21ኛ ❤ 2ኛ ክፍል መንፈሳዊ እንግዳ ፦ የአለማችን እንዲህ መሆን ዋናው ሴራ ሲጋለጥ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 вер 2024

КОМЕНТАРІ • 325

  • @savannasav2609
    @savannasav2609 Місяць тому +34

    በጣም የሚገርም ትንታኔዎች ናቸው ወንድማችንና መምህር ዘና እያልን እየገረመኝ ነው የተማርኩት። በቃ ዝም ብለን ማስተዋላችንን አጥተናል ማለት ነው? የሚገርመው እኮ እኛ እንኳን ስለመናፍስቱ አውቀናል ተረድተናል እያልን ያላስተዋልነው ብዙ ነገሮች እንዳሉ ተረድቻለሁ ነገር ግን ገና ሰይጣን የለም የለብኝም የሚሉትን ሳስብ በእውነት ፈራሁኝ እግዚአብሔር ይሁነን ዘንድሮ።

  • @qonijitiguyaGuya
    @qonijitiguyaGuya Місяць тому +32

    .መምህር እድሜ ጤና ይስጥህ በሁለቱም ክፍል ብዙ። ትምሬአልሁ መንፈሳዊ እንግዳ ግዜህን ስውተህ ለኛ ትምህርት ለስጠህን ፈጣሪ ከዚህ በላይ እውቀት ይስጥህ

  • @gidu-em1sq
    @gidu-em1sq Місяць тому +90

    እናቴን አሟቷል እህተ ማርያም እያላችሁ በፀሎታችሁ አስቡልኝ😢

    • @selamawitmengistu3128
      @selamawitmengistu3128 Місяць тому +5

      እማምላክ ትዳብስልሽ🟢🟡🔴🙏🙏🙏

    • @asnakudamtew310
      @asnakudamtew310 Місяць тому +3

      እግዚአብሔር ይፈውሳት አይዞሽ እኅቴ😢

    • @nahoma6488
      @nahoma6488 Місяць тому +3

      ፈጣሪ ይማርልሸ እመብርሃን ትጎብጚልሸ

    • @gidu-em1sq
      @gidu-em1sq Місяць тому +1

      @@asnakudamtew310 አሜን

    • @dramboo
      @dramboo Місяць тому +1

      እግዚአብሔር ይማርልሽ

  • @lamrotdemis5698
    @lamrotdemis5698 Місяць тому +7

    ጆሮ ያለው መስማትን ይስማ እንግድህ ሰምተን ተምረን
    ለመለወጥ ይርዳን እግዚአብሔር ይጠብቀን አሜን መምህሮቻችን ጸጋውን ያብዛላችሁ
    በእውነት እውቀቱን ጥበቡን ያብዛላችሁ

  • @aselefassefa3948
    @aselefassefa3948 27 днів тому +2

    መምህር በጣም ደስ የሚል ዘመኑን የዋጀ በተለይ የውጭውን ሀገር መናፍስት ሴሬ ለትውልድ በሚገባው አገላለፅ ነው ወንድማችን ያብራራው ገና ብዙ የሚለን ነገር ይኖራል ብዬ እገምታለሁ። በጣም ብዙ እውቀት ያዘለ አስተማሪ ውይይት ነው።እናመሰግናለን። እንደ አንተ አይነቶችን ያብዛልን። ለወደፊቱ በቕንቃ ማለት በፈረንጆቹ እንግዳ ቢያቀርብ በውጭ ያለው ወጣት ትውልድ ይጠቀምበታል።

  • @user-qp6ow2pp6q
    @user-qp6ow2pp6q Місяць тому

    እግዚአብሔር ይመስገን እግዳችን ኑሩልን 💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐

  • @AlazarmengistuBabi
    @AlazarmengistuBabi Місяць тому +8

    መምህር በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ ይህ ትምህርት ቢቀጥል በተከታታይ ክፍሎች ወንድማችን ቢቀርቡልን መልካም ነው ብዬ አስባለሁ:: ልዑል እግዚአብሔር አንተንም ወንድማችንንም ከጥፋት ከ ተንኰል ሁላችንን ይጠብቀን እግዚአብሔር ይርዳን

  • @user-kd2te7hr5c
    @user-kd2te7hr5c Місяць тому +7

    እግዚአብሔር በቸርነቱ ይጠብቀን በመጨረሻው ዘመን እንዳንጠፋ በጾም ጸሎት ስግደት እንበርታ እንጂ እጅግ አስጊ ሁኔታ ላይ ነው ያለነው።
    ወንድማችን ረጋ ባለ አገላለጽ በሚገባን ሁኔታ አስተምሮናል እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር ተስፋዬ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ።

