Lesson 1 : ትግርኛን በአማርኛ መማር Learn Tigrigna through Amharic

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 448

  • @abitijanka5451
    @abitijanka5451 Рік тому +25

    በጣም ምርጥ የቪዲዮ አቀራረብ በርቺ እግዚአብሔር ይባርክሽ።

  • @AbelTsehaye-j8z
    @AbelTsehaye-j8z 20 днів тому +2

    ጽቡቅ ትምርቲ ሊዱ ሃፍተይ ብጣዕሚ ነመስግን ቀጽሊዮ

  • @meresaalemu6843
    @meresaalemu6843 Рік тому +7

    ብጣዕሚ እየ ዘደንቀኪ ቋንቋና ንምዕባይ ብዝትገብርዮ ዘለኺ ፃዕሪ ።

    • @amaniafrica365
      @amaniafrica365  Рік тому

      Thank you ! Please share it with others so we can continue teaching

  • @Dr.TilahunBizuayehuDemass
    @Dr.TilahunBizuayehuDemass Місяць тому +3

    • God bless you!
    እናትህን ሰላም በልልኝ::

  • @King-tm9yu
    @King-tm9yu Рік тому +8

    ተባረኪ በብዛት ያስፈልገናል እና ባለመሰላቸት እንደምታስተምሪን ተስፋ እናደርጋለን።

  • @yordanosmehari3274
    @yordanosmehari3274 2 роки тому +19

    I need this session so much, you have no idea. Please keep 'em coming❤️

    • @amaniafrica365
      @amaniafrica365  2 роки тому

      thank you so much for being with us
      More to come!

    • @zeritubeli7527
      @zeritubeli7527 Рік тому +1

      Yekeneyeley mearey

    • @amaniafrica365
      @amaniafrica365  Рік тому

      @@zeritubeli7527 Please share it to others se we can keep producing

    • @atrislle8749
      @atrislle8749 Рік тому

      ጀግና ነሽ እሽ በርችልኝ የኔ እህት

  • @mulunehalehegn6689
    @mulunehalehegn6689 Рік тому +11

    እጅግ በጣም ደስ ይላል ቀጥይበት እህታችን እንከታተልሻለን፡ እየተማርንበት ነው .... ውድድድድድድድድ እናደርጋችኃለን!

  • @AragawGelamt
    @AragawGelamt Місяць тому +1

    በጣም ጥሩ ነው እንከታተልሻለን የተማርንበትነው

  • @ኦርቶዶክስመዝሙር-ኸ5ቨ

    Good job
    ቋንቋን ለሌሎች ማስተማር በፍቅር ሲሆን ደስ ይላል

  • @tsegayetakele963
    @tsegayetakele963 Рік тому +13

    Excellent job! Thank you. It shows how close Amharic language is Tigrigna or vice versa

  • @getasewalemu4427
    @getasewalemu4427 2 роки тому +9

    በጣም ቆንጆ ትምህርት ወድጄዋለው እከታተላለሁ 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @rota8742
    @rota8742 29 днів тому

    Keep up the great work please don't interrupt it i wanna to learn Amharic from the beginning to the End with u. I hope u will continue it until the final.

  • @AaAa-h6j6m
    @AaAa-h6j6m 29 днів тому

    በጣም ኣመስገናሎው ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Meme-d8z
    @Meme-d8z 11 місяців тому +1

    ብጣዕሚ ጎበዝ ቀጽልዮ ዝሓፍተይ❤❤❤❤❤❤

  • @زتااوتا
    @زتااوتا Рік тому +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን እህታችን
    ስለ መልካምነትሽ ዋጋሽን እግዚአብሔር ይክፈልሽ

  • @SamrawitTadesse-n5q
    @SamrawitTadesse-n5q 2 місяці тому

    ዋውውው በጣም አሪፍ ነው እኔ ትግርኛ በጣም መማር እፈልጋለሁ ደስ የሚለኝ ቋንቋ ነው❤

  • @ራውዲነኝየወድሜአይናፋር

    ትግራዊያን አስተምሩኝ ማወቅ እፈልጋለሁ ትግረኛ በጣም ነዉ የምወዳቺሁ በአላሕ

  • @KalebBey
    @KalebBey 5 днів тому

    ብጣዕም ጎበዝ ቀጽልዮ

  • @wubetuayalew3633
    @wubetuayalew3633 4 місяці тому

    በጣም ጥሩ ሃሳብ ና ጠቃሚ ነው። ቋንቋችን አትናገሩም ቋንቋችን አታውቁም ቋንቋችን ትጠላላችሁ እያሉ እያሉ የሚያለቃቅሱ ቋንቋ እንዴት እንደሚያድግ እዚሕ ይማሩ። ቋንቋሕ እንዲያድግ የራስሕ አስተሳሰብ ማደግ አለበት። እግዚአብሄር ይስጥሽ ጥሩ አመለካከት ጥሩ ስራ ነው። አመሰግናለሁ።

