Endegna - Leman Biye - New Ethiopian Music 2018 (Official Video)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 жов 2024
  • Ethiopian Music : Endegna | እንደኛ - Leman Biye | ለማን ብዬ - New Ethiopian Music 2018 (Official Video)
    Google+ : plus.google.co...
    Facebook : / hopemusicethiopia
    Instagram : / hopemuisc
    Twitter : / hopemusicent
    Subscribe: / hoplessable
    Check Out New Ethiopian Musics, Ethiopian Comedy and More Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: goo.gl/vdthqb
    unauthorised use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2018 Hope Music

КОМЕНТАРІ • 1,4 тис.

  • @samalehabdourahman2439
    @samalehabdourahman2439 6 років тому +13

    I am djiboutian 🇩🇯🌷 i love Éthiopia 🇪🇹 i like song

  • @kkenso7571
    @kkenso7571 6 років тому

    ዋው በልጣችሁ መጣችሁ! ደስ ይላል

  • @melanimeli1921
    @melanimeli1921 6 років тому +5

    It's so cute, I like it

  • @banchamlaktaye4888
    @banchamlaktaye4888 6 років тому

    እጂግ በጣም ከአለባበሳቹህ ጀምሮ ያምራል

  • @SyeEntertainment
    @SyeEntertainment 6 років тому +34

    የኛ ጀግኖች፣ ማሮች ቆንጆ ስራ ነው። ጣይቱ ጨምሮ ሁሉም ስራዎቹ ምርጥ ሁሌም ጀግኖቼ ናችሁ። የኛ የምትወዱ ብቻ like

  • @yehalaworkkebedeasgelit3766
    @yehalaworkkebedeasgelit3766 6 років тому

    ምርጥ.........በተጣም.....ምርጥ

  • @አሚታዬየሀፍትሽ
    @አሚታዬየሀፍትሽ 6 років тому +905

    ልክ እንደኔ ምትወዷቸው like👍 me😉

    • @habeshaqueenrihannamyidol4911
      @habeshaqueenrihannamyidol4911 6 років тому +3

      አሚታዬ የሀፍትሽ አሚታዬ የቡናዋ ማሬ

    • @DaveTube16
      @DaveTube16 6 років тому +1

      ሰንሰለት እንዴት ናችሁ? ስልክ ቁጥር በነፃ ያለምንም ክፍያ ማግኘት ይፈልጋሉ? ከ 200 በላይ ሃገራቶች በመደወል ያለምንም መቆራረጥ ማውራት ይቻላል:: እንዲሁም ይህን ስልክ ቁጥር ለተለያዩ ሶሻል ሚዲያዎችም መጠቀም ይቻላል:: እዚች ሊንክ ላይ መጫን ነው ከእናንተ የሚጠበቀው m.ua-cam.com/video/0a-AMdtZGcY/v-deo.html

    • @እንደፍቃድአኑረኝእናቴሁሌ
      @እንደፍቃድአኑረኝእናቴሁሌ 6 років тому +3

      አሚታዬ የሀፍትሽ እኔ ካንችም በላይ

    • @ghalebbouhamdan7852
      @ghalebbouhamdan7852 6 років тому +2

      አሚታዬ የሀፍትሽ

    • @ትዝታፀጋዬ
      @ትዝታፀጋዬ 6 років тому +2

      ምርጥ የኮልፌ ልጅ ፒስ ነው

  • @البنيةالقاضيةفيالحتةالفاضية

    Greetings from Sudan to Ethiopia

  • @አብሳላትበፍቅሩ
    @አብሳላትበፍቅሩ 6 років тому +83

    በጣም ነው የምታምሩት እሙዬ በቀሚስ እንዴት ታምሪያለሽ እንደኔ የሚወዳት like

    • @ሀይሚፉንቃ
      @ሀይሚፉንቃ 6 років тому +1

      ወውውውው

    • @DaveTube16
      @DaveTube16 6 років тому

      ሰንሰለት እንዴት ናችሁ? ስልክ ቁጥር በነፃ ያለምንም ክፍያ ማግኘት ይፈልጋሉ? ከ 200 በላይ ሃገራቶች በመደወል ያለምንም መቆራረጥ ማውራት ይቻላል:: እንዲሁም ይህን ስልክ ቁጥር ለተለያዩ ሶሻል ሚዲያዎችም መጠቀም ይቻላል:: እዚች ሊንክ ላይ መጫን ነው ከእናንተ የሚጠበቀው m.ua-cam.com/video/0a-AMdtZGcY/v-deo.html

