Ethiopia - ስለአዲስ አበባ በዝግ የተደረገው ስብሰባ፣ ህወሃት ጌታቸው በሌለበት ሰው ሾመ፣ አስደንጋጩ ሪፖርት፣ የአዲስ አበባው 340 ሺህ ሠራዊት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 жов 2024
  • Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
    #Ethiopianews #Ethiopia
    Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

КОМЕНТАРІ • 98

  • @dkm1666
    @dkm1666 3 місяці тому +3

    ደመወዝ መክፈል ያልቻለ አገዛዝ ስለ ቤተ መንግስት ግንባታና እድሳት ማውራት ደደብነት ነው ደግሞም እያደርጉትም

  • @YilmaBogale-qv1jn
    @YilmaBogale-qv1jn 3 місяці тому +5

    በቃ በዚህ አገር የሚታሰበው ሁሉ በወታደራዊ ሐይል አገር መግዛት ነው ? በወታደር ሐይል አገር በዘላቂነት መምራት እንደማይቻል እኮ የራሳችን ታሪክ በቂ ነው ።
    ይህ በታሰበ ቁጥር ዲሞክራሲ በአስተሳሰባችን የለም ማለት ነውእኮ ።
    ፖሊስ በብዛት ታይቶ የማይታወቅባት አዲስ አበባ ከ 340 ሺ ሠራዊት አላት እየተባለ የሚደሰኮረው ማስፈራሪያ መህኑ
    ሠላምን አያመጣም ።
    ቢታሰብበት መልካም ነው ።

  • @sissis7704
    @sissis7704 3 місяці тому +4

    እረ ይሰለቻል ሁሉም ፌክ ነው። እውነት ዝግ ክፍት ስብሰባ አይፈልግም እውነት ብቻ ነው ሚፈልገው።

  • @NuruJabreli
    @NuruJabreli 3 місяці тому +4

    ሰብሰቡ እማይረባ የከብት ሰብሰብ ነው

  • @girmazeleke8819
    @girmazeleke8819 3 місяці тому +4

    ብልፅግና በልፅግና የሚሸት ሚዲየ ነው ባንዳ ትመስሉኛላችሁ እንደ ኢትዮ ፎረም ለህዝብ ቁሙ

  • @Mulugeta-w8q
    @Mulugeta-w8q 3 місяці тому +6

    ስብሰባ በዝግ ተደረገ በአደባባይ ተደረገ አንዴ በህዝብ ዘንድ ለታወቀ ስርአት አጓጊና አዲስ ነገር የለውም ህዝብ የራሱን ትግል ብቻ ነው እያተኮረ ያለው ከዝግም ይሁን ከግልጥ ስብሰባ ዜጎች ከስርአቱ አንዳች ነገር አይጠብቁም ፡፡ ይህን መሰል ጨዋታ አልቋል፡፡

  • @ZekariasSolomon-m3b
    @ZekariasSolomon-m3b 3 місяці тому +3

    Too late, " Game over "
    የፈለገው ሠራዊት ቢከመርና ቢታጠቅ ፡ ተቀይሞና ቆርጦ ህዝባዊ ጦርነት ላይ የደረሰ ህዝባዊ ማዕበልን ሊያስቆመው አይችልም ።

  • @hawwamohammad9631
    @hawwamohammad9631 3 місяці тому +23

    በተመግስት የተጎለቱት ጨረሰዉ ያልተማሩ እስሶችናቸዉ ባሁን ስአት የምን ቤተመግስት እደሳነዉ በጦረነት ስት ህዝብ በራብ አለጋ እየተገረፈ እየሞተ ህዝብን ማዳን ወይስ ቤተመግስት ማደስ ዲል ለጀግናዉ አማራ ፋኖ 💚💛❤🐅🐅🐅🐅

    • @teka1528
      @teka1528 3 місяці тому +2

      ANTE WUSHA, MAYEM, YEMAYEM LIG! 30MILLION NEFTEGNA NEW, ENGE, MANEW MAYEM! DENKORO, YEDENKORO LIG!

    • @teka1528
      @teka1528 3 місяці тому

      KEBT, KOMOKER, KOMATA NEFTEGNA!

    • @teka1528
      @teka1528 3 місяці тому

      ABIY, BEADDISU, ERASU EYASGENEBAW BALEW PALACE NEW! BEMINILK PALACE AYNOREBETEM! ANTE KOMATA, ZERAFE, YESHERMUTA LIG!