  • @HawiBoka
    @HawiBoka Місяць тому +17

    ወለተ ዩሀንስ ብላችሁ ጸልዩልኝ።

  • @user-yl1oi2wk7p
    @user-yl1oi2wk7p Місяць тому +14

    ምመህርዬ እና እንግዳችን ወንድማችን እኳን ሰላም መጣቹልን እግዚአብሔር የምናዳምጠውን በልቦናችን ያሳድርልን የተግባር ሰው ያደርገን

  • @Mekdes-kr2rr
    @Mekdes-kr2rr Місяць тому +15

    በጣም የሚገርም ትምርት ነው ቁልጭ አድርጎ ነው ያስተማረን ይገርማል እስካሁን ደፍኖን ተጫወተብን አሁን ግን እድሜ ለአባቶቻችን ነቅተናል በተራችን እንጫወትበታለን ከ እግራችን ስር እግዝአብሄር ይጥልልናል

  • @jeenajeena6909
    @jeenajeena6909 Місяць тому +5

    የሚገርም ትንታኔነው ቃለሂወትን ያሰማልን ተስፋ መንግሰተ ሰማያትን ያውርስልን መምህሮቻችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ አሜን ፫

  • @fhfggf1733
    @fhfggf1733 8 днів тому +1

    ሀይለ ማርያም እያላችሁ በጥለታችሁ አስቡልኝ አሙብኝነው 😢😢😢😢😢

  • @MamaFG1382
    @MamaFG1382 Місяць тому

    ቃል ህይወት ያሰማልን ፣ እንዲህ አይነት ትምህርት ለአሁኑ ትውልድ ያስፈልጋል። ብዙዎቻችን አስተውሎአችን ተወስዷል

  • @user-is6oe6wv4v
    @user-is6oe6wv4v Місяць тому +1

    ልብ ያለው ልብ በል አይምሮ ያለው ያስታውል በርቱ መምህራኖቻችን 🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤

  • @GenetGenet-ct5ow
    @GenetGenet-ct5ow Місяць тому +2

    በጣም ድንቅ ትምህሪት ነው ዘመናቹ የተባረከ ይሁን❤❤❤❤

  • @user-tw9we6bm4t
    @user-tw9we6bm4t Місяць тому +12

    እንኳን ሰላም መጣችሁልን
    እናቴን አንድ እግሯን አደዝዞ አስቀምጧታል አሁን ጸበል ነች ሰሚነሺ ኪዳነ ምህረት 😢እናቶቼ አባቶቼ እህት ወድሞቼ ወለተ መስቀል ብላችሁ በጸሎታቺሁ አስቡልኝ 😢😢😢

    • @birhanewetere8578
      @birhanewetere8578 Місяць тому

      እግዝአብሔር ይማራቸው

    • @Marthamoges-yw5ub
      @Marthamoges-yw5ub Місяць тому

      አግዚአብሔር ያስብልሽ እመቤቴ ከእነ ልጇ ትዳብስልሽ

    • @user-we9zu4tq7g
      @user-we9zu4tq7g Місяць тому +1

      ጽሎት እመብርሃን እመ ኣዶናይ ❤✨

    • @tsedeynegatu5886
      @tsedeynegatu5886 Місяць тому

      እመ ብርሀን ትማርልሽ🙏🙏

  • @hawiizedi2386
    @hawiizedi2386 27 днів тому

    እየተመሰጥኩኝ ነዉ የሰማዋቹ ጆሮ ያለዉ ይስማ አቤቱ ወደ ቤትህ ዉሰደን እድሜና ጤናይስጣቹ መምህር🙏🙏🙏

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j Місяць тому +14

    ሰአት መጨመር አለበት ምንም የልቤ አልደረሰም ። ይህ ውይይት ነው ቃለ መጠይቅ ቢሆን ስትጠይቅ ይመልሳል ።ግን ይህ እያብራራችሁ እየተወያያችሁ ስለሆነ።ምንም የልቤ አልደረሰም ወይ ሰአቱ ይርዘም ወይም ተከታታይ ቢያንስ እስከ አስር ክፍል አቅርቡልን ።ቅር ብሎኛል። መመላለሱ ከከበደው ወንድማችን ድምፁን እየቀረፀ ይላልክልህ መምህር 👏
    እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር እና ወንድማችን 👏⛪🕯

    • @Tiku-cs1uq
      @Tiku-cs1uq Місяць тому +1

      ይህ የትውለመደው የጋዜጠኛና የአንድ ባለስልጣን ወይም ሌላ እንድ አዋቄ ሰውን እንደሚደረግ አይነት ቃለመ ጠይቅ አይደለም የመምህርንም ሃሳብ ብናደምጥ መልካም ነው ። የሁለቱም ሃሳብ በጣም ጥሩ ነው ።