  • @የሺዬየድንግልልጅነኝየሺዬ

    እንዴት እንደሚወዳቹ ውይ ድንቅ ናቹ የምር

  • @eyasuteklit3733
    @eyasuteklit3733 6 років тому +5

    I love Ethiopian music from eritrea

  • @እትዮጵያለዘላለምትኑ-ሐ5ፈ

    የኔ ምርጦች ስወዳችሁ እኮ ቃላት የለኝም miss you all

  • @ashruka
    @ashruka 6 років тому +338

    የኛዎች ውስጤ ናችሁ እንኳን ደህና መጣችሁ። አሪፍ ነው። አትሰለቹም ብዙ ስራ ነው ምጠብቀው ከናንተ። በርቱልኝ !!!

    • @biniyamtessema2141
      @biniyamtessema2141 6 років тому +1

      ua-cam.com/video/vbmziz8fe-w/v-deo.html

    • @tamamotehkezetyehuntamamot2777
      @tamamotehkezetyehuntamamot2777 6 років тому +1

      Ante lij gen tanadedegalke betam

    • @ዳርየየጋሸልጅ-ቨ2ሐ
      @ዳርየየጋሸልጅ-ቨ2ሐ 6 років тому

      Ethioscience.com። አሽሩካየ ምርጡ

    • @mekdifiker1805
      @mekdifiker1805 6 років тому

      ካንተም ቡዙ እንጠብቃለን

    • @DaveTube16
      @DaveTube16 6 років тому +1

      ሰንሰለት እንዴት ናችሁ? ስልክ ቁጥር በነፃ ያለምንም ክፍያ ማግኘት ይፈልጋሉ? ከ 200 በላይ ሃገራቶች በመደወል ያለምንም መቆራረጥ ማውራት ይቻላል:: እንዲሁም ይህን ስልክ ቁጥር ለተለያዩ ሶሻል ሚዲያዎችም መጠቀም ይቻላል:: እዚች ሊንክ ላይ መጫን ነው ከእናንተ የሚጠበቀው m.ua-cam.com/video/0a-AMdtZGcY/v-deo.html

  • @GenetGebre75
    @GenetGebre75 4 роки тому

    dubbisaa ም ጎበዝ ነዉ dubbisaa ም ጎበዝ ነዉ

  • @SosiHabeshawit
    @SosiHabeshawit 6 років тому +119

    Love this song❤️

    • @DaveTube16
      @DaveTube16 6 років тому

      ሰንሰለት እንዴት ናችሁ? ስልክ ቁጥር በነፃ ያለምንም ክፍያ ማግኘት ይፈልጋሉ? ከ 200 በላይ ሃገራቶች በመደወል ያለምንም መቆራረጥ ማውራት ይቻላል:: እንዲሁም ይህን ስልክ ቁጥር ለተለያዩ ሶሻል ሚዲያዎችም መጠቀም ይቻላል:: እዚች ሊንክ ላይ መጫን ነው ከእናንተ የሚጠበቀው m.ua-cam.com/video/0a-AMdtZGcY/v-deo.html

    • @samrasamra2811
      @samrasamra2811 6 років тому

      ሶሲ ቆንጆ

    • @fitsehailu5073
      @fitsehailu5073 6 років тому +1

      Sosi Habeshawit wedijewalew

    • @fevenweldufan6389
      @fevenweldufan6389 6 років тому

      Where have you been dear miss you so much

    • @emanabdi5475
      @emanabdi5475 6 років тому +1

      Sosiye anchinm wedshalew sunshine!.... commentlay slayewsh des blognal

  • @nyakonggatwech1871
    @nyakonggatwech1871 2 роки тому +1

    I love this song 💞🤩💞🤩💞

  • @saminium
    @saminium 6 років тому +3

    I wish you all get my admiration and love for your job, cannot stop listening to this music, amazing, so sweet and lovely music. good luck y'all.

