"በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው ስለ እኛ የሚማልደው"
Вставка
- Опубліковано 11 лют 2025
- What's App ዋትስ ኣፕ- chat.whatsapp....
Telegram - ቴሌገራም t.me/mahederet...
Facebook Group ፌስቡክ ግሩፕ- / tewahedo21
Facebook page ፌስቡክ ፔጃችን - - / mahederetewahedo
More Videos
UA-cam ሌሎች ቪዲዮዎች ለማየት- / mahederetewahedo
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን በእውነት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእውነት ዘመንዎትን ሁሉ እግዚአብሔር ይባርክልን
አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን የአገልግሎት ዘመነዎትን ያርዝምልን አሜን
ለኛም የሰማነውን በልቦናችን ሰሌዳ ይሳልልን አሜን
አሜን አሜን አሜን
አሜን፫ወንድማችን ቃለህይወት ያሰማልን አገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ያርዝመወ የአንተ አይነት መምህሮች ይብዙልን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሠማልን
ወድማችን ፀጋውን ያብዛልህ እድሜና ጤና
ይሥጥልን
አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን የአግልግሎት ዘመን ይባረክ
እግዚአብሔር ይምስገን ይህን ቃል እድስማ ስላደርክልኝ አሜን
ክብር ምስጋና ለስላሴ ቃለ ሂወት ያሰማልን የሰማነው በልባችን ያሳድርልን እናመሰግናለን አሜን አሜን አሜን
ወንድማችን ቃለ ሂወት ያሰማልን የጤናህ የጉልበትህ ባለቤት ያድርግህ እናመሰግናለን ❤
አሜን አሜን አሜን
ቃለ ህይወት ያሰማልን
መምሀራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እግዚአብሔር ያኑርልን
በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ብርታቱን ይስጥህ!!!
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂይወትን ያሠማልን ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ቅዱስ እግአብሄር ስሙ ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን አሜን ሀገራችንን አቤቱ በቸርነትህ ጠብቅልን
አሜን አሜን አሜንመምህራችንቃለህይወትያሠማልንአሜን❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜና ፀጋ ይጠብቅልን እግዚ አብሔር አምላክ በምህረት አይኑ ይመልከተን ለ አገራችን ሰላም አንድነትና ፍቅርን ይስጥልን ከሚመጠው ቁጣና መቅስፍት ይሰውረን አሜን።
ቃለ ሕይወት ያስማልን ፅጋውን አብዝቶ ይስጥልን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያቆይልን
ቃለ ህይወት ያሠማልን እባክህ አምላኬ የሠማዉን በልቦናችን አሣድረዉ በእውነት እናመሠግናለን
ወንድማችን ቃለሂወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን
*_አሜን።፫ቃለ ህይውት ያሠማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ያቆይልን ፀጋወን ይብዛልህ እግዚአብሔር አምላክ.ቅድስት ሃገራችን ኢትዮጵያን ከክፉ ነገር የጠበቅለን_*
የማይጠገብ ትምህርት ነው
መናፍቃን ትንሽ ነገር ይዘው ዝም ብለው ይዘባርቃሉ
ኦቶዶክስ ለዘላለም ትኖራለች
ቃለህወት ያሰማልን ወድማችን እግዝአቤሄ ር ያቆይልን እግዝአቤሄር ይስጥልን
አሜን ቃለህወትን ያሰማልን ዝማሬ መላይክትንያሰማልን አሜን አሜን
አሜን ቃል ህይውት ያሰማልን መምህራችን
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክት ያሰማልን
ቃለ ህይወት ያሠማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን 🙏🙏🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን በምድር እንደ መሰከርክልት በአባቱ ፊትም እግዚአብሔር ይመሰክርልህ ወንድማችን🙏
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ
አሜንአሜንአሜንቃለህይወትያሠማልንወንድማችን
አሜን አሜን አሜን አባታችን ብእውነት ቃለ ህይወት ያስማልን
ስላም ለሀገራችን ኢ/ያ ሁላችህም ፀልዩ እግዝአብሔር ሀገራችን ኢ/ያ ስላም ፍቅር አድነት ያርግልን
አሜን ዝማሬ ምልክትን ያሰማልን
ቃል ሕይወትን ያስማልን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ይዎትን ያሰማልን ማምራቺን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን እግዚአብሔር ይስጥልን
Amen Amen Amen Qalehiwet Yasemalen
በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ ይሁን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘለአለም ትኑር አሜን አሜን አሜን
Amen Amen Amen egziabiher yakbrachu
Amen amen amen kale hiwet yasemalln
Amen.Amen.Amen
kale.hewate.yasmalen.mamhricen
egezabhara.rageme.edema.yestelen.egezabhare.yetmsgana.yehen
Amen amen amen kalehwet yasmaln
Amen Amen Amen kale hiwot yasemalen memherachin💚💛❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪
ቃለ ህይዎት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንክን ይባርክ ፀጋውን ያብዛልህ እኛም ሠምተን ቃሉን ለመተግበር ያብቃን አገራችን በምህረት እጁ ይጎብኝልን ሠላሙን ያውርድልን
Amen kalehiwot ysemalin
እግዚኣብሔር ጸጋዉ ያብዛላቹ ወንድማችን
ቃል ህይወት ይስጥልን
Amen kalehiwot yasemalen wondemachen Diakon Tibebe 🙏⛪
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህወትን ያሰማልን ወንድማችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመንን ይባርክልን የሰማነውን በንፁ ልቦና ባንደበታችን ያሳድርብን
እግዚያብሔር ይባርክ
*ቃለህይወትን ቃለበረከትን ያሰማልን*
Amen kale hiwetu yasemanal❤️🙏🙏🙏!!!
