የካውንስሉ አስቸኳይ መግለጫ // በህግ እንጠይቃለን //

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 20

  • @ellenitelahun4554
    @ellenitelahun4554 3 місяці тому

    WE AGREE AND PRAY. BECAUSE THE GOD OF ABRAHAM ISAAC AND JACOB WILL NOT SLEEP NOR SLUMBER FOR HE WILL SEND HIS ANGELES IN CHARGE OF US. MAY GOD BLESS YOU ALL.

  • @hiruthailu3808
    @hiruthailu3808 3 місяці тому

    ጌታ ሆይ መልሰን ወገን በሜሬት ስር ወድቆ እኛ ስለሜሬት. ግድ ብሎናልና

  • @burtesiyum1659
    @burtesiyum1659 3 місяці тому +1

    Egzabhe fird ysten

  • @fisehayeaa8079
    @fisehayeaa8079 3 місяці тому

    Yenku ena yemokeru

  • @EthiopiaTikidem-uw1gw
    @EthiopiaTikidem-uw1gw 3 місяці тому

    ትእግስት ፍረሀት አይደለም መከባበር እና የሰላም መሻት እንጂ ።ፍትህ ለቢሸፍቱ ለወንጌል አማኞች ቤተክርስቲያን እንሻለን 🙏

  • @Temsgen-d1w
    @Temsgen-d1w 3 місяці тому

    ቸርች አረፈበት እና ግቢው ውጪ የቸርች ይዞታ የሚባል የመሬት ሥሪት የሚባል ነገር አለ ወይ?

  • @DanielChane-z2e
    @DanielChane-z2e 3 місяці тому

    ቤተክርስቲያን ለፍትህ መቆም ነበረባት ቡዙ የኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ስትፈርስ ስትቃጠል ዝም አለች ዛሬ በራሶ ሲመጣ መጮህ በጣም ያሳዝናል ሰው ሲታረድ መፈናቀል በቁሙ ሲቃጠል ዝም ማለት ተገቢ ነበረ ?ለድሆች መቆም የለብንም ንሰሐ መግባት አለብን ብይ ነው የማምነው ።

  • @Temsgen-d1w
    @Temsgen-d1w 3 місяці тому

    ደሴት የያዘ አለ ለተባለው ወሳኙ ያካባቢው ማህበረሰብ ነው ።ታሪካዊ ፋይዳው፣ቦታው ያለበት አካባቢ ፣ከዚህ ሁሉ በላይ የህዝብ ፍላጎት ነው ።ት ቤት አርፎበታል ?ምን እየሠራችሁበት ነው ?

  • @AB-rf2tb
    @AB-rf2tb 3 місяці тому

    ለቢሾፍቱ ከተማ አስተዳደር
    በቤተክርስቲያኗ ላይ ግፍ ተፈፅሟል::
    በህግ አምላክ እላለን
    የመሬት ወረራ አቁሙ
    ሕግ ይከበር!!

  • @Kabe-rb8kq
    @Kabe-rb8kq 3 місяці тому

    ይህን ሥረዓት ከአብይ ገረ ይገልብጥ

  • @assefazemedie6484
    @assefazemedie6484 3 місяці тому +1

    ፓስተር ካስሽ ቤተክርስቲያን የራሷ የማምለኪያ ቦታ ህንፃ እንዲሁም የተለያዩ ተቋሟት ሊኖራት መብትም ግድ ነው።
    የእኔ ጥያቄ ግን የቤተክርስቲያን መሪዎችና ምዕመናንን በጠቅላይ ሚኒስትሩ ትዕዛዝ በመንግሥት ወታደሮች በግፍ በተለያዩ የኢትዮጵያ ክልሎች ንፁሃን ኢትዮጵያዊያን ዜጎች በሀገራቸው በማንነታቸው ህይወት ያልፋል አካላቸው ይጎድላል ንብረታቸው ይዘረፋል ይታገታሉ በሚሊየኖች እየተጠየቁ ይከፈላል ይህንን የቤተክርስቲያን መሪዎች ሰምታ እንዳልሰማች አይታ እንዳላየች በዝምታ ለገዳይ ተባባሪ መሆኗን አሳይተዋል አሁን ቦታዋ ሲቀማ ግን ወጥተው መግለጫ እየሰጡ ነው ከሰው ነብስ ቦታ ይበልጣል(ይቀድማል) ወይ?
    በዚህ ሰዓት መጥምቁ ዮኋንስ ቢኖር ምን ይላል?
    ተባረኩ!!

  • @Temsgen-d1w
    @Temsgen-d1w 3 місяці тому

    ሃዋሪያው ዘላለም እያስፈራሩ ይመስላል ።አካሄዱ በሕግ እንዳችሁት ግፉበት ።ሌሎችን እምነቶችን መነካካቱ ጥሩ አይደለም ።ከፖለቲካና ከርዕዮተዓለም ጋር ለማያያዝ መሞከሩ አዋጭ አይደለም ።ደሴት መያዝ ያገሬው የአካባቢው ሕዝብ ከፈቀደ ይቻላል ።ካልፈቀደ አይቻልም ።

  • @fisehayeaa8079
    @fisehayeaa8079 3 місяці тому

    Setel?

  • @Temsgen-d1w
    @Temsgen-d1w 3 місяці тому

    ሕግ ፊት የሚያስቀርብ ይዞታ ካላችሁ ይሄ ሁሉ የሚዲያ ጬኸት ምን አመጣው ?ትንፍሽ ሳትሉ ጉዳዩን መጨረስ ትችሉ ነበር ።ወይስ በዳኞች ላይ የሚዲያ ተፅእኖ ለማድረግ ነው ?

  • @Temsgen-d1w
    @Temsgen-d1w 3 місяці тому

    አሰተዳደር ለሕግ አይታዘዝም ማለት ከባድ ውንጀላ ነው ።እስቲ የትኞቹን ፍ ቤቶች ውሳኔ ይዛችሁ ነው እንዲህ የምትሉት ?

  • @shimelisregassadegefa7022
    @shimelisregassadegefa7022 3 місяці тому +2

    ይህ አሠራር ፈፅሞ የመንግሥትን አቋም የሚያሳይ ስላልሆነ መንግስት ችግሩን በአስቸኳይ ቢፈታው የተሻለ ነው እላለሁ::

  • @እውነትያሸንፋል-ቀ9ፈ
    @እውነትያሸንፋል-ቀ9ፈ 3 місяці тому

    ወንድም ጻዲቁ እባክዎ አሁንም በድጋሚ ነገር ሰራተኛ አትሁኑ። ምነው ምድሪቱ በደም ስትታጠብ ዝም ብላችሁ በግዴለሽነት አለፋችሁ? አሁን ደግሞ ጦርን ሰብቃችሁ ተነሳችሁ?? አቶ ጻድቁ በምድራችን ላይ ነገረኞች ሞልተዋል። እናንተ ግን ለአመጽ ማንነታችሁን መስጠታችሁ አቅጣጫችሁን አያስቀይረውም??