  • @rosanahom5883
    @rosanahom5883 4 роки тому

    ስታምሩ ምርጥ ሙዚቃ ነው

  • @helengrima1084
    @helengrima1084 6 років тому +24

    ስታምሩ አብሮነታችሁ በጣም ደስ ይላል ፈጣሪ አይለያቹ በፍቅር ያዝልቃቹ ምርጥ ሙዚቃ ከምርጥ ክሊፕ ጋር እንደጠበኩት አሪፍ ስራ ነው♥♥♥♥♥♥

    • @DaveTube16
      @DaveTube16 6 років тому

      ሰንሰለት እንዴት ናችሁ? ስልክ ቁጥር በነፃ ያለምንም ክፍያ ማግኘት ይፈልጋሉ? ከ 200 በላይ ሃገራቶች በመደወል ያለምንም መቆራረጥ ማውራት ይቻላል:: እንዲሁም ይህን ስልክ ቁጥር ለተለያዩ ሶሻል ሚዲያዎችም መጠቀም ይቻላል:: እዚች ሊንክ ላይ መጫን ነው ከእናንተ የሚጠበቀው m.ua-cam.com/video/0a-AMdtZGcY/v-deo.html

    • @fremiki282
      @fremiki282 6 років тому

      helen grima mnncc,,ĺpp????7

  • @AbelZelalem
    @AbelZelalem 6 років тому

    ልዩ ናቹ የ........ሚገርም ስራ

  • @hannakif26
    @hannakif26 6 років тому +40

    ለማን ብዬ በጣም ምርጥ ሙዚቃ ማንነትን እንደማወቅ ምንም ነገር የለም በተለይ ለሴቶች እህቶቻችን ይህንን ስል ለወንዶች አይመለከትም ማለቴ አይደለም ።ሴቶች ምን ያህል ችሎታ እንዳለን ለውጥ ልናመጣ በሕይወታችን በሕብረተሰብ ብዙ ግንዛቤ የለንም በተለይ በአገራችን እናም በአጉራችን አፍሪካ አስተዳደጋችን በተወሰነ መንገድ እንዲሄድ የተወሰነ ነው ።እናም እኛ ሴቶች በእድሜ ከፍ ያልን ይህንን ለውጥ ለማምጣት በየቤታችን ትልቅ ሚና መጫወት አለብን ።ለሴት ልጆቻችን እኩል መብት መስጠት ከወንዱ ልጃችን ጋር ሁለቱንም በአንዴ ትምህር እያስተማርን እንሄዳለን ።የኛ ጊዜ ተቃጠለ ብለን ቁጭማለት የለብንም ብዙ ተሰጦ ያላቸው እህቶቻችን ሙያቸውን ሳናይ ስጦታቸውን ሳናይ በቃ ሴት በመሆናቸው ብቻ ፍላጉታቸውን ደብቀው እውቀታቸውን አምቀው በባህልና በሕብረተሰብ የሴቶችየበታችነት ተገደው ይኖራሉ።ይህንን እያንዳንዳችን ሴቶች ከፍተኛም ዝቅተኛም ቦታ ያለን ተባብረን ለመጭው ትውልድ ግንዛቤ ኖሮት የሴቶችን ፍላጉትና መብት ሊካሄድ የሚችልበት መንገድ መፍጠር አለብን ባይ ነኝ።በርቱልኝ እህቶቼ በያላችሁበት ቦታ እድግ ድንቅ ስራ ነው እየሰራን ያለነው በየፊናችን እናት ሆነን ቤት ውስጥ ቁጭ ብለናል የሚል አስተሳሰብ እንዳይኖረን ወቶ መስራት ብቻ አይደለም ሰራተኛ የሚያስብለው ቤቱ ውስጥ ልጆቿን የምታሳድግ ሴት በምንም ተአምር ወታ ከምትሰራ ሴት በአሳብ ፈጽሞ ማነስ የለባትም። ተደጋግፈን አሳብ እየተለዋወጥን ጥሩ ትውልድ ልናፈራ እንችላለን ። በቸር ሰንብቱልኝ💖💓💞