    • @masetewal6914
      @masetewal6914 3 місяці тому +2

      ​@@teka1528ደንቆሮ ሰወ በላ ገምታችው ሀገራችን አገማችዋት 🤮

    • @masetewal6914
      @masetewal6914 3 місяці тому

      ​@@teka1528ታሪክ የለሽ የፈርኦን ዘመን በናተ ተደገመ

  • @atnasbirru8212
    @atnasbirru8212 3 місяці тому +2

    NO አብይ የተባለ ባንዳ በምንም ታምር ጥነተወ ቅረርሰችን አድሳለሁ ማለት ሌላ ተለኮ አለው ጭረሸ መሰጥራዊ ይዘት ተነኮል አለው ሰለዚህ የኢትዮጵያ ህዝብ ሊነቃ የገባል ጠንቃቄ መልክት

  • @LiseyasSanchase-kq8xd
    @LiseyasSanchase-kq8xd 3 місяці тому +3

    በዱርዬ ገዳይ ማጅራተመቺዎች የምትተዳደር ሐገር።

  • @hamudseid4461
    @hamudseid4461 3 місяці тому +3

    ይህ ሁሉ ፍራትን ይዘዉ አገር እንምራ ሲሉ አያፍሩም ግን በወታደርና በመሳሪያ ጋጋታ ስልጣን እናቆያለን ያሉ ደናቁርቶች

    • @teka1528
      @teka1528 3 місяці тому

      LENEFTEGNA, LEMAGN, ZERAFE, 10WEYANE MILITIA BEKE, NEW! BESEBASA, ENSESA!

    • @Yoye156
      @Yoye156 3 місяці тому

      Tadiya endeza kehone 350,000 serawit men yaderegal ​@@teka1528

  • @fanetamengistu3177
    @fanetamengistu3177 3 місяці тому +1

    የጨነቀው እረጉዝ ሴት ያጋባል ይባላል አቢዩ ከሀዲ የኢትዮጵያ ህዝብ እልቂት በተለይም ባአማራ ክልል ህዝብ ጂኖሳይድ ተፈጽሟል ወያኔ 27 አመት በወልቃይት ተወላጆቹ 50000 ደብዛቸው ጠፍቷል ማይካድራ የጅምላ ፍጅት

  • @temsganabel5688
    @temsganabel5688 3 місяці тому +3

    😂😂😂የሰላም ሰራዊት እኔ ሁሉን እነዳዋለሁ።

  • @bithanyagetu4068
    @bithanyagetu4068 3 місяці тому +5

    የአዲሳቤው የሰላም ሰራዊት ሠላምን የሚሻ ህዝብ ለማገልገል ከሆነ ጥሩ ነው ግን ወደ መከላከያው ተቀላቀል መባሉ የጨነቀለት አይቀርም የሀገሪቷ ጉዳይ ግን እጅግ አሳዛኝ ነው ትልቁ ክፍት የስራ ቦታ ወታደርነት ሆኖ የአገዛዙን ጭንቀት መጋራት ሆነ

    • @teka1528
      @teka1528 3 місяці тому

      ANTE WUSHA, MAYEM! ERASHE LEKEKNA TEKLAKEL! ANTE KOMATA, TEMERKNA NEW! MEKLAKAYA BEDEGREE NEW, JEZHE BEOUALA, ENSESA!

    • @teka1528
      @teka1528 3 місяці тому

      ZERAFI, KOMATA, meklakaya tenekale, neftegna, jewisan 40 selemegerfaw! ANTEM tegerfale!

    • @OnlyActionET
      @OnlyActionET 3 місяці тому +1

      @@teka1528 Korokonda zim bel , telam kadree

  • @muluembetgorfu5996
    @muluembetgorfu5996 3 місяці тому +3

    የከቲባ ጦር አሰልጣኝ ተፈጠረ ማለት ነው?