  • @zelesegnatube2040
    @zelesegnatube2040 Рік тому

    ስፈልግ የነበረውን ነገር ስላገኘሁ ደስ ብሎኛል
    በርቱ

  • @saramyte9574
    @saramyte9574 Рік тому +1

    Keep on! This helps for many many people who have little knowledge and experience in Tigrigna language. If you begin with alphabet is also very good.

  • @wubitadane958
    @wubitadane958 Рік тому

    ዋው በጣም ደስ ይለኛል ትግርኛ ብማር❤❤❤❤ከዚህ በኋላ እለምዳለሁ ብየ አስባለሁ።

  • @AdisAschalew-k1p
    @AdisAschalew-k1p 2 місяці тому

    በጣሚዕ ፀቡቅ

  • @GiftDerebe
    @GiftDerebe Рік тому

    አመሰግናለሁ

  • @mulukendagne5789
    @mulukendagne5789 Рік тому

    እናመሠግናለን

  • @wubmazatubes5489
    @wubmazatubes5489 Рік тому

    እጅግ በጣም እናመሰግናለን

  • @weyniaregay955
    @weyniaregay955 Рік тому +2

    ጽቡቅ ቀጽልዮ 💗💗💗💗💗

  • @jariralmuhit5217
    @jariralmuhit5217 Рік тому +2

    You don't how am really happy to get your UA-cam page ! Now I can learn tigrigna my favourite people's language.

  • @-michot9653
    @-michot9653 2 роки тому +4

    Essay! Great service, thanks

  • @sebleyic7667
    @sebleyic7667 9 днів тому

    Wow betam amesegnalehu❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @gheribau3886
    @gheribau3886 Рік тому

    ብሳዕሚ ደስ ዝብል❤ኣይኮነን ሰብ ዝዛረቦ ቋንቋ ቋንቋ እንስሳታት ክንምሃርን ክንርዳእን ይግብኣና። ሓደ ካብ ሓደ ኣይነበላልጾን ኣይነዋዳድሮን። ንምሃር ጥራይ❤❤❤

  • @GggG-dx5oo
    @GggG-dx5oo 9 місяців тому

    በርቺ በጣም ጥሩ ትምርት ነው

  • @negakebede
    @negakebede 2 роки тому +4

    I am happy .It is very important to me and my children .please start from basic .I.e from tigrigna letters . I want to my wife with her mother tong language, Tigrigna. i want to be smart in tigrigna.

    • @amaniafrica365
      @amaniafrica365  2 роки тому

      nothing is impossible. You can do that.
      Tigrigna is same as Amharic letter.
      Thank you for being with us.
      Like, subscribe, share for your friends too.
      regards!

  • @ayanolegese8151
    @ayanolegese8151 2 роки тому +2

    Thank you

  • @IarannT
    @IarannT 21 день тому

    Thanks!

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 Рік тому +2

    አመሰግናለሁ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @f_m5076
    @f_m5076 2 роки тому +1

    ከቻልሽ ደግሞ አጫጭር ታሪኮችን ትርጉም እያስቀመጥሽ ከጎን ብትሰቅይልን ምክንያቱም በጣም ነዉ ሰዉ ሊረዳሽ የሚችል እና በተለያዩ ዘርፎች ያግዛሉ
    እኔ የpsychology ተማሪ ነኝ የህክምና ቃላቶችን በትግረኛ ንግግሮችን ብትልኪልኝ ወይም ብትሰቅይ በጣም ያግዘኛል
    ተባረኪ እማ🙏❤️

  • @mskrh640
    @mskrh640 Рік тому

    ተባረኪ።

  • @AbelaBarkot
    @AbelaBarkot 26 днів тому

    Thanks

  • @abebaembiale3452
    @abebaembiale3452 Місяць тому

    ዋው❤❤❤❤

  • @dirsedagne8186
    @dirsedagne8186 Рік тому +3

    በጣም ደስ የሚል ነገር ነው እህቴ በዚሁ ቀጥይ

  • @YimamSied
    @YimamSied 10 місяців тому

    ተባረኪ

  • @abdi1766
    @abdi1766 2 роки тому +4

    Keep going we're waiting the next course

    • @amaniafrica365
      @amaniafrica365  2 роки тому

      thanks for being with us. Invite anyone who want to know our channel!