  • @nuurcabdi7613
    @nuurcabdi7613 Рік тому

    Allah yaxfid gabdhaha ethobia soomaali language aamiin

  • @ethiopiantube2628
    @ethiopiantube2628 6 років тому +7

    በአዲስ መልክ ብቅ ብላችኋል ጥሩ ነው ውብ ኢትዮጵያዊት ሴቶች ናችሁ።
    እወዳችኋለሁ

  • @richyemekdelawa5039
    @richyemekdelawa5039 6 років тому

    Yene marochi endet endemwedachuko♥ bertulgni
    ለማን ብየ እኔ

  • @amalmahamud6359
    @amalmahamud6359 6 років тому +55

    Am from somalia but I love this song ❤️❤️❤️

  • @lidiyagutema8112
    @lidiyagutema8112 6 років тому +1

    እግዚአብሔር የዘፈንን መንፈስ ከምድራችን ያጥፋልን ለክብሩ ዘምሩ ዛሬን ላደረሳቹ አምላኬ ወደ መንገዲህ መልሰን

  • @frankkongossa3117
    @frankkongossa3117 6 років тому +4

    Love Ethiopia from Cameroon

  • @tig4420
    @tig4420 6 років тому

    የኛዎቹ ስውዳችሁ እኮ 😘😘😘

  • @kdavid5505
    @kdavid5505 3 роки тому +21

    Who is hearing to this masterpiece

  • @yenusebabu2909
    @yenusebabu2909 6 років тому

    ይመቻቹህ በጣም ነው ደስ የምትሉ በረቱ

  • @lucybehailu89
    @lucybehailu89 6 років тому +61

    እውነትም ለማን ብዬ ለራሴ ብዬ እበረታለው

  • @benyamkebede1168
    @benyamkebede1168 2 роки тому

    If not the Capital of Ethiopia Addis Ababa where else እንደኛ no Questions?

  • @enderasenegn
    @enderasenegn 6 років тому +5

    ድምፃችሁ እንጅ ሌላ ሁሉ ነገራችሁ ተቀይሯል ሜካፕ በዝቷል ፍቅራችሁ ደስ ይላል።

    • @deliawebs5078
      @deliawebs5078 6 років тому

      Wow konjo yameral wow konjo?

    • @Mt-lz1lt
      @Mt-lz1lt 6 років тому

      err ene sente seat endefjebjn maan endhonu lemawek , weyy marzelee yanchim beza

  • @ሀናንዬቀበጥጥጥጥ
    @ሀናንዬቀበጥጥጥጥ 6 років тому +1

    ትክክል ዋውውውውው

  • @አትናስያየጌታነህልጆ
    @አትናስያየጌታነህልጆ 6 років тому +132

    የእንዬ ማሮች በጣም ነው የተቀየራችሁት ስታምሩ እንዬም በአረብ አገር መስራቴን እኮራታበታለው እናገራለሁ አላፍርበትም ነገ ስለምቀየርበ በርትቼ እሰራለሁ ማሮቼ እናመሰግናለን

    • @biniyamtessema2141
      @biniyamtessema2141 6 років тому +2

      ua-cam.com/video/vbmziz8fe-w/v-deo.html. Tegabezu

    • @tigistgetu4636
      @tigistgetu4636 6 років тому +2

      አትናስያ የጌታነህ ልጆ

    • @meronnigatu1885
      @meronnigatu1885 6 років тому +2

      አትናስያ የጌታነህ ልጆ merete asetasasabe wededed aregaleshalaw fatare kagonishi yehuni amenalaw yarageleshal👌

    • @DaveTube16
      @DaveTube16 6 років тому

      ሰንሰለት እንዴት ናችሁ? ስልክ ቁጥር በነፃ ያለምንም ክፍያ ማግኘት ይፈልጋሉ? ከ 200 በላይ ሃገራቶች በመደወል ያለምንም መቆራረጥ ማውራት ይቻላል:: እንዲሁም ይህን ስልክ ቁጥር ለተለያዩ ሶሻል ሚዲያዎችም መጠቀም ይቻላል:: እዚች ሊንክ ላይ መጫን ነው ከእናንተ የሚጠበቀው m.ua-cam.com/video/0a-AMdtZGcY/v-deo.html

    • @አትናስያየጌታነህልጆ
      @አትናስያየጌታነህልጆ 6 років тому

      meron nigatu አሜን ማርዬ እንዬም ውድድድድ ቆንጆ አመሰግናለሁ

  • @teklitbrhane8652
    @teklitbrhane8652 5 років тому +2

    I love Ethiopian song.

  • @sababerhane9505
    @sababerhane9505 6 років тому +17

    ዋውውው በጣም ደሰሰሰሰሰ የሚል ዘፈን ነው 😍 በደብ ለገባው አሪፍ መልከት ያለው ዘፈን ነው 👌

  • @richiwolloyewa3692
    @richiwolloyewa3692 6 років тому

    እንደው ይሄንን ሜካፕ ከሀገር ያጥፋልን እውነት እግዚአብሔር የሰጠንን ውበት አጠፋብን በፊትኮ ውበታቸው በጣም ነው የሚያምረው አሁንማ አመድ አመድ መስለዋል ለማንኛውም እወዳችኋለሁ ለማን ብየ

  • @simranqurux5605
    @simranqurux5605 6 років тому +25

    I'm Somalian 😋dont understand de lyrics but as song,music,Vclip, =amazing😍💯👍💓superB

    • @hdjsjjdjeem7959
      @hdjsjjdjeem7959 5 років тому +2

    • @biniyamteshome4569
      @biniyamteshome4569 2 роки тому

      It is about girl power, its message is that i love who i am and for whom i am ashamed of my self ? i am unique and i love my self i am proud of my self.

