Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ሀረግዬ ምርጥ ሰው ነሽ! በተለያዩ አጋጣሚዎች ሶስት ጌዜ አግኝቼሻለሁ ሀጣም ትሁት፣ ቅን እና ምንም አይነት መኮፈፈስ የሌለብሽ ሰው ነሽ። እግዜአብሔር ይባርክሽ!!
ሐረግ ውበትና ብቃት አጣምሮ የሰጣት የተባረከች አርቲስት ነች። የጨረሰች አራዳ ❤
ሀረግዬ በጣም ነው የምወድሽ. ዘአመንሽ ይባርክ!!
ሀረግየ በጣም ነው ህዝብ የሚወድሺ አደራ ካድሬ እዳትሆኝ ፖለቲካ ካካነው እስከዛሬ የገነባሺው ስም እዳይናድ 🙏🏽
ካካ ነው😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
የሻይ ሰአት ፕሮግርምን ሆሌም ደስ ብሎኝ ነው የምክተታተው፣ የዛሬው በጣም የተለዬና አዝናኝ ነው። እናመሰግናለን!! ሃረገወን አሰፋ እድሜና ጤናን ጀባ ይበልሽ አቦ!!
በጣም የምወዳት የምትስራው ሁሉ የሚያምር ጎበዝ ባለሙያናት❤
የኔ ደርባባ በጣም ነው የምወድሽ በተለይ የሬድዮ ድራማ❤❤❤❤❤
ሐረግ ቡና በማሽን አፍልቼ የአንቺን የማይጠገብ ጨዋታ ስሰማ ቀዘቀዘብኝ .😏Real professional lady ❤. Keep it up .Bless you more .
ሀርግዬዬዬዬዬ ስታወራ እራሱ የምትትረክ ነው የምትመስለው ❤
ፀጊ አንቺም ድምፅሽ በጣም ያምራል
ሀረግዬ ስወድሽ❤
የጸዲ ድምጽን ሥሰማው ኢትዮጲያ ያለው ፡ይመስለኛል ኣክባሪሽ ነኝ ተባረኪ
ደስ የምትል አርቲስት ናት የጋበዛችሁት በተረፈ ሉሊት ሽመልስን እና አበበ ተምትምን ብትጋብዙልን
ሐረግዬ ስወድሽ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ዮኒዬ ፀጊ❤😘
ሀረገወይን ሚኒልክ ትምህርት ቤት በጣም ደስ በሚል ፀባይሸ አውቅሻለሁ ቲጋና ዮናስ
ሀረግ ❤❤❤ ትንሿ ኮዜት እና አንቲገን ሁሌም ድምፅሽን ስሰማ አስታውሳቸዋለሁ:: አሁን ደሞ በመሀል ድንቅ ብቃት ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ
ሃረጊቱ ❤️❤️❤️
‘Journey to Root!’ will be a great initiative to address many identity issues. Thank you-this is how a public figure can support the community and make a difference.
ሀርግ ማለት የኢትዮጵያ ሀብት ❤ ናት እርዥም እድሜ እመኝላታለሁ ሁሌም ባያት የማትስለቸኝ የመልካሞች መልካም፣ የዋህ ፣ሩህሩህ ፣ትሁት ናት በህይወቴ እሷን ባገኛት ብየ የምመኛት የቲያትር የመድርክ ፈርጥ ናት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ስንት ግዜ ካየሁሽ በጣም ነው እምወድሽ❤
Wow, nice interview anyway, you are the best. No comment.
እኔም ውድድድድ ነው የማረጋት ሀረግዬን የኔ መልከመልካም ሴት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሀረገወይን አሰፋ የምወዳት አርቲስት ተባረኪ
ሥወድሽ የኔ ማር ተባረኪ በብዙ
ስላየሁሽ ደስ አለኝ አይገርምም ሰሞኑን የአንቺን ትረካ ብቻ ነው ማታ ማታ የማዳምጠውምንዱባንን ራሱ:: በጣም ናፍቀሽኝ ነበር::Very disciplined,talented,beloved Still going strong keep it up dear Hareg
Haregye you are so special ❤
ሀረግዬ ምርጥ ሰው!