እግዚአብሔር አምላክ አገራችን ኢትዮጵያን ሰለ እመቤት ሰለ ቅድስት ሰለ ድንግል ማርያም ብሎ ይጠብቅልን መምህራችን እመቤቴ ቅድሰት ድንግል ማርያም ጊታችን ከእዪሱሰ ክርስቶሰ ተሰፋ መንግስት ሰማያት ታውራስልን ቃለ ህይወት ይሥማልነ አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እኛም ሥምትህ መልካምን ፍሬ እደና ፋራ ይርዳን እግዚአብሔር የቅዱሳን አምላክ
ቃለሂወት ያሰማልን :ዲያቆን ጥበበ :እግዚአብሔር አምላክ ያአገልግሎት ዘመንህ ይባርክ :የሰማነው በልቦናችን ያሳድርልንነ ያሳድርልን: አሜን አሜን አሜን ።
አሜን አሜን አሜን
ቃለ ህይወት ያሰማልን!
ቃለ ህይወት ያስማልን ወንድማችን
ቃለ ህይወትን ያስማልን
አሜን፣ ቃል ፡ ሒዉት፡ያሰማልን ፡ አሜን፡አሜን
ወንድማችን ቃለ እይወት ያሰማልን
Keber mesegana le medanyalem yegbwal Amen.
ቃለ ህይወትን ያሰማልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን ...
ወንድማችን እድሜውን ፀጋውን ያብዛልህ ቃለህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን አቤቱ ሀገራችን ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ምህረት ያምጣላት በሰው ሀገር ወጠን እየገባን ሀገራችን በፍራቻአ ምን እንሆን አቤቱ ጌታየ ማህራት ሠላም ን ሥጣት ሀገራችን ኢትዮጵያ
Qale hiwot yasemali tsagawun yabzali
አሜንስለቃሉአምላካችንስሙየተመሰገነይሁንለአስተመሩንለመምህራችንቃለሒወትያሰማልንለኛምየሰማነውንእድንጠቀምበትቸሩመድሀንያለምይፍቀድልን።ሀገራችንበምህረትአይኑይመልከትልን።
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ዲያቆን ጥበበ!!!
አሜን አሜን አሜን
ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን ዲ/ ን ጥበበ ማሞ በድሜ በጤና ይጠብቅልን እግዚአብሔር በቸርነቱ ሃገራችንን ይመልክትልን አሜን።
ቃለህይወት ያሰማልን በእውነት በጣም ደስ ብሎናል እኛም ይህን ነው ምፈልገው እዳንሰናከል
አሜንንንንንንንንንን
Kalehiwt yasemalehn egzeabher bedime betena yetebkelehn
አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን
ቸሩ ሆይ ቸሩ ሆይ ናና
ቸሩ ሆይ ቸሩ ሆይ ናና
ቸሩ ሆይ አማኑኤል ናና
ቸሩ ሆይ የእስራኤል መና ቸሩ ሆይ ናና ።
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን መምህራችን ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያውርስልን።አሜን(፫)አቤቱ የእስራኤል አምላክ የሰራዊት ጌታ ልኡል እግዚአብሔር ሆይ ስምህ ከአፅናፍ አለም እስከ አፅናፍ አለም የተመሰገነ ይሁን አሜን።
እግዚአብሔር ይመስገን እንደምን አደራችሁ ማህበረ ተዋህዶ በእዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜና በጤና ይቆይልን አሜን በእዉነት መምህራችን ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን አሜን እኛም የሰማነዉን በእይነ ልቦናችን ይፃፍልን አሜን አሜን አሜን
መምህር በእውነት ቃለህይወትን ያሰማልን አገራችንንም እግዚአብሔር አምላክ ስለእናቱ ስለ ድንግል ማርያም ብሎ ሰላሙን ያውርድልን
ውዴ ጽሁፍሽን አስተካክይው ትክክል አይደለለም አጻጻፍሽ
@@ማህበረቅዱሳንየተዋሕዶቀኝ በጣም አመሰግናለው
ቃለሂወትን ያሰማልን
Kale hiwet yasemalin
አሜን አሜን አሜን
ቃለሂወት ያሰማልን የሰማነዉን በልባችን ያስቀምጥልን እኔስ እየረሳዉ እየተቸገርኩ ነዉ በፆለታችሁ አስብኝ
እልልልልልል አሜን አሜን አሜን
ለመ ምህሪችንቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅምእድሜጤናይስጥልን
እኛምበሰማነው መልካምያማርፍራእድናፍሪእግዚአብሄርይርዳንአሜን
በእውነት አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
Amen Amen Amen kalehiwot yasemaln wandemachn ye agelgelot zemanehen yebarekln.