  • @teklayhaile3832
    @teklayhaile3832 6 років тому +1

    good job Rahel Getu

  • @e.tdebebe5521
    @e.tdebebe5521 6 років тому +14

    When I see you guys... I feel like proud to be who I am... and proud to be Ethiopian girl.... Big Love....👍👍👍👍👍👍

    • @MrAdefers
      @MrAdefers 3 роки тому +1

      Same i thank god for me being an ethiopian girl

  • @መቅዲየድንግልማርያም-ደ6አ

    እህ እውነትሽን ነው ለማን ብዬ ይመቻችሁ

  • @ባሕረነገስትኤርትራ
    @ባሕረነገስትኤርትራ 6 років тому +22

    ስታምሩ ተባረኩ። ፓንከር ጸጉር የነበራት ልጅ በጣም አምሮባታል ሁላችሁም ሸጋዎች።

    • @mekdlakristigirma9965
      @mekdlakristigirma9965 5 років тому +2

      Thankse One Love

    • @ንፁህዘርበቀለ
      @ንፁህዘርበቀለ 3 роки тому +2

      😘😘😘😘💚💛❤️👍 አማራዋች ናቸው። አማራ ፍቅር ነው። የጨርቆስ ልጅ ነኝ ከእስመራ ልጆች ጋር ቃል ኪዳን አለኝ🙏

    • @ዐምሐራነኝፋኖአሏህአክበር
      @ዐምሐራነኝፋኖአሏህአክበር 2 роки тому +1

      @@ንፁህዘርበቀለ ትክክል ሁሉም ዐምሐራዋች ናቸዉ ። ባህር ዳርን ሲቀዉጡት 👍

  • @sarajapiejapie8169
    @sarajapiejapie8169 6 років тому +1

    Great group. You guys have strong voice don't. stop no one better than you go go go go special this song about me

  • @hanaerco5605
    @hanaerco5605 6 років тому +17

    ዌል ደስ የሚል ስራ ነው አቤት ድምፅ እኮ ምርጥ ነው ድምፃቹ የሁላቹም አሪፍ ነው

  • @fissehazereai5181
    @fissehazereai5181 6 років тому

    እህቶቼ ስታምሩ ከነ መልእክቱ ልብን ደስ የሚያሰኝ ነው ውድድድድድድድድድ አንደኛ ናችሁ

  • @mulunegash5704
    @mulunegash5704 6 років тому +185

    እንዲ ንጉስነች ህልማን ተሳካ የኔም ህልም ይሳካል፡ይሆናል ተስፋ ኣልቆርጥም

    • @DaveTube16
      @DaveTube16 6 років тому

      ሰንሰለት እንዴት ናችሁ? ስልክ ቁጥር በነፃ ያለምንም ክፍያ ማግኘት ይፈልጋሉ? ከ 200 በላይ ሃገራቶች በመደወል ያለምንም መቆራረጥ ማውራት ይቻላል:: እንዲሁም ይህን ስልክ ቁጥር ለተለያዩ ሶሻል ሚዲያዎችም መጠቀም ይቻላል:: እዚች ሊንክ ላይ መጫን ነው ከእናንተ የሚጠበቀው m.ua-cam.com/video/0a-AMdtZGcY/v-deo.html