  • @abdullrehman3221
    @abdullrehman3221 3 місяці тому +16

    ድል ለፋኖ

  • @DemeisAlemayehu
    @DemeisAlemayehu 3 місяці тому +1

    የሚገርም የሰራዊት ብዛት ነው ግን ብሔራቸውስ? የአዲስ አበባ መታወቂያ ስለያዙ ብቻ የአዲስ አበባ ሰራዊት ሊባል ይቻላል?100%የአዲስ አበባ ተወላጆች አይሆኑም ::

  • @Tybatube
    @Tybatube 3 місяці тому +2

    ለመላው እሰልምና ሀይማኖት ተከታዬች በሙሉ እንኳን 1445 አልኢድእልፈጥር በአል በሰላም አደርሰን አድርሳችሁ ቤትሰብ አንድሺ በች አሰግቡን ቂነናቲ የራሰነወ ወዴች❤❤

  • @Pnice-uy3uw
    @Pnice-uy3uw 3 місяці тому +5

    አሁስ በዛ😢

  • @abebe7532
    @abebe7532 3 місяці тому +2

    Hizbu yemebelaw Atito
    Yemin edisat new ⁉️⁉️⁉️⁉️

  • @selamawitguta4727
    @selamawitguta4727 3 місяці тому

    ቤት ከማደስ በፊትየህዝቡን ምግብ እንዲያገኝ ኑሮውንውድነት እንዴት እንዲቀረፍለት ቢታሰብበት አይሻልም ወይ ???

  • @MesfinmesfinMesfin
    @MesfinmesfinMesfin 3 місяці тому

    340ሺ ሠራዊት ለአንድ ከተማ እያዋቀሩ ሥለሐገር ሠላም ሊወራ አይችልም።
    ዝቅሢል ሐገሪቶ በኢኮኖሚ እየደቀቀች ሠው የሚበላው እያጣ የቤተመንግሥት እደሣት ምንየሚሉት ቀልድ ነው?
    እዚጋ የገንዘቡ ምንጭ ይጠቀስ እየተባለ ከሕዝብ ጥያቄ ቢቀርብም መንግሥት ለሕዝብ መልሥ ለመሥጠት ፈቃደኛ አለመሆኑ መንግሥት በሕዝብ ላይ ያለውን ንቀት ያመለክታል።
    ሥለዚህ ይሔ የቤተመንግሥት እድሣትና የኮሪደር ልማት እየተባለ የሚሠራው ሥራ የገንዘብ ምንጭ ከየት እንደሆነ አሁንም ሊገለፅ ይገባል ።
    ምክናያቱም በአሁኑ ሠዓት መንግሥት ይኒበርሢቲዎችንና የመንግሥት ተቋማትን የማሥተዳድርበት የገንዘብ እጥረት አለ እያለ ።
    ተዘግቶ ለሚውል ቤተመንግሥትና የኮራደር ልማት እየተባለ የሐገሪቷን የብድር እዳ የማይ
    ፍልና የዜጎችን ችግር የማይቀርፍ ወቅታዊና
    አንገብጋቢ ያልሆነ ሥራ በመሥራት እንዲሁም የሐገሪቷን ሠላም ማሥፈን ባለመቻል
    መንግሥት ሐገሪቷን ወደአዘቅት እየጎተተ ነው።
    ሥለዚህ መንግሥት ሐገር የመምራት በቃቱ አጠያያቂ እየሆነ ነው።

  • @YilmaBogale-qv1jn
    @YilmaBogale-qv1jn 3 місяці тому

    ወይ ይቺ አገር የልዩ ኃይል አደረጃጀት ልክአልነበረም በአንድ አገር መኖር ያለበት አንድ መከላከያና የፌደራል ፖሊስ ብቻ ነበር ወያኔ የረጅም ጊዜ ፕላኑን ለማሟላት ሲል በቀደደልን ቦይ የአሁኑ የብልፅግና መንግስትም በዚያው የመቀጠሉ አንዱ ተግባሩ የመጨረሻ የሰላም ከተማና ለሁሉም ሕዝቦች መሸሻ የሆነቺው አዲስ አበባም ሕዝቡን ወደ ተገዳላይ ኤየለወጡት ነው ያሉት ግን ለማን ለምን ? ያሰኛል ።
    ገና ብዙ እናያለን ነገሩ የሚያመለክተው የመንግስትን በሰላም ረገድ ኮንፊደንስ ማጣትን ነው ።

  • @mulugetamindaye8391
    @mulugetamindaye8391 3 місяці тому

    በተለያዩ ከሰው ሕይወትና ኑሮ ቅድሚያ የማያስፈልጋቸው ማታለያ መሰል ፕሮጀክቶች መደርደሩ ብዙሀኑ ሕዝቡ ሊረዳው አይችልም ብሎ ከመሳደብ አይለይም።

  • @mulugetamindaye8391
    @mulugetamindaye8391 3 місяці тому

    ከቲባዋም ሆነ መንግሥት የሰራዊት ጋጋታ እለት በእለት ከሚደረጉ ጥርቅም ስህቶች እንደማያድን ለወያኔም እንዳልበጀ ሊገነዘቡ ግድ ነው።
    ኢትዮጵያ ከመላው ክልል ሕዝቦቿ ጋር ለዘላለም ትኑር።