ሐረግይበጣምነዉየምወድሽእረጅምእድሜከጤናጋር❤❤❤
በጣም እወድሻለሁ።
ሀረግዬ ከተናገርሽው ሁሉ እግዚአብሔር ክፋቴን ይደብቅልኛል ነገር አይገንብኝም አልሽ ምን አለ ለኒ ቢያረግልኝ ሳልናገር ተናገረች በተለይ ዘንድሮ ሁሉም ሰው ተነስቶብኛል ነገር ይገንብኛል 😢😢😢😢😢
አይዞሸ እግዝያብሄር ይመንሸ ይውደድሸ ሰው ከወሬ አያልፍም
አይዞሽ ዛሬ ፊታቸው አዙሮው የሚቦጭቁሽ ነገ ተመልሰው ይኩቡሻል ከነገ ወዲያ ደግሞ ተመልሰው እንደሚያወርዱሽ እወቂ ብቻ አንቺ ለሁሉም ይቅር በያቸው ለሰው ሞት አነሰው ተብሎ የለ አይዞሽ በርቺ
Ayzoshe sew endza new bota atseghwio
@@KidiLema-n2o አመሰግናለሁ እህቴ
@@Sam-ws3cy እሽ እህቴ አመሰግናለሁ
ሀረግ በጣም ቆንጆ ጎበዝ አርቲስት
የኔ ፍቅር ሀረግዬ ትለያለሽኮ ስወድሽ
ሶስታችሁም ድንቅ ናችሁ እንወዳችኃለን እናከብራችኃለን ::👌🙏
ሀረግየ የኔ ማርርርር እንዴት እንደምወድሽ
Yene leyuuuuuuu hargyeee bexam nw mewedesh❤❤❤❤❤❤
ሀረገ ወይን ❤❤❤❤❤❤❤❤
Haregetu Ye abate Liji gobez enwedishalen❤
Yoniiiii betam በጣም ነዉ ማከብርህ ዛሬ ግን ረበሽከኝኝኝኝኝ! "ኣዎ: እህ: እሺሺ: እእእእእእ" እያልክ ረበሽከኝ
🤣🤣🤣 tekekel
Haregiye Tebarekilgn Wedshalew
haregewoynnnnn on fire ----- we love u
Love u Haregeyeeee
ስወዳት❤
አረገወይን የምትመሳሰለው ትንሽ ከእመቤት ወ/ገብርሔል ጋር ይመሰለኛል ለማንኛውም አረግዬን በሥራዋቿ ሁሉ አደንቃታለው
የኔ ፈ ሊቅህ❤
የቀን ቅኝት ድራማ ፍቅርተ ገዝሙ
ሀረግ "ዉበትን ፍለጋ "ላይ ነዉ የማልረሳሽ
እውነት ነው እኔም ብደግመው ማይሰለችኝ ድራማ ነው
እመቤት ወልደ ገብርኤል ግን የት ነች?? እባካችሁ ፈልጉልን❤❤❤❤
የኢትዪጵያ አርቲሰቶች ህዝብ ነው ሀብቴ እያሉ ይጎዘጎዛሉ
ወይኔ ሀረግየ ስወዳት እኮ ❤❤❤❤❤❤
40 dekika yayehu almeselegnm des yemil koyta haregye ❤ 2 gize new yayehut
ሐረገ ወይን አሰፋ በጣም እወድሻለሁ
አሕያ በውለደች እረፈች የውሊድ ፍቃድባ ያግኘች መስላችው እንዳይሆን ልጃ ስትደርስ በዱላ መቀጥቀጥ ስለምትቀንስላትና ሽክም ስለምታግዛት ነው የአሕያ እረፍት ተገጣጥባ ስትጣል ነው።
የዘመኔ ምርጧ የጥበብ ሰው
ቅዳሜ ከስአት በጣም ነው የምንወዳችሁ ግን አንድ አስተያየት አለኝ የሚስማማ ላንክ አድርጉ ለተመልካቾች ሻሂ ስጧቸው አይከብዳችሁምደ እነሱ እያዩዋችሁ ስትጠጡ
ሀረግ ክበሪ 🙏🙏❤❤❤👑👑👑😘😘😘
#2 to watch
Haregiye
ፕሮግራማችሁን አሳመረችላችሁ
