Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ይህንን ሚድያ የምታዩ በስላሴ ስም እለምናለሁ .እግዚአብሄር ይባርካችሁ.
Amen Amen❤❤❤
Amen
Amen ❤️🙏
አሜን ይባርኩን❤❤❤
@@sosinabeyene1005 😊at
ስለምታቀርቡልን መርሀ ግብር እናመሰግናለን እናንተን የሰጠን ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን!!!
መምህራችን ስለ ቤተ ክርስቲያናችን ያሉት እጅግ ያስደስታል!! ቸር ወሬ ያሰማዎት!!መድሃኔዓለም እንደ ቅዱስ ዳዊት ያለ የንስሐ ልቦና ይስጠን!!!
እግዚአብሔር ሆይ ለንስሀ ሞት አብቃን 😢
አሜን ❤️አሜን አሜን ❤️ የዛን ጊዜ የደስታን የምጣ መድሃኒአለም 😥👏👏👏
አሜን
መምህር ቃለ ሕይወትን ያሰማልንየሰማንውን ለማድረግ እግዚአብሔር ይርዳን አሜን
Kalhwot yasemalen Memeherachin Kedus egezhbher bedeme btenaYetbkelen ✝️✝️
በጭንቅ በመከራ ተስፋ በመቁረጥ ጊዜ እንደዝ ተስፋ የምሰጡን መምህራንን ያብዛልን
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምሕራችን እግዚአብሔር ያቆይልን እኛም ወደ እግዚአብሔር እንድንቀርብ ይርዳን አሜን🤲🤲🤲🤲💒💒💒❤ በርቱልን
እናመሰግናለን ክብር ይስጥልን
ዕውቁ እና ድንቁ መምህር ሰለሞን ቃለሕይወት ያሰሙልን
,በርታልን ወንድማችን መምህር መስፍን በጣም በጣም ግሩም ትምህርቶች ናቸው። በርታ እብረንህ ነን።
መምህር መስፍን ቃለ ህይወት ያሰማልን
ቃለ ሂወት ያሰማን አሜንንንንንንንን
በጣም እናመሰግናለን መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን
መምህራኞቻችን ኑሩልን በጣም እንወዳችዋለን ❤🙏♥️ቃለህይወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
መምህር ቃልህወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልን የተዋህዶ ዕንቆች
መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን ❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤መምሕራችን እድሜና ጤናን አብዝቶ ይሥጥልን ቃለሕይወትን ያሠማልን
አድሜ ይሰጥልን
እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክ ለኛም የሚለወጥ ልብ በእግዚአብሔር ቤት ፀንቶ የሚኖር ማንነት ይስጠን አሜን
አሜን መምህሮቻቾን ቃለህወትን ያሠማለን👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
እግዜሐብር ይመስገን ክብር ለሱ ይሁን
እግዚአብሄር አምላክ የህይወትን ቃል ያሰማልን መምህራችን ❤እውነት በቤቱ እንድንፀናና እንድንበረታ የሚያደርግ ትምህርት ነው በእድሜ በጤና ያቆይልን ለኛም ሰሚ ልቦና ይስጠን
በአውነት ነፍስ እምያለመልም ትምህርት ነው ❤ወንድሞቼ በድጋሚ ቃለ ህይወት ያሰማልን ♥️🙏
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
ለመምህራችን ቃለሒወት ያስማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን🙏🏽
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛሎት
በእውነት እረፍትን የሚሰጥ ግሩም ድንቅ ውይይት ነው ።
በርቱ
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤
መምህር ቃለ ሕይወት ያሠማልን
ሁሉን የሚያደርግ አምላክ እየሱስ ክርስቶስ ምህረትን ይላክልን እርሱ መሀሪ አምላክ ነው
እኔን የሚገርመኝ ያን የሚያክል ግዙፍ የጨረቃ ከዋክብት ክምችት ስንት አመት ተመራምረው ደርሰውበት አንድ A5 የሚያክል በሳይዝ ተንሽ ውስጡ ግን ከደረሱበት የጨረቃ ክምችት የበለጠ ከአለም ሁሉ ድንቅ ድንቅ ነገርን የያዘ ቅዱስ የሆነውን መፅሀፍ ቅዱስ ማንበብና እንዴት መረዳት እንዳቃታቸው ይደንቀኛል። መመረጥን የመሰለ ምን ድንቅ ነገር አለ እግዚአብሄር ሆይ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ በመሆኔ እጅግ አመሰግንካለው ክብርና ምስጋና ሁሌም ለንተ ይገባል አሜን፣
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እንወዳችኋለን
Hallelujah Hallelujah Hallelujah 🙌 Praise the Lord 🙌 🙏 Amen 🙏 🙌 👏 Kalihiwotin Yasemalin Memihirachin!