  • @biriktihaile5499
    @biriktihaile5499 3 місяці тому

    ሃሃሃ ብልጽግና ስንት ሰው በርሃብ እያለቀ ቤት ማደስ ያስቃል ያንን ሁሉ ግፍ የሚደርሳቹ ለ60 ዓመት የኤርትራ ህዝብ የተገደለ የታሰረ ቤቱ የተቃጠለ እገዳው ርሃቡ ያለ ኣበት እናት እህት ወንድም የቀረ መጥፎ መሪዎች ያደረጉት ግፉን ኣሁን እየደረሳቹ ነው ይቅርታ ብላቹ ሰላማዊ ሂወት መኖር ይሻላቹሃል ክፋት ውግያ ያለመሬትህን መውረር ትታቹ ንስሃ ግቡ

  • @wewe5688
    @wewe5688 3 місяці тому

    የኢትዮጵያ ቤተ መንግስት ይታደሳል ከማለት የባለስልጣን የዘር በሽታ ጭንቕላት ብታደስ ነበር ለኢትዮጵያ ህዝብ የሚሻለው

  • @biriktihaile5499
    @biriktihaile5499 3 місяці тому

    ወያነ እራቆታቹ ሲገርፋቹ የኤርትራ ህዝብ ሂወታቹ ኣትርፈዋል ከኣሁን ቦሃላ ማን እንደሚከላከላቹ እናያለን

  • @סלומוןאברהם
    @סלומוןאברהם 3 місяці тому

    የቱሪስት መዳረሻ የሆነው የፋሲል ግንብ ጎንደር ለማደስ ታስቧል የተባለው በእጅጉ ጥሩ አጀንዳ ነው ። የአንደሚታወቀው ሁሉ ጎንደር የፋሲል ግንብ የአይሁድ አሻራ አለበት ። 🔯

  • @MisaratElene
    @MisaratElene 3 місяці тому +2

    deleeee lafano ❤❤❤

  • @zelekejenberu4998
    @zelekejenberu4998 3 місяці тому +1

    Sew terbo betemengist miyads doctor ale...?

  • @yohanishabite
    @yohanishabite 3 місяці тому +7

    በመጨረሻ ተጋሩና አማራ ፋኖዎች አንድነት መፍጠራችው ግድ ሳይሆን አይቀረ ነው።

    • @teka1528
      @teka1528 3 місяці тому

      1000 ZENB BESEBSEB GAN AYKEFTEM!

    • @OnlyActionET
      @OnlyActionET 3 місяці тому +1

      @@teka1528 Korokonda zim bel , telam kadree

  • @AjfidAudiv
    @AjfidAudiv 3 місяці тому

    ተመልከቱ እስኪ መግስቱም ከቲባይቱም ጦር አዛዡም ሁሉም ስልጣል ለኦሮሞ ብቻ

  • @kideusmichael9811
    @kideusmichael9811 3 місяці тому

    Ye Etiopian karma stlek eyasebk ante maneh .. yahcin new yemtaklew Amara???

  • @NOBLIN884
    @NOBLIN884 3 місяці тому +1

    ጨቅላው መሪ ቤተመንግስት በማደስ የኑሮ ውድነትን እየተዋጉ ነው !

    • @teka1528
      @teka1528 3 місяці тому

      KOMATAW, NEFTEGNA, 30MILLION KEABIY GAR AYWEDADERM! 1000ZENB BESEBSEB GAN AYKEFTEM! ANTE KOSSO TEL, YEGELEMOTA LIG!

    • @NOBLIN884
      @NOBLIN884 3 місяці тому

      @@teka1528 ምን አልክ አራጅ ጋላ

  • @TeferaTesema-p7y
    @TeferaTesema-p7y 2 місяці тому

    የደንቆሮዎች ስብስብ ስለሀገር አስተውለው መወሰን አይችሉም

  • @Fatima-h5v6i
    @Fatima-h5v6i 3 місяці тому +1

    ድልድል ለፋኖ❤❤❤❤❤❤

  • @biriktihaile5499
    @biriktihaile5499 3 місяці тому

    ቢራቢሮ ቂጥዋን ያልከደነች መሬት ትከድናለች ሃሃሃሃ

  • @zelekejenberu4998
    @zelekejenberu4998 3 місяці тому

    Yemigermew ye Amhara wetader melso Amhara n mewgatu new. Gala bota eskemiyiz new bet new miyasgebachuh. WEYANE tinidh endekoye Tigrai alalem television lay ye Amhara zern WEYANE astegnito aydelem yegedelew. Yihem gala lik WEYANE belut. Amhara mogn new wedyaw eshi eshi yilal. Amhara zerh ena jenera yetor mekonin sibeza new mitikeberew enji agobdaj sitihon ashiker new miluh. Ahun ye Abiy Ahmed akatari yehonu Amhara woch yigedelu banda nachewa.