I like here
😍😍😍
ኧረ ሉሌ የት ነዉ ያለችዉ ከአደጋዉ በሁዋላ በምን ሁኔታ ላይ ትሆን ?እያሰብኳት ስሟን አነሳችሁዋት
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤
0:16 kenata 😊😊
⚠️ኢትዮጵያውያን እባካችሁ ገና ጀማሪ ነኝ አንዴ ግቡና አበረታቱኝ🙏😢
ምን ብለን ?😂😂😂😂
ስገባ ማንም ቤት የለም 😁😁😁
sub አድርጌሽ አልመለሽም So መልሼ Unsub አደረኩሽ
ምን አዲስ ነገር ይዘህ መጣህና? ያረጀ ያፈጀ የደበረን ጉዳይ🙄
berta
Comment ዮናስ ትንሽ እረጋ ብትል ጥሩ ነው ወንድ እረጋ ሲል ነው like አብርሐም ።
Kinat😂
ዮኒ ጨዋታዉም ቁም ነገሩም የሚዋጣለት ባህሉን አክባሪ አገር ወዳድ ደግ ጨዋ ይኸ ሁሉ ነዉ !!
ዛሬ ደግሞ ተደራጅታችሁ ነዉ በዮኒ ላይ የዘመታችሁት?
Yene mirt, anchin eyayehu tewanayit mehon neber yemifeligew, salasakaw kerehugn enji. Yene yeminhizem mirt
Number 1 to watch 😂
የዲበ ኩሉ ሚስት ሲጳራ በጣም ነው ምወድሽ ከሰሞኑ ሚወራው ወሬ ግን እውነት ከሆነ ለስድብ ተመልሼ እመጣለው😂❤
ምንድነው እሚወራ ያለው ነገር እስኪ ለ እኔም ሹክ በይኝ 😂😂😂?
አቤት የወሬ ጥማት ምንስ ቢሆን ምን አገባችሁ
ሃረግዬ ወፈርሽ
❤❤❤❤👍👍👍👍👍😁😁😁😁🤭
አደበትሸ ድምፅሽ ውይይ ምንም ነው የማልጠግብሽ
Betam mew yemwwdsh
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ፦@ሀሴትአባተ - xm6hz
አይ ዮናስ ሙያ ሳያንስ ለገንዘብ ብለህ መከራህን አየህ። 😊 ተጨንቀሃል። God should be your provider.
ሰዉና እቃ አብሮ አይጫንም ተብሎ ሰዉዬዉ ሻንጣዉን ጭኖ አብሮ ሄደ
Ye sosina daniel agote negn
ዮኒ ሴት እንግዶት ሲሆኑ ቅልቅል ምርቅን ተፍተፍ ምትለውን ነገር የወንድ እንግዳም ሲሆን ብትደግመው
ይህን ያህል ስም ይዞ ነገር መፍተል ያስጠላል😡
የራስን ልምድ እንዲህ በአደባባይ😮
ወይ ደሞ ምን አረገ ‼‼ዬኒ ምርጥ ሰውን አክባሪ ነው 👏👏👏 አባትና ልጅ የተገናኙበት ላይ በጣም ነው የሚሽቆጠቆጠው 👏👏 ወንድ ሴት አይልም 👏👏👏 ሰው ሲናገር ለምን 👏👏 ዝም ሲል 👏 ፈዘ ዝክ ይባላል ‼‼ ምን ይሻለዋል የሰው ልጅ እረ ተረጋጉ 👉👉 ያለ እውቀታችን ሰው ባንተች ጥሩ ነው 👉👉 ተሳዳቢ ከእውቀት ነፃ ያረጋል 👉👉 እግዚአብሔር ይርዳን አሜን ፫ 🙏🙏🙏🙏🙏29/3/17
ሀረግዬ ምርጥ ሰው ነሽ! በተለያዩ አጋጣሚዎች ሶስት ጌዜ አግኝቼሻለሁ ሀጣም ትሁት፣ ቅን እና ምንም አይነት መኮፈፈስ የሌለብሽ ሰው ነሽ። እግዜአብሔር ይባርክሽ!!