    • @user-tz1hf4dl4j
      @user-tz1hf4dl4j Місяць тому +1

      @@Tiku-cs1uq
      እኔምኮ ውይይቱን ወድጄ ነው ሰአት ይጨመር ያልሁኝ ትኩ👏👏👏

    • @Tiku-cs1uq
      @Tiku-cs1uq Місяць тому +1

      እናመሰግናለን ወንድሞቻችን ።

  • @fhfggf1733
    @fhfggf1733 8 днів тому

    ቃል ሂወት ያስማልን 🌷🌷🌷

  • @DawitTub.
    @DawitTub. Місяць тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @Aynalem-kb3nv
    @Aynalem-kb3nv Місяць тому +4

    ሰላም መምህር እንዲሁም የመምህር ተማሪዎች በእውነቱ ስለ ሰጣችሁን ትምህርት ከልብ እናመሰገናለን እኛም የተማርነውን ወደ ህይዎታችን ወስደን እንዲንተገብር እግዚአብሔር ይርዳን ማስተዋልን ያድለን አምላክ መምህር ረጅም እድሜን ከጤና ጋር ያድልህ የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @asterwagaye4315
    @asterwagaye4315 Місяць тому

    ወገኖቼ ልብ ያለዉ ልብ ይበል በእዉነት በየዋህነት ካመንን ሞንም ባናዉቅም እግዚአብሔር ይገልጽልናል እና ይህንን ወንድም በደንብ ካዳመጣችሁት አሁን ያለንበትን በእዉነት እየነገረን ነዉ ወገኖቼ አስተዉሉ አለዳመምጡ አትናቁ ይገርማል ተባረክልን

  • @user-sy8ot2jo5v
    @user-sy8ot2jo5v Місяць тому +11

    የምክር ቃል ከቅዱስ ኤፍሬም
    ከሰይጣን በቀር ምንም ጠላት አይኑርህ የሰዎችን ስህተት አትመራመር የባልንጀራህ ኃጢአት አትግለጥ የባልጀራህ ውድቀት ደጋግመህ አታውራ በራስህ ኃጢአት ላይ ፍረድ እንጂ በሌሎች ላይ አትፍረድ ገዢያቸው አይደለህምና ኃጢአትን በፈጸመ ሰው ላይ ወቀሳ አታብዛ አንተም ትበድላለህና ነገር ግን ከኃጢአቱ ይመለስ ዘንድ ረዳትና መካሪ ሁነው ከወደቀበትም የስህተት ሥራ እንዲወጣ አበርታው ተስፋውን በእግዚአብሔር ላይ ቢያደርግ ኃጢአቱን ልክ በእሳት ፊት እንደወደቀ ገለባ ፈጥኖ እንደሚወገድለት ንገረው፡፡
    ቅዱስ ኤፍሬም 👏

    • @dramboo
      @dramboo Місяць тому

      በጣም የሚወደድ መልዕክት ነው የቅዱስ ኤፍሬም። አንቺስ ስለቀረበው ምን ትያለሽ?

    • @savannasav2609
      @savannasav2609 Місяць тому

      ይሄንን ኮመንት እስኪ የንስር አይን የሚለው ዪቲዪብ ላይ ፃፊው ዛሬ በተለቀቀው ቪድዮ ላይ ከሁለት ሺ በላይ ስድብ ተፅፎ አይቼ በጣም ነው ያዘንኩት ህዝቡን ምን ነካው?

  • @Solomon3326
    @Solomon3326 Місяць тому

    ዋዉ በጣም ጥሩ ትምህርት ነዉ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @hayuw7597
    @hayuw7597 Місяць тому +1

    ❤❤❤ፀጋውን ጨምሮ ያብዛልህ በጣም የተለየ ትምህርት ነነው እኛማ የመንፈስ ፈረስ ሆነን እየኖርን እየመሰልን ሞተናል❤❤❤❤❤ወይኔ መሸወድ እባካቹ እንመለስ እናልቅስ የሰለጠንን መስለን ጎዳናችን ወደ ሞት ለወንድማችን ቃለ ህይወት ይሰማልን መምህር እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤

  • @user-ge6ol5xt5w
    @user-ge6ol5xt5w Місяць тому

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላቹ

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa2619 10 днів тому

    በጣም ደስ የሚል ምክር ነው መምህር እናመስግናለን ❤❤❤❤

  • @abebaembiale3452
    @abebaembiale3452 Місяць тому

    Egziybhier ymesign tebarrki memhier bezu temernali❤❤❤❤emafikier titebikihie memhier