  • @Gud.555tube
    @Gud.555tube 3 місяці тому

    ለምድነው አዲስ አበባን በኦርሚያ ውስ ያደረከው ካድሬ

  • @zelekejenberu4998
    @zelekejenberu4998 3 місяці тому

    Amhara besibseba yamnal eshi eshi yilal endebarya . Ye nigus zer new Amhara. Endet ye Tigrai ena ye gala ashiker yihonal...?

  • @bizuayehudelelegn8011
    @bizuayehudelelegn8011 3 місяці тому

    በህግ የተፈቀደላቸው
    ዘራፊ እያደራጀ ነው

  • @samrunit
    @samrunit 3 місяці тому

    Feta is counting them old seniors with cane in Addis to round the number to 340k

  • @Miki-c4u2h
    @Miki-c4u2h 3 місяці тому

    አዲስ አበቤን ለማስፈራራት በገንዘብ መረጃ እያሉ ዝም ብለው ይግቱሀል ከዛ ህዝብ ላይ መተህ ታቀረሻለህ

  • @ethiopiatekdem7201
    @ethiopiatekdem7201 3 місяці тому

    ዉይ አንተ ግንፋና አትገባም

  • @aregahailu2487
    @aregahailu2487 3 місяці тому

    የተጨማለቀ መንግሰት

  • @jucancenter
    @jucancenter 3 місяці тому

    Yi keita ke agegnek,finfinnee lemon wick ark hilmagnaw?.

  • @yadunaelatinafu4583
    @yadunaelatinafu4583 3 місяці тому

    ''There is no king saved by the multitude of his armies''

  • @AbebeLemi-yd9ps
    @AbebeLemi-yd9ps 3 місяці тому

    እኔ አራዳ ሉሃላዊ መረጃ እና ወዘተ ወዴ ውጭም ወጥቶ ዘና ያቀርባሉ ፈታ የሰፈር ወሬ ብቻ።

  • @mulualemmulualem6710
    @mulualemmulualem6710 3 місяці тому

    You guys never talk about Fano.We will complain against you.

  • @عليمنقشا
    @عليمنقشا 3 місяці тому

    ድል ድል ለፋኖ

  • @millioncr7538
    @millioncr7538 3 місяці тому

    ድሮም ኣለም ኣማካሪ ነዉ። ስለ ትግራይ ኣማራ ኣያገባዉም። ኣትልፉ

  • @bakeman6728
    @bakeman6728 3 місяці тому

    ❤ አንደኛ❤ feta❤ በጉጉት❤ የምንጠብቀዉ❤

  • @Yedingillij2127
    @Yedingillij2127 3 місяці тому +1

    ሰላም ናፈቀን

  • @millioncr7538
    @millioncr7538 3 місяці тому

    ኣማራዎች ዋጋ የለባችሁም ።

  • @MrnberuYeserah
    @MrnberuYeserah 3 місяці тому

    Enya selegugi men ageban

  • @yeneshmiss8996
    @yeneshmiss8996 3 місяці тому

    ፋታ የቡልፀግኔ ካድሬ

  • @mulugetaWeldemichael
    @mulugetaWeldemichael 3 місяці тому

    ዓድዋም ቤተመንግስት አለ

  • @Meleswoldemichael-zq2ot
    @Meleswoldemichael-zq2ot 3 місяці тому

    አንተ ስትዘግብ ማር ማር ይላል 👌👌👌❤❤❤

  • @AhmedKebir-yr2sv
    @AhmedKebir-yr2sv 3 місяці тому

    J😊😊😊😊

  • @magdesgazin7603
    @magdesgazin7603 3 місяці тому

    ❤❤❤ሠላም ሌዬ ወንድሜን ❤
    ፋኖ አማርረዋል ሸዋሮቢት 😢😢😢😢❤❤❤