ቤተ ጣዖት
የእግዚአብሔርን ታቦት በጣዖት ቤት ውስጥ የሚያኖር ማነው ?
፪ኛ ቆሮንቶስ ም. ፮፥፲፮ በመምህር ዘላለም ወንድሙ
#Memhir Zelalem #መምህር አድነው ወንድሙ #መምህር አድነው #Memhir adinew wondimu #Memhir adinew #Orthodox Tewahido Church #Ethiopia Orthodox Tewahido Church #EOTC #ስብከት #መዝሙር #ንስሐ መዝሙር
መምህር ዘላለም ወንድሙ በእውነቱ የሕይወትን ቃል ያሰማልን በእውነቱ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ ጤናውን ይስጥልን እንዲሁ ለዓመቱ ያድርሰን።
መምህራችን ቃለህይወት ያሰማል የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርክሎት
ኢካቦድ። ቸርነቱን ያድለን። ይቅረበን። አማናዊቷ ፅዮን ትጠብቀን። ቃለህይወት ያሰማልን።
ድንቅ ልብን ሃሴት የሚሞላ መንፈሳዊ ስብከት ነው! እግዚአብሔር አምላካችን ሃገራችንን ከጥፋት ህዝባችንን ከስደት ይጠብቅልን! የአህዛብን ክፉ ምክር በሃይለ መስቀሉ ያድቅቅልን! ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን! በእድሜ በጤና ያቆይልን!!!
ቃለህይወት ያሰማልን መግሰተ ሰማያትን ያሰማልን መግሰተ ሰማያትን ያዉርሰልን❤❤❤🙏🙏🙏
Aamna
ቃለ ህይወት ያሰማልን እመ አምላክ በምልጃዋ ታስታርቀን እግዚአብሔር ሰዉ ያጣበት ጊዜ ነዉ
አሜን ታሳርፋን😭😍 !!!
በድሜ በጠና ይጠብቅልን መመህር
😍 🙏😍 !!
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏 እግዚአብሔር በቸርነቱ በ፩፮ቱ ትእዛዛት እንድንኖር ይርዳን😢😢😢😪😪😪
ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ❤
መምሕራችን ቃለሕይወት ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅል
ፀጋ ይብዛልክ
መምህር እውነት ልክ ብለሀል ሁላችንም ልናስተውል ይገባል ድፍረት በዝቷል
የሕይወትዎትን ፍጻሜ ወላዲተ አምላክ ታሳምረው።
kalehiwoten yasemalen memehirachen
ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ ጤናውን ይስጥልን
መምህርዘላለም እግዜህበር ቀሪውዘመንህ የተባርከይሁንልህ እኛንም እግዜህበርአይቶ ይማርን
አሜን
ገራሚ ነው በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን🇨🇬❖🙏
Amen amen amen mamerachen qal halhewat yasmaln
ቃለ ሕይወትን ያሰማን በትክክል መምህር ኢካቦድ ሆነናል ይሄ ደግሞ የሆነብን መወሻሸትም መደባበቅም መሸሽም አያስፈለግም ከሊቅ እስከ ደቂቅ ካህን የተባሉት ቤተክርስትያንን ስለ ናቁ በእውነት ለክብር ሳይሆን ለደሞዝ ለሆድ እየሰሩ ታቢቱን መቅደሱን ስለተደፋፈሩት ነው አሉ ንፁሀን ስለ እነሱ ብሎ ይማረን ምህመናንም አብዝተነዋል በክተናል ቆሽሸናል ይጠበን እመቤታችን ታማልደን
ከ2000 በፊት የነበረው መፅሀፍ ቅዱስ ሁሉ ላይ > እንጅ < ታቦት >> አይልም ;;
@@ayadawit390¹¹¹1aa
ስለታቦት መረዳት ካልፈለግህ ምን ትሠራለህ
@@ayadawit390 እረ አይልም ከ2000 በፊት አንተ ነበርክ ያተምከው? ወሬ ለምን የማይመለክታችሁ ቦታ ጥልቅ ትላላችሁ
መምህር በእንባ አዳመጥኩኝ መድሐኒዓለም በምህረቱ ይማረን ክፉዎችን ያስታግስልን ክፉውን ዘመን ያሳጥርልን አሜን
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር
የተናገሩትን በእዝነ ህሊናችን ያስቀምጥልን። ለእርሶም የአገልግሎት ዋጋዎትን በመንግስተ ሠማያት ይክፈልዎ።
እግዚአብሔር ይመስገን💒 የድግል ማርያም 💒አማላዷነቷ አይለየን💒
ቃለህይዎት ያሳማልን
ቃለ ህይወት ያሠማልን❤❤❤❤❤❤❤
ቃለሕይወት ያሰማልን። አቤት የስብከት ፀጋና ሞገስ❤❤❤
AMEN! AMEN!! KALE HIWOT YASEMALEN!! MEMHERACHEN.
Ameen ameen ❤
Amen Amen Amen Memihirachin
AmenAmenAmen kalehywt yasemalen 🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏
አሜን ቃለ ሕይወት ያስማልን መምህራችን
በእውነቱ ቃለ ህይዎትን ቃለ በረከትን ያሰማልን እጹብ ዲንቅ ትምህርት ነው ያስተማሩን እግዚአብሔር ይስጥልን በርሜ በጸጋ ይጠብቅልን ከብልጽግና ተኩላዎች ይጠብቀዎት መምራችን !!!
“ለእግዚአብሔር ቤተ መቅደስም ከጣዖት ጋር ምን መጋጠም አለው? እኛ የሕያው እግዚአብሔር ቤተ መቅደስ ነንና እንዲሁም እግዚአብሔር ተናገረ እንዲህ ሲል፦ በእነርሱ እኖራለሁ በመካከላቸውም እመላለሳለሁ፥ አምላካቸውም እሆናለሁ እነርሱም ሕዝቤ ይሆናሉ።”
- 2ኛ ቆሮ 6፥16
Kale Hewet yasmalen
❤❤❤🎉🎉🎉
አሜን አሜን አሜን
ቃለ ህይይ ያሰማልን😢
ኢካቦድ ክብር ከእስራኤል ለቀቀ
Endemin yale girum kal new yihe? abzito yibarkih wendimachin
“After the Philistines had captured the ark of God, they took it from Ebenezer to Ashdod. 2 Then they carried the ark into Dagon’s temple and set it beside Dagon. 3 When the people of Ashdod rose early the next day, there was Dagon, fallen on his face on the ground before the ark of the Lord! They took Dagon and put him back in his place. 4 But the following morning when they rose, there was Dagon, fallen on his face on the ground before the ark of the Lord! His head and hands had been broken off and were lying on the threshold; only his body remained. “
Khy🎉🎉🎉
Amazing
ወንጌል የክርስቶስ ነው የዘልዓለም አይደለም፡፡
ክርስቶስ ፡ ዘላለማዊ ፡ አይደለም ፡ እንዴ??? ነው ፡ እኮ ፡
kale hiwot yasemalin
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
kale hewot yasmalen