  • @DhJ-nk5wf
    @DhJ-nk5wf Місяць тому +1

    ይገረማን ማስተዋሉን ይስን መምህራችን በዉነት ፀጋዉን ያብዛልህ❤❤❤❤

  • @saramengtsab1422
    @saramengtsab1422 Місяць тому +1

    AMEN ❤❤❤AMEN ❤❤❤AMEN ❤❤AMEN ❤❤❤AMEN ❤❤❤AMEN ❤❤❤AMEN

  • @tigistteferi3260
    @tigistteferi3260 Місяць тому

    ይሚገረም እዉቅት እግዚአብሔር ይመሰገን ፀጋዉን ያብዛላቹ

  • @SenaitMeseret-fp8yi
    @SenaitMeseret-fp8yi Місяць тому

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ብዙ ነው የተማርንበበት

  • @user-gi4tu4pj1s
    @user-gi4tu4pj1s Місяць тому +1

    ይሄንን ህሊና ለሰጠህ ብሩህ ህሊና ለለገሰህ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @muha72
    @muha72 Місяць тому +20

    በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ እየሱስ ብላችሁ

    • @KsGd-br1js
      @KsGd-br1js Місяць тому

      እግዜ አቤሔር ያሥብሽ

    • @muha72
      @muha72 Місяць тому

      @@KsGd-br1js አሜን አሜን አሜን

    • @makedstilahun5578
      @makedstilahun5578 Місяць тому +1

      እግዚአብሔር ያስብሽ

    • @muha72
      @muha72 Місяць тому

      @@makedstilahun5578 አሜን አሜን አሜን

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 Місяць тому +2

    ወለተ ማርያም እግዝአብሔር ይመስገን አባታችን መምህር እናመግናለን በጣም ደስ የሚል መርሐግብር ነበር ይቀጥል ብዙ ተምረንበታል🎉🎉🎉

  • @user-me7jq6ji8g
    @user-me7jq6ji8g Місяць тому

    አሜን

  • @AacCaa-k1h
    @AacCaa-k1h Місяць тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @yeshihaile
    @yeshihaile Місяць тому

    Tsegawun abzto yestachu yagelgelot zemenachun yarzemew

  • @mendayemeko3604
    @mendayemeko3604 Місяць тому

    እውነት ቃለ ሂወት ያሰማልን ጥሩ እያብራችሁልን ነው ❤❤❤

  • @user-dx6dn1mj9q
    @user-dx6dn1mj9q Місяць тому +1

    እንኳን በስላም መጣችሁ መምህርየ በጣም ይገርማል ልዮ ትምህርት ነው❤❤❤❤❤

  • @helentesfay8776
    @helentesfay8776 Місяць тому +2

    መምህር በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን እባክህ እየመጣህ እንደዚህ ግልጥልጥ ያለ ግንዛቤን ትመክረን ዘንድ እንለምንሃለን ተባረኩ

  • @user-ey4ku9qe1f
    @user-ey4ku9qe1f Місяць тому +2

    This is an amazing interview. I couldn't believe some of the stuff you guys discussed. Thank you both. I am so happy we have teachers like you guys.

    • @dramboo
      @dramboo Місяць тому

      We are glad we made some impact by bringing the truth and strengthen our faith and get closer to Egziabhare.....there will be more parts to it.

  • @Fif7h
    @Fif7h Місяць тому +1

    እውነት በጣም አሪፍ ትምህርት ነው መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ እዚህ ቀርባቹህ እድንማርበት ለረዳቹህን አባታችን እረዥም እድሜ እና ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር ያክብርልን

  • @luletkabadekabadegabrmaram2112
    @luletkabadekabadegabrmaram2112 Місяць тому +1

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን አሜን በጣም ያስደነግጣል እግዚአብሔር ይርዳን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💚💚💛💛💛💛❤️❤️❤️💒💒💒💒💒💒💒💒
    13:59

  • @user-gi4tu4pj1s
    @user-gi4tu4pj1s Місяць тому +1

    የዚ አባታችን ትንታኔ ለቱልድ በመፅሐፍ ውስጥ መውጣት አለበት ከቃል በላይ ነው

  • @hayuw7597
    @hayuw7597 Місяць тому

    ፀጋ ያብዛላቹ በጣም በጣም አስተማሪ ነው😊

  • @user-eq3ih4uh2n
    @user-eq3ih4uh2n Місяць тому +2

    እንኳን በሰላም መጣቹ❤ በጣም ደስ የሚል ትንታኔ ነው እግዚአብሔር ይባርካቹ ❤የማናውቀውን እንድናውቅ ሳላደረጋቹ እናመሰግናለን❤❤❤🎉🎉🎉

  • @YeshiemebetTadesse
    @YeshiemebetTadesse Місяць тому +1

    የእግዚአብሔር ሰላም ከሑላች ጋር ዪሁን አገራችንን ሰላም ያርግልን አሜን በጣም ትልቅ ትምህርት ነዉ ቃለህይወት ያሰማልን እረጂምእድሜ ከጤና ይስጥልን አሜን አሜን

  • @user-cm5gv9yn2p
    @user-cm5gv9yn2p Місяць тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እና ወንድማችን እንኳን ደና መጣችሁልን በእውነት ይገርማል ተይዘናል ወገኖቼ እግዚአብሔር አምላክ በቸርነቱ ይማረን በእውነት 😢😢😢