AMEN
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ሰማነውን በልቦናችን ያሳድርቤን
እህት ወድሞቼ በፆለት አሰቡኝ
እግዚአብሔር ያስብሽ እመቤታችን በጸሎቷ ታስብሽ
መምህራችን ፀጋዉን ያብዛለወት
ቃለ ህይወት ያሠማልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድሜ
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ወላዲተ አምላክ በዘርፋፋ ቀሚሷ ሀገራችንን ከክፋ ነገር ሁላ ትከልልን
ቃለ ሂወት ያሰማልን ወንድማችን
አሜን ቃለህይወት ያስማልን
ወድማችን
እውነተኛ ዳኛ እግዚአብሔርብቻነው
ቃልህይወት ያሰማልን ተባረክ ዕድሜ ጤና ተመየውልክ ወንድሜ
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወድሞቻችን አሜን አሜን
ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሄር ይመስገን ወድሞቻችን ፀጋውን ያብዛላችሁ አረ እኔስ ጨቆኛል ወገኖቼ እዴት ነው በሰላ ወደ ሀገራችን የምንገባው እግዚአብሄር ይባርክህ ወድማችን እናመሰግናለን
ቃለህይወትን ያሠማልን አባታችን ጸጋውን ያብዛሎት እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልን አባታችን እኛም የሠማነው በልቦናችን ያሣድርብን
ይሄ የመናፍቃን ትርጉሙን ሳያውቁ ሰውን ያስቱበታል
አባታችን ጥያቄ ነበረኝ
አባ አይደሉም ዲያቆን ጥበበ ነው የሚባለው!!
@@melatgeberu4969 እሺ ውዴ ክብር መስጠት ስላለብን ነው አመሰግናለሁ
እሺ እንደሱ ከሆነ ጥሩ ነው ይቅርታ
@@melatgeberu4969 ይቅር ለእግዚአብሔር ማማዬ በርቺልን
ቤተክርስቲያን ላይ እጃችሁን አንሱ ማለት ምን ማለት ነው?
Amen Amen kal hiwat yasemalin wadimachiin
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወድማችን እዉነት ነዉ ብዞሮች ተሰናክለዋል እኛንም የሚከራከሩን የዚህ አይነቶችን ጥቅስ እየተናገሩ ነዉ እግዚያብሔር ልቦናቸዉ ያብራላቸዉ
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ወንድማችን ።
Zmare melakt yasemaln wendmachn Admen tena ysth
በጣም አስፈላጊ ትምህርት ኖው በተለይ ለእህቶቻችን በምንፍቅና ቀንበር ተይዞው ለሚሰቃዩት ወ/ማቴ 8፥4 ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ የሚያዘን አንድ ነገር አለ ሂድ እና ለካህን ነፍስህን አስመርምር ሙሴ የሚያዝህን መባእ አቅርብ ለምስክርነት ብሎ ይልኮዋል ራሱ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ በዛ እንዳነጻው ሂድ ድነሃል አላለውም ላባቶች ካህናት አድርጎ የመረጣቾው ማኖው እሱ ራሱ ኖው ዘኅልቁ ካነበብኖው የጠራ ማኖው ላባቶች እንደጠራቾው አከበራቾው እንዳከበራቾው አጸደቃቾው ብሎ ደግሞ ሐ/ቁዱስ ጳውሎስም ነግሮናል ስለዚህ ክብራቾውን አልነካም እኛ ራሳችን ካህናት ነን የሚሉት ሴቶች በጣም ቡዙዎች ናቾው
እና እኔ የሚሎው ወደ ማን ኖው የሚማልድልን ብለን እስኪ እንጠይቃቾው ጌና ኢየሱስ ክርስቶስ እግዚአብሔር መሆኑን አልገባቾውም ዓይነ ልቦናቾውን ይክፈት
አሜን አሜን አሜንአሜን አሜን አሜን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
መምህር ችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለኛም የሰማነውስ በልቦናችን ሳሌዳ ይፅፍልን
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
በእውነት ቃለ ሂወት ያሠማልን ይህ የኔ ጥያቄ ነበር ዛሬ ተመለሰልኝ 😘ወድማችን ፀጋውን ያብዛልህ ወድማችን እኔ ዋትሳፕ ልገባ ፈልጌ ፉል አለኝ ሁለተኛ ግሩፕ ክፈቱልን👏
ኣሜን ሰላም ያሳደረን ሰላም ያውልን ቃለ ሂዎት ያሰማልን
Amen kale eyewten yasmlen wendmachen!!!
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ
ወንድማችን