የሲንጀር ዋጋ በአዲስ አበባ | Sewing machine price in Addis Ababa | Ethiopia

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 лип 2024
  • የሲንጀር ዋጋ በአዲስ አበባ | Sewing machine price in Addis Ababa | Ethiopia
    Addis Ababa
    #ethiopia
    #ሲንጀር
    Sewing_machine
    ሰላም ውድ ተመልካቾችን በዛሬው ቪዲዮ ስለ ሲንጀር ወጋ ጥራት አይነት መጠን እንዲሁም በመጠኑ ያገለገሉ ሲንጀሮችን እናስቀኛቹኋለን።
    የምትፈልጉትን ሲንጀር ለመግዛት ወይም ለማዘዝ በእነዚህ ስልኮች መደወል ትችላላችሁ!! ኢማን ሲንጀር መሸጫ 0911685118 / 0984812804
    Time codes
    00:00 key moment
    2:00 new sewing machin አዳዲስ ሲንጀሮች
    15:19 used Sewing machine የገለገሉ ሲንጀሮች ዋጋ እና አይነት

КОМЕНТАРІ • 28

  • @sulem4124
    @sulem4124 3 місяці тому +3

    አይ አንተ የልብስ ማሽን እየጠየክ ምንድን ነው ሚሰፋ ትላለክ መጀመርያ ምንድነው ምጠይቀዉ ብለክ ግባ ጎበዝ ነክ የሁሉም ሰዉ ጥያቄ ነው የመለስከው ማሻአላህ

  • @jerrytube1640
    @jerrytube1640 4 місяці тому

    እናመሠግናለን

  • @Rita-Media
    @Rita-Media 4 місяці тому

    arif mereja new

  • @user-jk4zl7sz9q
    @user-jk4zl7sz9q 4 місяці тому +2

    ጠያቂው!
    እያዳመጥክ ጠይቅ እንጂ?
    ሰውየውን ግራ አጋባኸው
    እኛንም ጭምር!

  • @lijmuchebeyu6329
    @lijmuchebeyu6329 3 місяці тому +1

    Dulipu ምርጥ ነው❤❤❤❤❤❤

  • @kkgg3509
    @kkgg3509 19 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @AbdinasKasim
    @AbdinasKasim 26 днів тому

    Maqi Q1 sint new abate

  • @user-ln6xj8ed6k
    @user-ln6xj8ed6k 3 місяці тому

    ወረባቦ ትልካላችሁ አንድ ሲንጅ
    አንድ ኦቨር ሉክ ጋራቲ ካለው

  • @seyoumberhanutm9491
    @seyoumberhanutm9491 8 днів тому

    ስለምታቀርቡት ምርት በቂ የሆነ መረጃ ሜቅረብ ብትችሉ ጥሩ ነው ለምሳሌ ከቀረጻ በፊት በደንብ ብትዘጋጁበት ጥሩ ነው ወይም ባለሙያ ብታማክሩ ወይም ከፍላችሁ ብታቀርቡ የተሻለ ይሆናል

    • @Ayneta-media
      @Ayneta-media  6 днів тому

      ua-cam.com/video/mhMvfgdebn8/v-deo.htmlsi=hVyEpESMCgu4Bh0o

  • @BilalNebil
    @BilalNebil 3 місяці тому +1

    አጠቃላይ ሙሉ ማቴሪያል ለጀማሪ ሠሪ ሥንት ብር ይጅበታል?

  • @sinkebirhanu8265
    @sinkebirhanu8265 3 місяці тому

    Second hand new weys addis

  • @AbdinasKasim
    @AbdinasKasim 26 днів тому

    MaqiQ1 sint new

  • @user-qx2un4fc1y
    @user-qx2un4fc1y 2 місяці тому

    Waga lemin tidebiqalachihu

  • @MedhanieAregay
    @MedhanieAregay 20 днів тому

    የግድ ዋጋ ለማወቅ እንድንደውል ነው የዋጋ ድምፁ ምትቆርጠው? ሰገጤ

  • @mychannel-bq1mq
    @mychannel-bq1mq 2 місяці тому

    Hi where is the location I’m not ethopian

    • @Ayneta-media
      @Ayneta-media  2 місяці тому

      መርካቶ አዲሳባ የገበያ መአከል ለበለጠ መረጃ ይደውሉላቸው

  • @user-qx2un4fc1y
    @user-qx2un4fc1y 2 місяці тому

    የምቀንስ overlook የለም?

    • @Ayneta-media
      @Ayneta-media  2 місяці тому

      አለ ቪዲዮውን እሥከመጨረሻ ይመልከቱተት ያገለገለም አላቸው

    • @Ayneta-media
      @Ayneta-media  2 місяці тому

      አለ ቪዲዮውን እሥከመጨረሻ ይመልከቱተት ያገለገለም አላቸው

  • @MeklitTadese
    @MeklitTadese Місяць тому

    Silk kutir lakuln

  • @henyapps3639
    @henyapps3639 3 місяці тому

    ለምንደንው ዋጋ ሲናገር ሰውየው ክሮፕ ያረከው? ወይስ ኢዲት ማረግ ኣትችልም?

    • @Ayneta-media
      @Ayneta-media  3 місяці тому

      ለበለጠ ይደውሉላቸው

    • @user-uz1mj7sf7e
      @user-uz1mj7sf7e 2 місяці тому +1

      ጠያቂው ጋዜጠኛ ሳይሆን ደላላ ነው😂😂

  • @sebeletsegaw3001
    @sebeletsegaw3001 29 днів тому

    ለምንድን ነው ዋጋ ብለህ የጠየከውን ሲናገር ድምፁን የምትቆርጠው??? ትክክል አይደለህም ሰው የሚፈልገው እውነትን ነው:: ሚዲያ ካልክ ነፃ ሁን