  • @tsegayenire9820
    @tsegayenire9820 Місяць тому

    በጣም አስተማሪ ነው ቃለ ሂዎት ያሰማልን።

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 Місяць тому +3

    በጣም አሪፍ ትምህርት ነው ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋው ያብዛላቹ

  • @embitembit6071
    @embitembit6071 Місяць тому +1

    አቃለሂወት ያሰማልን❤❤❤

  • @tigisttequame9851
    @tigisttequame9851 Місяць тому

    እንግዳችን እግዚአብሔር ፀጋህን ያብዛልህ በረከትህ ይድረሰን በሌላም ሰፌ ግዜ ብዙ እውቀትህን ብታካፍለን እባክህ

  • @saniatube2360
    @saniatube2360 Місяць тому +3

    መምህረዬ እንኳን ደና መጣችሁ በእውነት እንግዳችን ትልቅ እውቀት አለው እሚያወራቸው ነገሮች አሰተማማሪ ናቸው መምህራኖች ተኝተዋል
    መምህረ እንግዳችን yotube ክፍትለትና እንዳንተ ትውልዱን ይመልሰ እውቀት አለው be english እየቀላቀለ

  • @Tewahido567
    @Tewahido567 Місяць тому

    እናመሰግናለን መምህር ይህ የውጭው አለም ሴራ conspiracy የምጠብቀው ፕሮግራም ነበር።በተለይ የሀገራችን ህዝብ እንዲነቃ በዚህ ጉዳይ ቢያንስ በሳምንት አንድ ቀን ፕሮግራም ቢዘጋጅ መልካም ።ሴራው ከሚታየው በላይ ነው።

  • @user-bi8zv9ui8j
    @user-bi8zv9ui8j Місяць тому

    ማር ማር የሚልና የሚመስጥ ትምርት እግዚአብሔር አባቴ ሆይ አደራህን አካሀዴን አሳምር

  • @bettygetachew2559
    @bettygetachew2559 Місяць тому

    ሰላም መምህር ተስፋዬ እንዴት ነህ ይሄን ልጅ አዉቀዋለዉ እርጋታዉ መንፈሳዊ ህይወቱ እንዴት ደስስስስስ አንደሚል መንፈሳዊ እይታዉ ደሞ እንዴት እንደገረመኝ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክልህ ወንድሜ።

  • @SaraSara-xc6ih
    @SaraSara-xc6ih Місяць тому +3

    እር መምር የመዳሜ ልጅ ሉሲ ነው ስሟ በስላሴ ስም አባቷ የሌለበት ሱስ የለም መምር ስራተኛ ሳይቀር አያስቀምጥም ሲያቆላምጡት ሉሱ ይላሉ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @melimesfne8059
    @melimesfne8059 Місяць тому +1

    እግዚአብሔር ይምርስገን እግሌ ከመምህር ግርማ አይማኖቴን እንዳውቅ አድርገው ዛሬ እናተ በምትሰጡት ትምህርት እና ትንታኔ ስለመንፈስ እንድረዳ ስላደረጋችውኝ እግዚአብሔር አብዝቶ እውቀቱን ያብዛላችው ::

  • @amaamm7235
    @amaamm7235 Місяць тому +2

    እኮኳን ደህና መጣህልን መምህራችን ወድማችንም ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @fasiqa470
    @fasiqa470 Місяць тому

    በእውነት መምህሮቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @kidankidankidankidan7031
    @kidankidankidankidan7031 Місяць тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማቹ ይብዛ በጣም የሚገርም አገላለጽ ነው እንግዳችን ጸጋውን ያብዛልህ እንደእናንተ አይነት የነቃ ትውልድ ያብዛልን አሜን መድረክ ላይ የሚሰብኩት መምህሮቻችን ምናለ ቢያዳምጡት ነቅተው የጠፋውን ህዝብ ቢመልሱ ብዬ ተመኘው ለሁላችን ማስተዋሉን ያድለን መምህራችን እናመሠግናለን

  • @maron-m1234
    @maron-m1234 Місяць тому

    እግዚአብሔርይመስገን መምህራችንእንኳንደህናመጣችሁልንቃለህይወትያሠማልንአሜን የሰማነዉን በእዉነት ልቦናይስጠን ቸሩመዳኒአለምበከቱእዳጠፈ ወደቤቱይመልሰንአሜን

  • @selamzerga-ub4ud
    @selamzerga-ub4ud Місяць тому

    ውድማችን እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን እናመስግናለን መምህራችንም ኑርልን ያገልግሎት ዘመኅህ ይባርክ አምላካትን ፍጣሪያችን እየሱስክርስቶስ አሜን አሜን አሜን