    • @hannakif26
      @hannakif26 6 років тому +1

      Mulu Negash ትታይበታለሽ ትጠሬበታለሽ በፍጽም ተስፋ መቁረጥ የማይታሰብ ነው በርቺ

    • @ኢትዮጵያኢትዮጵያ-የ6ዘ
      @ኢትዮጵያኢትዮጵያ-የ6ዘ 6 років тому

      ህልምሽ ምንድን ነው

    • @sumayaqueen9068
      @sumayaqueen9068 3 роки тому

      😄😄😄😄💖💖💖💖

  • @frezerasfachew6787
    @frezerasfachew6787 6 років тому

    ዋው ቤስቶች ያምራል ዘቢባ ጓደኛዬ ለዚ በመብቃትሽ ደስ ብሎኛል

  • @afomyamulalem2830
    @afomyamulalem2830 6 років тому +4

    ዋው ምርጥ ስራ ኡሉ ነገራቹ ስታምሩ በቃ ውብ ናቹሁ ሜካባቹ ፅድት ያለ እከን አይወጣላቹም…

  • @beilulmesfn9062
    @beilulmesfn9062 6 років тому

    Aseyyy kftweken mat eye shekorinatat girls power 😍😍❤️🙌🏽

  • @ቃልነኝያባቴልጅ
    @ቃልነኝያባቴልጅ 6 років тому +6

    ለማን ብዬ ደስ ይላል,,,አለባበሳቹ, ዳሳቹ, ያነሳቹት ሀሳብ አንጀት አርስ ነው ወድጄዋለው የኔ ንግስቶች ከዚም የተሻለ ነገር ጠብቃለሁ....

  • @kidstkidst4251
    @kidstkidst4251 6 років тому

    ለምለም ቁጭ ቢዩሴሄ ዋው በጣም ሁላችሁም ታምራላችሁ ፈጣሪሂ አይለያችሁ

  • @ritalove2287
    @ritalove2287 6 років тому +23

    ሁሌም ምርጥ ናቹ እስቲ ዘፈን እንዴት እደሆነ አሳዩልኝ ለዛ የኔ ቆንጆ ኑሪ...በኔ ላይም ኩሪ ለሚለው ሰውዬ

    • @hermelaengida7296
      @hermelaengida7296 6 років тому +2

      Rita Love እመቤቴን ከልብ ነው ያሳቅሽኝ

    • @ሀወኒሀወኒ
      @ሀወኒሀወኒ 6 років тому +1

      😄😀😁😂😃😄😅😆

    • @hermelaengida7296
      @hermelaengida7296 6 років тому +1

      Rita Love ክክክክክክክ ወይኔ እናቴ ሞትኩልሽ ክክክክክውይ

    • @hbetamendalw9023
      @hbetamendalw9023 6 років тому +1

      Hermela Engida ኪኪኪኪኪኪኪኪ

    • @asb7056
      @asb7056 6 років тому

      እረ ተይ ምን አናደደሽ እኔም ከሰኞ የኔ ቆንጆ ኑር። በኔላይ ሁን ግራ በሚለው እመጣለሁ አስተያየታችሁን ዱቅ ዱቅ እንድታደርጉልኝ እእእእ

  • @ሙለርማኛው
    @ሙለርማኛው 6 років тому

    Wow ያምራል

  • @sulaimangarba8732
    @sulaimangarba8732 4 роки тому +6

    Am from Lagos Nigeria i love your music

  • @berihuhraya828
    @berihuhraya828 6 років тому

    ጽቡቅ ስራሕ

  • @musabmuba2472
    @musabmuba2472 6 років тому +5

    ስወዳቸው❤😘❤👈
    እንዲው እንዳመረባቹ ፈጣሪ አይለያቹ
    ሁሌም ስንደመር እናምራለን!

  • @hadrahadra9490
    @hadrahadra9490 6 років тому

    ዋው ምርጦች

  • @tsegawit9339
    @tsegawit9339 6 років тому +10

    This music makes me cry😭 coz this morning i had hard time to find my destiny 😭 #ethiopianalijochua

  • @hargewoinamare3810
    @hargewoinamare3810 6 років тому

    The best song good job

  • @አማኑኤልሆይተመስገን
    @አማኑኤልሆይተመስገን 5 років тому +13

    የወንድ እስታይል ያላት ልጅ በፍቅር ነው እምወዳት

  • @እናቴውስጤነች-ዠ7ቸ
    @እናቴውስጤነች-ዠ7ቸ 6 років тому

    ደስ ስትሉ በርቱ ገና ብዙ እንጠብቃለን ከናንተ

  • @Mrahmed920
    @Mrahmed920 6 років тому +8

    From sudan 🇸🇩we love you

  • @ሀያትአብዲ
    @ሀያትአብዲ 6 років тому

    Awesome!!!!!!