እግዚአብሔር ከሚጸኑት ያድርገንእግዚአብሔር ይስጥልኝ መምህሮቻችን እድሜያቸው ከጤና ጋር ይስጥልን
ቃለ ሒወት ያሰማልን መምህር! እናመሰጉናለን የወርቅ ዘንግ አዘጋጆችን በሙሉ እግዚአብሔር ይባርካችሁ!
መምህራችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን መምህርቻችን
Kale hiwetten yassemalen le memehrachen Amen
እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመናችን ይባረክ ሰላማቹ ይብዛ ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
እጅግ አስተማሪእና ምክር በአይናችን እያየነው ያለው ነው ፣አምላካችን ልብ ይስጠን፣ፈጣሪያችን አምላካችን ይቅር ይበለን፣ ፣መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን ፣በተስፋህ እናምናለን፣የእግዚአብሔር ሃይል ያሸንፋል እውነት ነው 😭😭😭😭🇪🇹
❤አሜን❤አሜን❤ ቃለ❤ሂወት❤ያሰማልን❤❤❤
Kalehiwot yasemalin
ለንስሀ ያብቃን ❤❤🤲
መምህራችን ቃለህይወት ያስማልን እድሜ ይስጥልን
እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን የድንግል ልጅ....,!!!
እንኳን በደህና መጣችሁ የትዋህዶ እቁውች አባቶቻችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን ኦረቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ለዝላለም ትኑር 🙏
Egizabeher Ethiopian yetebekelen 🤲🙏Yemategeb tiyakena melesMemeher yagelegelot zemeno yebarek❤
እናመሰግናለን
በጣም እናመሠግናለን እግዚያብሔር ሰፊ ዕውቀትንና ትዕግሰትን ያብዛላችሁ!!
ከልብ እናመሰግናለን ሲላአቀራባቹልን መዓድ ❤️
ሳይንትስቶች እኮ እግዚያብሄር አለ ብለው ላለመቀበል ነው ምርምር ምናምን የሚሉት አቤቱ ምህረቱን ያብዛልን
በጣም ግሩም ትምህርት ነዉ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ለንስሐ ሞት ያበቃን ፈጣሪ ጌታ ሆይ ቶሎ ናልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ❤❤❤
መምህር ስለምትሠጡን አስተማሪ ፕሮግራም እጅግ እናመሠግናለን❤ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን!!
መምር ትምርትህ ሁሌ ደስ ይለኛል በእርጋታና በጥበብ የተሞላ እይታሀ ይገርመኛ እንዲሁ ፈጣሪ የፅናሀ
አምላከ እስራኤል ይሓልወና ።
Kale hiyiwet yasemalin memhir
ቃል አጥቼ ነው ያገልግሎት ዘመንህን ያብዛልን ስለ ልጅ አስተዳደግ ግን እንድ ነገር በለን መዘመኑ መዘዝ እየሆነ ነው የምናየው የወላጅ አላፊነት ግዴታውን ዋናውን ስራልን🙏🙏🙏
Amen kala hewat yasmalen 🙏
ምርጥ ትምህርት አግኝቸበታለሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ወንድሞች
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር!::
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ወንድሞቸ በርቱ
Kalhiwete yasemalene bedema betana yetebekelene
አሜን ድንቅ ነው እግዚአብሔር ይባርካችሁ ይጠብቃችሁ
Memhr qale hewet yasemalin egzabher edmena tena ysteh
viva
እግዚአብሔር ይክብር ይመስገን
መምህራችን እንኳን አደረሳችሁ 🙏🙏🙏
እባክህ ሰሞኑን ፀሀይ ወጥታ በዙሪዋ ቀስተደመና የሚታየው ምን እደሆነ ጠይቅልን።
Ebatu egzeabeher abakeh lebe setegnn ebakeh kalehn endakeber eredagnn
ቃለ ህይዎት ያሠማልን
እግዚአብሄርኢትዬጵያንሰላምያውርድልንቃለህይወትያሰማልን❤❤❤
Egziyabiher etsub dink new, yemayimeremer! Yesemanewin belibonachin asadiro le nisha yabkan! Memihir edmena tena yistilin, le azegagu wendimachinim Egziyabiher yistilin! Bertu meregagat ena tesfa new yetesemagne be bizu tewetirenal Egziyabiher yirdan
Thank you!