  • @loza-so4qg
    @loza-so4qg Місяць тому

    መምህር በጣም በትህትና ልጠይቅህ እባክህ ሲያወራ አታቋርጠው::ሀሳባችን ይበተናል ወደ መጀመሪያው ሀሳብ ለመመ'ለስ የጠፋብናል

  • @user-yj8bm3dv1f
    @user-yj8bm3dv1f Місяць тому

    እግዚአብሔር ይመስገን 🙏በጣም የሚገርም ማብራሪያ ነው ወንድማችን እግዚአብሔር እድሜ ይስጥልን በእውነት የሚገርም ማብራሪያ ነው ብዙ የማናውቀው ነገሮተችን አሳውቀንናል እግዚአብሔር በእቤቱ ያፅናልን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @savannasav2609
    @savannasav2609 Місяць тому +4

    መፅሐፍ ቅዱስ 1950 እትም አለኝ የመጀመሪያው ነው በአማርኛ ቢሆንም እንደ ግዕዙ ሊሆን አይችልም ስለዚህ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ይሄንን የመፅሐፍ ቅዱስ ከግዕዙ ተርጉመው እንደገና ማሳተም ይኖርባቸዋል አለበለዚያ ከመናፍቃን ጋር እየሱስ ያማልዳል አያማልድም እያልን ልንደናቆር ነው እግዚአብሔር ይጠብቀን።

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc Місяць тому

      ታድለህ ከየት አግኝቼህ ላሳትም

    • @Tewahido567
      @Tewahido567 Місяць тому +1

      የኢትዮጵይ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን 2000 ዓም ወይም በፈረንጅ 2007ላይ የግእዙን በአማርኛ አሳትማለች እሱን ግዛ::የአቡነ ጳውሎስ ፎቶ አለው ምልክት::

  • @asnakudamtew310
    @asnakudamtew310 Місяць тому +2

    መምህር እንኳን ደህና መጣችሁ ደስ የሚል ውይይት ነበር ክፍል 1 ✅ብዙ ተምረናል ክፍል 2 ስላቀረብክልን ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ያክብርልን🤲❤

  • @haymanotmoges2386
    @haymanotmoges2386 Місяць тому

    .በእዉነት እግዚያብሔር ይመስገን አባታችን እንኳን ደና መጡልን በእዉነት በጣም ያሥተማራችሁን ከራስ ፀጉር የሚበዛ ከምገልፀዉ በላይ የገረመኝ ነገር ነዉ እደዚህፀአይነት መልካም መምህር እያለ አለምደሮ ሁና ኩሷን ስትጥልብን ዝም ዝም ብለን ያልሆነዉን ብቻ መከተል አምላኬሆይ መጨረሺየን አሳምረዉ ልኡልእግዚያብሔር አሳምሮ በአምሳያዉ ፈጥሮን ሳለ ዝጀሮ ነን ማለት ጉድ ነዉ አባታችን 10ግዜ ቢመጡ አይጠገብም የአስተማሩን ልዩነዉ ልኡልእግዚያብሔር እርሠወንም መምህራችነንም ከክፉ ሁሉ ይጠብቅልን

  • @tsehaaydagne2211
    @tsehaaydagne2211 Місяць тому

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም አሪፍ ትምህርት ነው ብዙ ነገር ተምርነዋል, እግዚአብሔር ልባችን ይመልስልን አሜን.. መምህራችን እግዚአብሔር ይጥብቅህ ❤️. አባታችንም እግዚአብሔር ይስጥልን ❤.

  • @user-mz7ok1cn2g
    @user-mz7ok1cn2g Місяць тому

    በእውነቱ ስንት ምዑር ክርስቲያን በየቤቱ አለ ድንቅ ትምህርት ነው በርቱልን መምህር ተስፋሥላሴ ና ፍቅረ ማርያም እናመሰግናለን

  • @SaraSara-xc6ih
    @SaraSara-xc6ih Місяць тому +2

    የመምር ተማሬወች ላይክ ቀንሳር ላይክ መምርን ባይሆን በዚህ እናበርተው እባካችው ላይክ 👍👍👍👍👍ሺር አትርሱ አመስግናለው🙏🙏🙏

  • @user-kq8hw9yb5f
    @user-kq8hw9yb5f Місяць тому

    በጣም ድንቅ ግሩም እይታ ነው በጣም ቡዙ ትምህርት ተምርያለውልዑል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት እንግዳችን🥰 እናመስግናለን 🥰መምህርዬ 3ኛ ክፍልካለው በጉጉት እንጠብቃለን 💐

  • @etsubd4353
    @etsubd4353 Місяць тому

    እንዴት ደስ ይላል

  • @workieshewaferaw4344
    @workieshewaferaw4344 Місяць тому

    መምህር እድሜና ጤና ይስጥልኝ እኝህን መምህር በመንገድ ላይ ባገኛቸው አውቃቸዋለሁ ምክንያቱም በደንብ አልተደበቁም እባክህ መምህር አንተ በደንብ ቀርበህ እኝህን ድንቅ ሰው ራቅ አርጋቸው እግዚአብሔር በእድሜ በጤኔ ይጠብቃቸው