ሐረግ ውበትና ብቃት አጣምሮ የሰጣት የተባረከች አርቲስት ነች። የጨረሰች አራዳ ❤
ሀረግዬ በጣም ነው የምወድሽ. ዘአመንሽ ይባርክ!!
ሀረግየ በጣም ነው ህዝብ የሚወድሺ አደራ ካድሬ እዳትሆኝ ፖለቲካ ካካነው እስከዛሬ የገነባሺው ስም እዳይናድ 🙏🏽
ካካ ነው😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
የሻይ ሰአት ፕሮግርምን ሆሌም ደስ ብሎኝ ነው የምክተታተው፣ የዛሬው በጣም የተለዬና አዝናኝ ነው። እናመሰግናለን!! ሃረገወን አሰፋ እድሜና ጤናን ጀባ ይበልሽ አቦ!!
በጣም የምወዳት የምትስራው ሁሉ የሚያምር ጎበዝ ባለሙያናት❤
የኔ ደርባባ በጣም ነው የምወድሽ በተለይ የሬድዮ ድራማ❤❤❤❤❤
ሐረግ ቡና በማሽን አፍልቼ የአንቺን የማይጠገብ ጨዋታ ስሰማ ቀዘቀዘብኝ .😏
Real professional lady ❤. Keep it up .
Bless you more .
ሀርግዬዬዬዬዬ ስታወራ እራሱ የምትትረክ ነው የምትመስለው ❤
ፀጊ አንቺም ድምፅሽ በጣም ያምራል
ሀረግዬ ስወድሽ❤
የጸዲ ድምጽን ሥሰማው ኢትዮጲያ ያለው ፡ይመስለኛል ኣክባሪሽ ነኝ ተባረኪ
ደስ የምትል አርቲስት ናት የጋበዛችሁት በተረፈ ሉሊት ሽመልስን እና አበበ ተምትምን ብትጋብዙልን
ሐረግዬ ስወድሽ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ዮኒዬ ፀጊ❤😘
ሀረገወይን ሚኒልክ ትምህርት ቤት በጣም ደስ በሚል ፀባይሸ አውቅሻለሁ ቲጋና ዮናስ
ሀረግ ❤❤❤ ትንሿ ኮዜት እና አንቲገን ሁሌም ድምፅሽን ስሰማ አስታውሳቸዋለሁ:: አሁን ደሞ በመሀል ድንቅ ብቃት ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ
ሃረጊቱ ❤️❤️❤️
‘Journey to Root!’ will be a great initiative to address many identity issues. Thank you-this is how a public figure can support the community and make a difference.
ሀርግ ማለት የኢትዮጵያ ሀብት ❤ ናት እርዥም እድሜ እመኝላታለሁ ሁሌም ባያት የማትስለቸኝ የመልካሞች መልካም፣ የዋህ ፣ሩህሩህ ፣ትሁት ናት በህይወቴ እሷን ባገኛት ብየ የምመኛት የቲያትር የመድርክ ፈርጥ ናት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ስንት ግዜ ካየሁሽ በጣም ነው እምወድሽ❤
Wow, nice interview anyway, you are the best. No comment.
እኔም ውድድድድ ነው የማረጋት ሀረግዬን የኔ መልከመልካም ሴት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሀረገወይን አሰፋ የምወዳት አርቲስት ተባረኪ
ሥወድሽ የኔ ማር ተባረኪ በብዙ
ስላየሁሽ ደስ አለኝ
አይገርምም ሰሞኑን የአንቺን ትረካ ብቻ ነው ማታ ማታ የማዳምጠው
ምንዱባንን ራሱ:: በጣም ናፍቀሽኝ ነበር::
Very disciplined,talented,beloved
Still going strong keep it up dear Hareg
Haregye you are so special ❤
ሀረግዬ ምርጥ ሰው!