Enameseginihalen memihr Egiziabiher yeageligilot zemenihin ybark legnam libona ysiten kememeles gar
እግዚአብሔር ያክብርልን
ቃለህይወት ያሰማልን
👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
Kalehiwet yasemalin. 🇪🇷
ቃለሂወት ያሰማል
THANKS MEMERACHEN ❤
እግዚአብሔር ይመሰገን ለዓለመ ዐለም። አሜን
we love you and always we listined lecutre and advice thnkyou somuch❤❤❤
እናመሰግናለ መምህራችን
💚💛❤️✝️✝️✝️
Memhir Mesfin Amlak abzto yibarki Kale hijwet yasemalin regim ye agelglot edme ke tena gar Amlak yadililn ❤
Memihir edmena Tena yistihe Tebarek!!!
ቃለ ህይወት ያዋርስልን መምህር አዘጋጆቹንም እግዚአብሔር ይስጥልን ጥሩ ትምህርት ነው እናመሰግናለን
❤❤❤
Bertu Memhr
በጣም የሚገርመኝ ነገር ቢኖር በለው ግደለው የሚል ቢሆን ብዙ ላይክ ይደረግ ነበር እንዲህ የሆነ ለነብስ የሆነ ትምህርት ስንሰማ ግን ላይክ የለም በሉ ኦርቶዶክሳዊያን አሁኑኑ ላይክና ሼር አርጉ እኔ አሪጊያለሁ ለመምህር እድሜና ጤና እመኛለሁ
True this the end
Memirachin kal Eyotin yasemalin.
kale hiwet yasemaln 🎉🎉🎉
አወንትክክልይመጣልነቢይአለይሒአሰላም።እየሱሰማለትነዉ
kale hiyiwte yasemalen
ይህንን ሚድያ የምታዩ በስላሴ ስም እለምናለሁ .እግዚአብሄር ይባርካችሁ.
Amen Amen❤❤❤
Amen
Amen ❤️🙏
አሜን ይባርኩን❤❤❤
@@sosinabeyene1005 😊at
ስለምታቀርቡልን መርሀ ግብር እናመሰግናለን እናንተን የሰጠን ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን!!!
መምህራችን ስለ ቤተ ክርስቲያናችን ያሉት እጅግ ያስደስታል!! ቸር ወሬ ያሰማዎት!!
መድሃኔዓለም እንደ ቅዱስ ዳዊት ያለ የንስሐ ልቦና ይስጠን!!!
እግዚአብሔር ሆይ ለንስሀ ሞት አብቃን 😢
አሜን ❤️አሜን አሜን ❤️ የዛን ጊዜ የደስታን የምጣ መድሃኒአለም 😥👏👏👏
አሜን
መምህር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
የሰማንውን ለማድረግ እግዚአብሔር ይርዳን አሜን
Kalhwot yasemalen Memeherachin
Kedus egezhbher bedeme btena
Yetbkelen ✝️✝️
በጭንቅ በመከራ ተስፋ በመቁረጥ ጊዜ እንደዝ ተስፋ የምሰጡን መምህራንን ያብዛልን
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምሕራችን እግዚአብሔር ያቆይልን እኛም ወደ እግዚአብሔር እንድንቀርብ ይርዳን አሜን🤲🤲🤲🤲💒💒💒❤ በርቱልን
እናመሰግናለን ክብር ይስጥልን
ዕውቁ እና ድንቁ መምህር ሰለሞን ቃለሕይወት ያሰሙልን
,በርታልን ወንድማችን መምህር መስፍን በጣም በጣም ግሩም ትምህርቶች ናቸው። በርታ እብረንህ ነን።
መምህር መስፍን ቃለ ህይወት ያሰማልን
ቃለ ሂወት ያሰማን አሜንንንንንንንን
በጣም እናመሰግናለን መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን
መምህራኞቻችን ኑሩልን በጣም እንወዳችዋለን ❤🙏♥️
ቃለህይወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
መምህር ቃልህወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልን የተዋህዶ ዕንቆች
መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን ❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤መምሕራችን እድሜና ጤናን አብዝቶ ይሥጥልን ቃለሕይወትን ያሠማልን
አድሜ ይሰጥልን
እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክ ለኛም የሚለወጥ ልብ በእግዚአብሔር ቤት ፀንቶ የሚኖር ማንነት ይስጠን አሜን
አሜን መምህሮቻቾን ቃለህወትን ያሠማለን👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
እግዜሐብር ይመስገን ክብር ለሱ ይሁን
እግዚአብሄር አምላክ የህይወትን ቃል ያሰማልን መምህራችን ❤እውነት በቤቱ እንድንፀናና እንድንበረታ የሚያደርግ ትምህርት ነው በእድሜ በጤና ያቆይልን ለኛም ሰሚ ልቦና ይስጠን
በአውነት ነፍስ እምያለመልም ትምህርት ነው ❤ወንድሞቼ በድጋሚ ቃለ ህይወት ያሰማልን ♥️🙏
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
ለመምህራችን ቃለሒወት ያስማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን🙏🏽
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛሎት
በእውነት እረፍትን የሚሰጥ ግሩም ድንቅ ውይይት ነው ።
በርቱ
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤
መምህር ቃለ ሕይወት ያሠማልን
ሁሉን የሚያደርግ አምላክ እየሱስ ክርስቶስ ምህረትን ይላክልን እርሱ መሀሪ አምላክ ነው
እኔን የሚገርመኝ ያን የሚያክል ግዙፍ የጨረቃ ከዋክብት ክምችት ስንት አመት ተመራምረው ደርሰውበት አንድ A5 የሚያክል በሳይዝ ተንሽ ውስጡ ግን ከደረሱበት የጨረቃ ክምችት የበለጠ ከአለም ሁሉ ድንቅ ድንቅ ነገርን የያዘ ቅዱስ የሆነውን መፅሀፍ ቅዱስ ማንበብና እንዴት መረዳት እንዳቃታቸው ይደንቀኛል። መመረጥን የመሰለ ምን ድንቅ ነገር አለ እግዚአብሄር ሆይ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ በመሆኔ እጅግ አመሰግንካለው ክብርና ምስጋና ሁሌም ለንተ ይገባል አሜን፣
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እንወዳችኋለን
Hallelujah Hallelujah Hallelujah 🙌 Praise the Lord 🙌 🙏 Amen 🙏 🙌 👏 Kalihiwotin Yasemalin Memihirachin!
እግዚአብሔር ከሚጸኑት ያድርገን
እግዚአብሔር ይስጥልኝ መምህሮቻችን እድሜያቸው ከጤና ጋር ይስጥልን
ቃለ ሒወት ያሰማልን መምህር! እናመሰጉናለን የወርቅ ዘንግ አዘጋጆችን በሙሉ እግዚአብሔር ይባርካችሁ!
መምህራችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን መምህርቻችን
Kale hiwetten yassemalen le memehrachen Amen
እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመናችን ይባረክ ሰላማቹ ይብዛ ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
እጅግ አስተማሪእና ምክር በአይናችን እያየነው ያለው ነው ፣አምላካችን ልብ ይስጠን፣ፈጣሪያችን አምላካችን ይቅር ይበለን፣ ፣መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን ፣በተስፋህ እናምናለን፣የእግዚአብሔር ሃይል ያሸንፋል እውነት ነው 😭😭😭😭🇪🇹
❤አሜን❤አሜን❤ ቃለ❤ሂወት❤ያሰማልን❤❤❤
Kalehiwot yasemalin
ለንስሀ ያብቃን ❤❤🤲
መምህራችን ቃለህይወት ያስማልን እድሜ ይስጥልን
እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን የድንግል ልጅ....,!!!
እንኳን በደህና መጣችሁ የትዋህዶ እቁውች አባቶቻችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን ኦረቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ለዝላለም ትኑር 🙏
Egizabeher Ethiopian yetebekelen 🤲🙏
Yemategeb tiyakena meles
Memeher yagelegelot zemeno yebarek❤