  • @user-us3pf2bs2v
    @user-us3pf2bs2v Місяць тому

    እግዛብሔር ይባርክህ በጣም ልብ የሚያርስ ትምህርት ነው በረከታቹህ ይደርብን❤❤❤ እግዛብሔር ያስባት

  • @user-hf3ev4vy5w
    @user-hf3ev4vy5w Місяць тому

    እናመሰግናለን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን እንደናንተ ያሉትን ያብዛልን በርታልን መምህር የብዙ ሰው ሂወት ይቀየራል ለተጠቀመበት

  • @user-ho1lb2nu5w
    @user-ho1lb2nu5w Місяць тому

    እግዚኣብሔር ይማርልሽ

  • @KassechBekele-s2q
    @KassechBekele-s2q Місяць тому +4

    ወልደ እስጢፋኖስን ከበሽታው ይማርልሽ በሉልኝ።

  • @SewentMeaza-q6g
    @SewentMeaza-q6g Місяць тому

    ወይ ጉድ ግርም ነው ያለኝ እመብርሃን እናቴ መምህር አታሳጭን እግዚአብሔር ይባርካችሁ ልዩ ትምህርት ነው

  • @yeselaselijnegn8246
    @yeselaselijnegn8246 Місяць тому

    እግዚአብሔር ይስጥልን ፣ ማስተዋሉን ይስጠን።

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442
    @yedingilmeriyamlijnegn4442 Місяць тому

    ባ ሁናት የምገርም ጉሩምምም የሆኔ ትምርት ስላ ታደንቁ እንጅ መልካም ኮሜት የምትስፉት ብዙዋን አሉ ይገርማል ብቻ እግዚአብሔር ይባካችሁ እንዲሁ አይነቶች ስትገበዛን መመህር ዉስታቺን እንዴት እንዳናዳምጠ እና ብዙ ኔገር እንዲአስታውል አድርከን እግዚአብሔር ይስጥልኝ እግዚአብሔር ይታብቂልን 🙏🥰🥰

  • @tsegayehaile7848
    @tsegayehaile7848 Місяць тому

    ዮሐንስ በማግስቱም፣ ኢየሱስ ወደ እርሱ ሲመጣ አይቶ እንዲህ አለ፤ “እነሆ! የዓለምን ኀጢአት የሚያስወግድ የእግዚአብሔር በግ፤ 30‘ከእኔ በኋላ የሚመጣው ከእኔ በፊት ስለ ነበር ከእኔ ይልቃል’ ያልሁት እርሱ ነው፤ 31እኔ ራሴ አላወቅሁትም ነበር፤ በውሃ እያጠመቅሁ የመጣሁትም እርሱ በእስራኤል ዘንድ እንዲገለጥ ነው።”

  • @AMETESILASS
    @AMETESILASS Місяць тому

    Migerim nawu

  • @user-pe5gy1il4f
    @user-pe5gy1il4f Місяць тому +1

    መምህራችን ወድማችን እኳን ደና መጣችሁ ❤ብዙ ነገር ወስደንበታል የተማርነውን በልቦናችን ያሳድርብን ፈጣሪ ይጠብቀን ለንስሐ ለቅዱስ ቁርባን ያብቃኝ አምላኬ ሆይ እደቸርነትህ እጂ እደበደላችን አትይብን

  • @meserettisgmedhin7763
    @meserettisgmedhin7763 Місяць тому

    Selam memher tru tmhert newo Egziabhair aemrowacin ykfetlen. Amen wendmachin Egziabhair amlak ybarkeh

  • @Sintayehu_21
    @Sintayehu_21 Місяць тому

    እንኳን በድጋሚ መጣችሁ መምህር❤
    ወንድማችን ጥሩ ትምህርት አግኝተንብሃል በፀሎት አስቡን ፍቅርተ ሥላሴ
    ወንድማችን ራሱን ደብቆ ቢሆንም ልክ እንደ end of the day ብዙዎችን ቲክቶክ ላይ ቢያነቃ ምኞቴ ነው

  • @KsakpksaKsakpksa-qd2eh
    @KsakpksaKsakpksa-qd2eh Місяць тому

    ይገርማል

  • @jeffbob9663
    @jeffbob9663 Місяць тому

    Waey gode egzabeyar ayena lebounahenene yekefatelge mankate albene kalyewate yasamalene ❤🙏

  • @adbarungatu2820
    @adbarungatu2820 Місяць тому

    በእውነት ቃለ ሂወት ያሠማልን ብዙ ተምረናል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Goguf-dd4jl
    @Goguf-dd4jl Місяць тому +3