ሐረግይበጣምነዉየምወድሽእረጅምእድሜከጤናጋር❤❤❤
በጣም እወድሻለሁ።
ሀረግዬ ከተናገርሽው ሁሉ እግዚአብሔር ክፋቴን ይደብቅልኛል ነገር አይገንብኝም አልሽ ምን አለ ለኒ ቢያረግልኝ ሳልናገር ተናገረች በተለይ ዘንድሮ ሁሉም ሰው ተነስቶብኛል ነገር ይገንብኛል 😢😢😢😢😢
አይዞሸ እግዝያብሄር ይመንሸ ይውደድሸ ሰው ከወሬ አያልፍም
አይዞሽ ዛሬ ፊታቸው አዙሮው የሚቦጭቁሽ ነገ ተመልሰው ይኩቡሻል ከነገ ወዲያ ደግሞ ተመልሰው እንደሚያወርዱሽ እወቂ ብቻ አንቺ ለሁሉም ይቅር በያቸው ለሰው ሞት አነሰው ተብሎ የለ አይዞሽ በርቺ
Ayzoshe sew endza new bota atseghwio
@@KidiLema-n2o አመሰግናለሁ እህቴ
@@Sam-ws3cy እሽ እህቴ አመሰግናለሁ
ሀረግ በጣም ቆንጆ ጎበዝ አርቲስት
የኔ ፍቅር ሀረግዬ ትለያለሽኮ ስወድሽ
ሶስታችሁም ድንቅ ናችሁ እንወዳችኃለን እናከብራችኃለን ::👌🙏
ሀረግየ የኔ ማርርርር እንዴት እንደምወድሽ
Yene leyuuuuuuu hargyeee bexam nw mewedesh❤❤❤❤❤❤
ሀረገ ወይን ❤❤❤❤❤❤❤❤
Haregetu Ye abate Liji gobez enwedishalen❤
Yoniiiii betam በጣም ነዉ ማከብርህ ዛሬ ግን ረበሽከኝኝኝኝኝ! "ኣዎ: እህ: እሺሺ: እእእእእእ" እያልክ ረበሽከኝ
🤣🤣🤣 tekekel
Haregiye Tebarekilgn Wedshalew
haregewoynnnnn on fire ----- we love u
Love u Haregeyeeee
ስወዳት❤
አረገወይን የምትመሳሰለው ትንሽ ከእመቤት ወ/ገብርሔል ጋር ይመሰለኛል ለማንኛውም አረግዬን በሥራዋቿ ሁሉ አደንቃታለው
የኔ ፈ ሊቅህ❤
የቀን ቅኝት ድራማ ፍቅርተ ገዝሙ
ሀረግ "ዉበትን ፍለጋ "ላይ ነዉ የማልረሳሽ
እውነት ነው እኔም ብደግመው ማይሰለችኝ ድራማ ነው
እመቤት ወልደ ገብርኤል ግን የት ነች?? እባካችሁ ፈልጉልን❤❤❤❤
የኢትዪጵያ አርቲሰቶች ህዝብ ነው ሀብቴ እያሉ ይጎዘጎዛሉ
ወይኔ ሀረግየ ስወዳት እኮ ❤❤❤❤❤❤
40 dekika yayehu almeselegnm des yemil koyta haregye ❤ 2 gize new yayehut
ሐረገ ወይን አሰፋ በጣም እወድሻለሁ
አሕያ በውለደች እረፈች የውሊድ ፍቃድባ ያግኘች መስላችው እንዳይሆን ልጃ ስትደርስ በዱላ መቀጥቀጥ ስለምትቀንስላትና ሽክም ስለምታግዛት ነው የአሕያ እረፍት ተገጣጥባ ስትጣል ነው።
የዘመኔ ምርጧ የጥበብ ሰው
ቅዳሜ ከስአት በጣም ነው የምንወዳችሁ ግን አንድ አስተያየት አለኝ የሚስማማ ላንክ አድርጉ ለተመልካቾች ሻሂ ስጧቸው አይከብዳችሁምደ እነሱ እያዩዋችሁ ስትጠጡ