  • @erasukenogonfa
    @erasukenogonfa Рік тому

    ጥሩ ሥራ ነው። ቀጥይበት። ቀጣይ እየጠበቅኩ ነው

  • @MelakuAlebel
    @MelakuAlebel 8 місяців тому

  • @Name-ub4zu
    @Name-ub4zu Рік тому +1

    Spreading language to those who don't understand it is a nice thing to do.keept it up young lady!

  • @SiyamregnFeysa
    @SiyamregnFeysa 15 днів тому

    I love ❤️ 😍 💖 ❣️ 💕 💘

  • @HanaAl-u9i
    @HanaAl-u9i 5 місяців тому

    ❤❤❤

  • @sosisosi1305
    @sosisosi1305 Рік тому +1

    እናመሰግናለን ሽኮር

  • @zadzad3785
    @zadzad3785 Рік тому

    እኔ በጣም ነበር መማር የምፈልገዉ እናመሰግናለን እህት በርቺ❤❤❤❤❤

  • @hiwotmulatu9715
    @hiwotmulatu9715 9 місяців тому

    Continue you are a good teacher

  • @Zewudu-z5x
    @Zewudu-z5x Місяць тому

    than kyou

  • @አላሀምዱሊላሂለሁሉም-የ5ኘ

    🌹🌹🌹

  • @sameerasameera6533
    @sameerasameera6533 Рік тому

    በጣምነው ምወደው ትግርኛ ውሥጤነው

  • @demissiewoldemariam8612
    @demissiewoldemariam8612 2 роки тому +1

    በጣም ጥሩ ጎበዝ እኔ በጣም ጠቅሞኛል

    • @amaniafrica365
      @amaniafrica365  2 роки тому

      ከኛ ጋር ስለሆናችሁ ከልብ እናመሰግናለን

  • @ሰላምማንደፍሮ
    @ሰላምማንደፍሮ 3 місяці тому

    በጣም ጥሩ ነው

  • @sileshisiyoum3889
    @sileshisiyoum3889 Рік тому

    ጥሩ ነው በዚሁ ቀጥሉ የትግርኛንም ሆነ ሌሎች ቋንቋዎችን ማወቅ ይጠቅማል

  • @MetkelMussie-r4u
    @MetkelMussie-r4u 9 місяців тому

    ❤❤❤❤❤

  • @allelignmulate4102
    @allelignmulate4102 5 місяців тому

    Ohhh amazing. Any personal class you offer?

  • @ddkk9319
    @ddkk9319 Рік тому +2

    ኢናመግናለን

  • @rozaroza818
    @rozaroza818 Рік тому +9

    በጣም አሪፍ ነው በርች ሀገራችን ሰላም ያድርግልን🇪🇹🙏

  • @abrashm1827
    @abrashm1827 Рік тому +2

    Thank you my sister 😊🙏🏼❤

  • @MaryamMayam-gm6he
    @MaryamMayam-gm6he 9 місяців тому

    የኔ ማር ጎብዝ በዘር ሰዉን ከማባላት እንደዚ አስተመሩን

  • @edltehaftu6353
    @edltehaftu6353 10 місяців тому

    ብጣዕሚ ደስ ይብል ቃፅሉሉ ምቅርተይ❤

  • @markoseyohannes9219
    @markoseyohannes9219 Рік тому

    Thank you very much I need it

  • @Lifeisgood300
    @Lifeisgood300 Рік тому

    ገላ ዓይነት ዝድነቕ ስራሕ!😊
    ኣምልኽ ይባርኽኪ!🎉😊
    ቀጽልዮ!

  • @elshaday8815
    @elshaday8815 Рік тому

    ምርጥ ኣቀራረብ! ኣገላለጽሽ በቀላሉ ይገባል በርቺልን በደንብ እንማራለን😊

  • @awokedessie6690
    @awokedessie6690 Рік тому

    አመሠግናለሁ

  • @eyerusalemayfokeru3083
    @eyerusalemayfokeru3083 2 роки тому +1

    እናመሰግናለን

  • @Mokie-EKN
    @Mokie-EKN Рік тому +1

    I love you sister so much. I know Amharic, English and Geez language. Therefore, I want your support well to learn Tigrigna language.

    • @amaniafrica365
      @amaniafrica365  Рік тому

      Thank you ! Please share it with others so we can keep teaching!