    በጉጉት እየጠበቁህ ነበር እንኳን በደህና መጣችሁ ውዶቼ❤❤

  • @tsegayehaile7848
    @tsegayehaile7848 Місяць тому

    በስድስተኛው ወር፣ እግዚአብሔር መልአኩ ገብርኤልን በገሊላ ወደምትገኘው ወደ ናዝሬት ከተማ ላከው፤ 27የተላከውም ከዳዊት ዘር ለሆነ ዮሴፍ ለሚባል ሰው ወደ ታጨች ወደ አንዲት ድንግል ነበር፤ የድንግሊቱም ስም ማርያም ነበረ። 28መልአኩም እርሷ ወዳለችበት ገብቶ፣ “እጅግ የተወደድሽ ሆይ፤ ሰላም ለአንቺ ይሁን፤ ጌታ ከአንቺ ጋር ነው፤ አንቺ የተባረክሽ ነሽ” አላት።29ማርያምም በንግግሩ እጅግ በጣም ደንግጣ፣ “ይህ ምን ዐይነት ሰላምታ ይሆን?” እያለች ነገሩን ታሰላስል ጀመር፤ 30መልአኩም እንዲህ አላት፤ “ማርያም ሆይ፤ በእግዚአብሔር ዘንድ ሞገስ አግኝተሻልና አትፍሪ። 31እነሆ፤ ትፀንሻለሽ፤ ወንድ ልጅም ትወልጃለሽ፤ ስሙንም ኢየሱስ ትዪዋለሽ። 32እርሱም ታላቅ ይሆናል፤ የልዑል ልጅም ይባላል፤ ጌታ አምላክ የአባቱን የዳዊትን ዙፋን ይሰጠዋል፤ 33በያዕቆብም ቤት ላይ ለዘላለም ይነግሣል፤ ለመንግሥቱም ፍጻሜ የለውም።”34ማርያምም መልአኩን፣ “እኔ ወንድ ስለማላውቅ ይህ እንዴት ሊሆን ይችላል?” አለችው።
    35መልአኩም መልሶ እንዲህ አላት፤ “መንፈስ ቅዱስ በአንቺ ላይ ይመጣል፤ የልዑልም ኀይል ይጸልልሻል፤ ስለዚህ የሚወለደው ቅዱሱ ሕፃን፣ የእግዚአብሔር ልጅ ይባላል። 36እነሆ፤ ዘመድሽ ኤልሳቤጥም በስተ እርጅናዋ ወንድ ልጅ ፀንሳለች፤ መካን የተባለችውም ስድስተኛ ወሯን ይዛለች፤ 37ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለምና።”38ማርያምም፣ “እነሆ፤ እኔ የጌታ ባሪያ ነኝ፤ እንደ ቃልህ ይሁንልኝ” አለች። ከዚያም መልአኩ ተለይቷት ሄደ።

  • @user-it2rj4vm1q
    @user-it2rj4vm1q Місяць тому

    አግዚአብሔር ይመስገን 💕💕🥰🥰🥰

  • @nasthenttafera471
    @nasthenttafera471 Місяць тому

    Salm memihir dagemek gabezelhn

    • @dramboo
      @dramboo Місяць тому

      ክፍል 3 እና 4 ያለው ይመስለኛል

  • @seifuseifu9551
    @seifuseifu9551 Місяць тому

    Egezaber yetadegene

  • @Menberedebru
    @Menberedebru Місяць тому

    ወንድሞቼ ለምስጋና ቃላት አጠረኝ ተባረኩልኝ እግዚአብሔር ይጠብቀን

  • @Kidist-rn2xc
    @Kidist-rn2xc Місяць тому

    ቅዱስ ኡራኤል እዉቀትን አፍሶብሀል ወንድሜ ብዙ የማናዉቀዉን እያነቃኸኝ ነዉ

  • @HanaaFikiruu
    @HanaaFikiruu Місяць тому

    እንኳን ብደህና መጣችሁልን መምህር❤❤❤

  • @user-ef6he7kg2o
    @user-ef6he7kg2o Місяць тому

    የሰላም አምላክ ከሁላችጋ ይሁን ውድ ቤተሰቦቸ መምህራችን እና ውድ እግዳችን አባታችን እኳን በሰላም መጣችሁልን🤗
    💚💛❤
    ግን ይሄ ውይይት ይቀጥል በጣም ጠቃሚ ነው ተምረንበታል
    እውነት ማስተዋል ማገናዘብ የጎደለን የደነዘዝን ትውልድ እደሆንን ነው ያወቅሁት😢ወለተ ኪዳን ብላችሁ በፀሎት አስቡኝ በጣም ችግር ውስጥ ነኝ አደራ ቤተሰቦቸ አስቡኝ በእማ ፍቅር ስም😢😢😢😢