Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
Appun assayyan meqanyawun ❤
❤❤❤❤❤
በቅርቡ የትምህርቱን አጫጭር ቪዲዮዎች እለቅላችኋለው።በጥልቀት መረዳት የሚፈልጉ ሰዎች አስተያየት ስለደረሰኝ ነው።
ከታች ባለው አስተያየት አልስማማ.የዜማ መሳሪያውን ለምደን በሌላ ነገር ማስተዋል ካልቻልን ጥቅሙ ምንድነው.ስለዚ ትምህርቱም ማብራሪያውም.እንዲሁም የሂወት ልምድህን እየነገርከን ብትቀጥል እኛ እንማርበታለን.ፍቃደኛ ከሆንክ. እግዚአብሔር ይስጥልን ለምትሰጠን ትምህርት እኔ ብዙ ተጠቅሜበታለው.መልካም በዓል
ለጀማሪወች በምን መልኩ ታግዘናለህ
ትምህርቱ ከሀ ጀምሮ እዚሁ ላይ በደረጃ በርዕስ ስላለ መለስ ብለህ ከመሰረቱ በትኩረት ጀምርና ድረስብን።በርታ።
ሰላም እንዴት ነህ ወንድም። ከመሥሪያዉ ት/ት በላይ ሌሎቹ ማብራሪያዎች የበዙ ይመስለኛል። በጣም ብዙ ነገር ነው የምትነካዉ ስለዚህ ትንሽ እያየህ ብታስተካክል እላለዉ ከይቅርታ ጋር
Appun assayyan meqanyawun ❤
❤❤❤❤❤
በቅርቡ የትምህርቱን አጫጭር ቪዲዮዎች እለቅላችኋለው።
በጥልቀት መረዳት የሚፈልጉ ሰዎች አስተያየት ስለደረሰኝ ነው።
ከታች ባለው አስተያየት አልስማማ.የዜማ መሳሪያውን ለምደን በሌላ ነገር ማስተዋል ካልቻልን ጥቅሙ ምንድነው.ስለዚ ትምህርቱም ማብራሪያውም.እንዲሁም የሂወት ልምድህን እየነገርከን ብትቀጥል እኛ እንማርበታለን.ፍቃደኛ ከሆንክ. እግዚአብሔር ይስጥልን ለምትሰጠን ትምህርት እኔ ብዙ ተጠቅሜበታለው.
መልካም በዓል
ለጀማሪወች በምን መልኩ ታግዘናለህ
ትምህርቱ ከሀ ጀምሮ እዚሁ ላይ በደረጃ በርዕስ ስላለ መለስ ብለህ ከመሰረቱ በትኩረት ጀምርና ድረስብን።
በርታ።
ሰላም እንዴት ነህ ወንድም። ከመሥሪያዉ ት/ት በላይ ሌሎቹ ማብራሪያዎች የበዙ ይመስለኛል። በጣም ብዙ ነገር ነው የምትነካዉ ስለዚህ ትንሽ እያየህ ብታስተካክል እላለዉ ከይቅርታ ጋር