ሀረግ ክበሪ 🙏🙏❤❤❤👑👑👑😘😘😘
#2 to watch
Haregiye
ፕሮግራማችሁን አሳመረችላችሁ
I like here
😍😍😍
ኧረ ሉሌ የት ነዉ ያለችዉ ከአደጋዉ በሁዋላ በምን ሁኔታ ላይ ትሆን ?እያሰብኳት ስሟን አነሳችሁዋት
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤
0:16 kenata 😊😊
⚠️ኢትዮጵያውያን እባካችሁ ገና ጀማሪ ነኝ አንዴ ግቡና አበረታቱኝ🙏😢
ምን ብለን ?😂😂😂😂
ስገባ ማንም ቤት የለም 😁😁😁
sub አድርጌሽ አልመለሽም So መልሼ Unsub አደረኩሽ
ምን አዲስ ነገር ይዘህ መጣህና? ያረጀ ያፈጀ የደበረን ጉዳይ🙄
berta
Comment ዮናስ ትንሽ እረጋ ብትል ጥሩ ነው ወንድ እረጋ ሲል ነው like አብርሐም ።
Kinat😂
ዮኒ ጨዋታዉም ቁም ነገሩም የሚዋጣለት ባህሉን አክባሪ አገር ወዳድ ደግ ጨዋ ይኸ ሁሉ ነዉ !!
ዛሬ ደግሞ ተደራጅታችሁ ነዉ በዮኒ ላይ የዘመታችሁት?
Yene mirt, anchin eyayehu tewanayit mehon neber yemifeligew, salasakaw kerehugn enji. Yene yeminhizem mirt
Number 1 to watch 😂
የዲበ ኩሉ ሚስት ሲጳራ በጣም ነው ምወድሽ ከሰሞኑ ሚወራው ወሬ ግን እውነት ከሆነ ለስድብ ተመልሼ እመጣለው😂❤
ምንድነው እሚወራ ያለው ነገር እስኪ ለ እኔም ሹክ በይኝ 😂😂😂?
አቤት የወሬ ጥማት ምንስ ቢሆን ምን አገባችሁ
ሃረግዬ ወፈርሽ
❤❤❤❤👍👍👍👍👍😁😁😁😁🤭
አደበትሸ ድምፅሽ ውይይ ምንም ነው የማልጠግብሽ
Betam mew yemwwdsh
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ፦
@ሀሴትአባተ - xm6hz
አይ ዮናስ ሙያ ሳያንስ ለገንዘብ ብለህ መከራህን አየህ። 😊 ተጨንቀሃል። God should be your provider.
ሰዉና እቃ አብሮ አይጫንም ተብሎ ሰዉዬዉ ሻንጣዉን ጭኖ አብሮ ሄደ
Ye sosina daniel agote negn
ዮኒ ሴት እንግዶት ሲሆኑ ቅልቅል ምርቅን ተፍተፍ ምትለውን ነገር የወንድ እንግዳም ሲሆን ብትደግመው
ይህን ያህል ስም ይዞ ነገር መፍተል ያስጠላል😡
የራስን ልምድ እንዲህ በአደባባይ😮
ወይ ደሞ ምን አረገ ‼‼ዬኒ ምርጥ ሰውን አክባሪ ነው 👏👏👏 አባትና ልጅ የተገናኙበት ላይ በጣም ነው የሚሽቆጠቆጠው 👏👏 ወንድ ሴት አይልም 👏👏👏 ሰው ሲናገር ለምን 👏👏 ዝም ሲል 👏 ፈዘ ዝክ ይባላል ‼‼ ምን ይሻለዋል የሰው ልጅ እረ ተረጋጉ 👉👉 ያለ እውቀታችን ሰው ባንተች ጥሩ ነው 👉👉 ተሳዳቢ ከእውቀት ነፃ ያረጋል 👉👉 እግዚአብሔር ይርዳን አሜን ፫ 🙏🙏🙏🙏🙏
29/3/17