  • @abyssinia_
    @abyssinia_ 6 років тому +5

    ቆንጆ ስራ ነው ሴቶቻችን ♥

  • @የእምዬልጅኢትዮጵያዊነኝ

    Yegnawoch betam tamiralachuu leman biyyeee wawuuu

  • @andualemgetaneh1836
    @andualemgetaneh1836 5 років тому +11

    all of u are so talented.never goes back
    first choice for me
    continue

  • @etata.tilahun8419
    @etata.tilahun8419 6 років тому

    ስወዳቹ አሪፍ ስራ ነው

  • @kassaw.mengistu
    @kassaw.mengistu 5 років тому +4

    *ምርጥ የአማርኛ ፊልም ማዬት ትፈልጋላችኩ? ከእኔ ፔጅ ግቡ!*

  • @sifusifan1872
    @sifusifan1872 6 років тому +1

    Wwwoow

  • @cypriantertullian7495
    @cypriantertullian7495 5 років тому +8

    Beautiful music there sisters. Thanks.

  • @medhamza5593
    @medhamza5593 5 років тому

    Wow c’est Magnifique j’aime bien cette chanson

  • @susuhassen141
    @susuhassen141 6 років тому +59

    ከምንም በላይ አለባበሳችሁን ወድጀላችኋለሁ💖

    • @tamamotehkezetyehuntamamot2777
      @tamamotehkezetyehuntamamot2777 6 років тому

      susu hassen susu enarasu endate endewededekuacew

    • @biniyamtessema2141
      @biniyamtessema2141 6 років тому

      ua-cam.com/video/vbmziz8fe-w/v-deo.html ney ney

    • @Satoro_Gojo78
      @Satoro_Gojo78 6 років тому

      susu hasse

    • @DaveTube16
      @DaveTube16 6 років тому

      ሰንሰለት እንዴት ናችሁ? ስልክ ቁጥር በነፃ ያለምንም ክፍያ ማግኘት ይፈልጋሉ? ከ 200 በላይ ሃገራቶች በመደወል ያለምንም መቆራረጥ ማውራት ይቻላል:: እንዲሁም ይህን ስልክ ቁጥር ለተለያዩ ሶሻል ሚዲያዎችም መጠቀም ይቻላል:: እዚች ሊንክ ላይ መጫን ነው ከእናንተ የሚጠበቀው m.ua-cam.com/video/0a-AMdtZGcY/v-deo.html

    • @nihalprince6451
      @nihalprince6451 6 років тому

      susu hassen

  • @utchgirl
    @utchgirl 6 років тому

    Song so LIT!

  • @samsontes
    @samsontes 6 років тому +20

    እኔኮ የት ነው የማቃት ብዬ ነበር ለካ ምን ልታዘዝላይ የንጉስነሽ ሆና የምጸራው ነች
    የዶኒስ ግጥም መሆን አለበት
    የኛ ሰው ግ ን ይገርማል ሲያልፍለት ዶኒስን ቀረጻውላይ አላስግባሽውም ቅር ብሎኛል
    ቢሆንም እውዳችሃለሁ 😘😘😘😘😘😍😍😍😍😍😘😘😘😘😘😍😍😍😍😍😘😘😘😘😘😍😍😍😍😍😘😘😘😘😘😍😍😍😍😍😘😘😘😘😘😍😍😍😍😍😘😘😘😘😘😍😍😍😍😍😘😘😘😘😘😍😍😍😍😍

    • @hibongoseleme7501
      @hibongoseleme7501 6 років тому

      ክክክክ ንጉስ ነሽ እኮ ስጀመርም ሙዝቀኛ ነች እኮ

    • @ስላምስላማዊት
      @ስላምስላማዊት 6 років тому

      የዶኒስ ግጥም ነው
      አሉ😆😆😆😆😂

  • @bestmbblkj3767
    @bestmbblkj3767 6 років тому

    ዋውያምራልበርቱ

  • @hermelazeru8049
    @hermelazeru8049 6 років тому +8

    Ohh my gosh, this is the best song i very listen

  • @trailersongs7746
    @trailersongs7746 3 роки тому

    Powder be kuntal new...me muzikaw gar bunn bunnn iyyale new

  • @tuugajabsadayoutubka6180
    @tuugajabsadayoutubka6180 5 років тому +3

    Ooooooooo
    Me somali i love women itopia
    Becouse MOST BEAUTIFUL BALCk COUNTRY IN Africa

  • @mekedlawitterefe6915
    @mekedlawitterefe6915 6 років тому

    ስወዳችሁ

  • @yenatuye5922
    @yenatuye5922 6 років тому +4

    ሙዚቃው ምንም አይልም። ሜካፑ ግን ማናቸው ?? እንድል አድርጎኛል። ምን ለማለት ነው የድሮው የኛዎች በደንብ የኢትዮጵያ ይመስላሉ ለማለት ነው።