    • @yadel3754
      @yadel3754 Рік тому

      I wanna learn more please help me

  • @f_m5076
    @f_m5076 2 роки тому +6

    በጣም ጎበዝ ነሽ ቀጥይበት

  • @BiniMoges-iu2dt
    @BiniMoges-iu2dt 6 місяців тому

    tanks sister

  • @פקרייטמנו-ד7ט
    @פקרייטמנו-ד7ט 6 місяців тому

    አመሰግናለሁ እሕቴ😊😊😊😊

  • @tsehayenegash8394
    @tsehayenegash8394 Рік тому

    I appreciate your help please upload more videos

  • @beshiredeo6746
    @beshiredeo6746 Рік тому +1

    Beautiful queen with big mind! love you so much. Go on doing great!

  • @mbariso
    @mbariso Рік тому

    Very beneficial thank you

  • @thinkpositive5040
    @thinkpositive5040 2 місяці тому

    Great 👍 job 👏
    You're a great teacher 🎉

  • @abebebirhan4466
    @abebebirhan4466 Рік тому +1

    እኔ አማራ ነኝ ትግራይ እህት እና ወንድሞቸን እወዳችኋለሁ ግን ምን ላድርግ ጊዜው ተበላሸብን እግዚአብሔር ይስጥሽ በርች

  • @alegnta6555
    @alegnta6555 10 місяців тому

    ጎበዝ!
    ሐ እና ኸ በትግርኛ የሚወክሏቸው ድምፆች የቶቹ ናቸው? ኣንድ ናቸው ወይስ ይለያያሉ?

  • @medhaniegebreeyesus8835
    @medhaniegebreeyesus8835 Рік тому +1

    ብጣዕሚ ጽብቅ ቀጽልዬ

    • @amaniafrica365
      @amaniafrica365  Рік тому

      Please share it with other so we can continue teaching !

  • @almazalemu5229
    @almazalemu5229 2 роки тому +3

    እግዚአብሔር ይባርክሽ በደንብ እንማራለን

    • @amaniafrica365
      @amaniafrica365  2 роки тому

      ከኛ ጋር ስለሆናችሁ ከልብ እናመሰግናለን

  • @yeshuruntechnologies
    @yeshuruntechnologies Рік тому

    በጣም አመሰግናለሁ። በጣም አስፈልጎኝ ነበር። ትግሬ ቺክ ልጠብስ🌝🌝🌝
    ተባረኪልኝ። አመሰግናለሁ።

    • @dadydady3547
      @dadydady3547 Рік тому

      😂😂😂😂😂😂ይመችህ

  • @PoNn-cf4gc
    @PoNn-cf4gc 5 місяців тому

    🎉🎉🎉🎉

  • @hanagere
    @hanagere Рік тому +1

    berchi betam kongo new

  • @BakeHailu
    @BakeHailu 9 місяців тому

    Wow! It's very nice❤

  • @ትግራይ-መቐለ
    @ትግራይ-መቐለ Рік тому

    ጎበዝ ሪከርድ ሰቢርኪ❤❤

  • @MuluyeAsmare-h1i
    @MuluyeAsmare-h1i 2 місяці тому

    Ok

  • @GtsadikMerkeb
    @GtsadikMerkeb 3 місяці тому

    Keep it up ,alchilm tigrigna lemlmed gin wiste new askemijy eketatelalew.

  • @girmagedeye9839
    @girmagedeye9839 5 місяців тому

    It is very good, keep up the work. Thank you 😊

  • @ErimyasErimyas
    @ErimyasErimyas 6 місяців тому

    ከምንም በላይ ወድጀዋለሁ በርች

  • @melkamutekle822
    @melkamutekle822 Рік тому

    በርቺ መማር እንፈልጋለን

  • @f_m5076
    @f_m5076 2 роки тому +2

    Thank you 🙏 ❤

  • @ኣምላከይብመገድኻምሪሕን

    🥰🥰🥰🥰

  • @gebru1252
    @gebru1252 Рік тому

    arif enamesegnaln sre bedenb

  • @aynbir2260
    @aynbir2260 Рік тому

    ደስ ትያለሽ!

  • @Engudaytube21
    @Engudaytube21 5 днів тому

    Good job ❤❤❤

  • @haditube7721
    @haditube7721 Рік тому +1

    በርች ሀሪፍነው ግፕካለ መግባት እፈልጋለሁ ቁጥሩን አስቀምጭልኝ

    • @amaniafrica365
      @amaniafrica365  Рік тому

      Thank you ! Please share it with others so we can continue teaching

  • @ArodoAkile
    @ArodoAkile 5 місяців тому

    🎉🎉🎉🎉🎉

  • @evantube57
    @evantube57 10 місяців тому

    you are good

  • @MonaFaraja
    @MonaFaraja 7 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