  • @zanabail5806
    @zanabail5806 6 років тому

    ስወዳችሁ

  • @bezawithabeshawit5970
    @bezawithabeshawit5970 6 років тому +30

    Yene konjowch bertu 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 proud to be Ethiopian god bless you sewadichu

  • @kalkidanalemayew6397
    @kalkidanalemayew6397 Рік тому

    ደስ ይላል

  • @zufanethoipawit5436
    @zufanethoipawit5436 6 років тому +3

    የኛወች በጣም ደሥ የሚል ሥራ ነው በርቱ ብዙ እንጠብቃለን ለማን ብየ በጣም ደሥ የሚል ነው እኔ ሥራየን እወደዋለሁ የአረብ አገር ሥራየን አላፍርበትም

  • @ldkbsbd7605
    @ldkbsbd7605 6 років тому

    ስታምሩ ውብ ናችሁ

  • @betelihiemhaile3220
    @betelihiemhaile3220 6 років тому +5

    Great Job konjowoch , love it❤ Thumbs up🖒🖒👌👌for your uplifting works. We need more and more like you pretty ladies.

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 6 років тому

    ሰወዳችሁእኮ ሁላችሁንም በ እግዚአብሔር ኣትለያዩ ፍቀር ናችሁ! የንጉስ ነሽ ከነተረትሽ ምን ልታዘዝ ላይ እንገናኝ !

  • @mayayene7318
    @mayayene7318 6 років тому +6

    በጣም ያምራል አሪፍ ነው ሲገርም ምምን አጥቻት በሹርባዋ ነው ያወክዋት hhhhhh በርቱ

  • @makeyaakader4247
    @makeyaakader4247 6 років тому

    laman bey ewnet new

  • @GoPromaster24
    @GoPromaster24 6 років тому +4

    Yo... I’m telling u, this is a nice music 🎶 nice 👍 melody, nice message ma favorite crew... keep up the good👍

  • @mahlitsau8458
    @mahlitsau8458 5 років тому

    Wowwww betam yamral marochi swedachihu wdddd

  • @fryatfryatmed5815
    @fryatfryatmed5815 6 років тому +6

    የኛወች የሤት ጀግና ሥወዳችሁ ጉርም ሥራነው በርቱ ለማብየ😚😚😚😚😚😚😚

    • @DaveTube16
      @DaveTube16 6 років тому

      ሰንሰለት እንዴት ናችሁ? ስልክ ቁጥር በነፃ ያለምንም ክፍያ ማግኘት ይፈልጋሉ? ከ 200 በላይ ሃገራቶች በመደወል ያለምንም መቆራረጥ ማውራት ይቻላል:: እንዲሁም ይህን ስልክ ቁጥር ለተለያዩ ሶሻል ሚዲያዎችም መጠቀም ይቻላል:: እዚች ሊንክ ላይ መጫን ነው ከእናንተ የሚጠበቀው m.ua-cam.com/video/0a-AMdtZGcY/v-deo.html

  • @እማእወድሻለሁስደቴላችዉነ

    ስታምሩ

  • @helensweet5226
    @helensweet5226 6 років тому +5

    የምገርም ተሰጦ ነው ያላችሁ በርቱ የኛዎች💪 ያምራል😍😍😍👌👌👌

  • @lehulumgizealew8894
    @lehulumgizealew8894 6 років тому

    ስወዳቹ😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @tayeassefa1439
    @tayeassefa1439 6 років тому +22

    Living in Mexico and listening to this and other songs from this group makes my day,please keep producing. Thank you for real music.

    • @danewhog1392
      @danewhog1392 2 роки тому +1

      Why are you living in Mexico?

    • @taopanda98
      @taopanda98 8 місяців тому

      Omg! I am Mexican of Mexican descent living in USA and I met an Ethiopian and here I am !
      Full circle eh?
      ❤🎉😂

  • @emanalnjash4403
    @emanalnjash4403 5 років тому +1

    I Love theim 😍😍

  • @ayaandeeq3675
    @ayaandeeq3675 6 років тому +4

    Love this song is beautiful and good voices and beautiful girls from Somalia

  • @helinahelu6740
    @helinahelu6740 6 років тому

    yegna betam newu metamrut betelay alebabesachu nafkachuhugn neber