ዶክተር ወዳጄነህ አንተ ማለት የኢትዮጵያ ቡሩክ ልጇ ማለት ነህ ። ስለመልካምነትህ በጣም እወድሃለሁ ፣ እጅጉን አከብርሃለሁ ።

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 3 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 108

  • @wubittekelu4068
    @wubittekelu4068 Рік тому +2

    ዶ/ር ወዳጄነህ በጣም መልካም አንደበትህና ተስፋን እንዳንቆርጥ የምትመክረን ምክር ሁሌም ያስደስተኛል፡፡ አሁንም አምላክ የበለጠውን መጽናናትን ያድልህ፣ ያበርታህ ተስፋህን በእርሱ እንዳደረክ ሁሉ አያሳፍርህም በህይወትሁ ሁሉ መሪህ እንዲሆን እመኛለሁ፡፡

  • @haniyetewahidoliji7419
    @haniyetewahidoliji7419 Рік тому +33

    የእውነት ትልቅና ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነው ይዘህልን የቀርበከው አርቲስት ደሳለኝ እኔም አከብርሃለሁ በጣም ! እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ያድልልን እንደናተ አይነቶችን ለናት ሃገራችን ኢትዮጵያ ያብዛልን በእውነት እማቤቴ ትጠብቃችሁ 💚💛❤😘👏

  • @ሀይማኖትቡዙአየሁ

    እንወድሀለን ስው አክባሪው ትሁቱ አደበተ እርቱ ዶክተር ወዳጄ ነህ እድሜ ይስጥልን

  • @elias0829
    @elias0829 Рік тому

    ዶ/ር ወዳጄነህ መሀረነ በጣም ነዉ የምወድህ የማከብርህ ጨዋነትህ አነጋገርህ በትክከል አዋቂ መሆንህን ያሳያል!ተባረክ ጤና ረጅም እድሜ ይስጥህ🙏

  • @yenaneshworku9412
    @yenaneshworku9412 Рік тому +1

    የኔ መልካም በጣም አማከብርህ ምንም እማይወጣልህ አንደበትህ መልካም ሁለ ነገርህ እሚደነቅ የኔ ወንድም እድሜና ጤና ይስጥልኝ

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 Рік тому +5

    እኛም በጣም ነው እምንወደው 🙏🏿❤
    D /ር ወዳጄነህ መሃረነ # እንዲሁም አርቲስት ደሳለኝ ንም 🤲❤❤

  • @getubest6908
    @getubest6908 Рік тому +2

    እውነት ነው እኛም እንመሰክራለን ዶ/ር ወዳጄነህ! እድሜ ጤና ይስጥህ 💚💛❤️🙏

  • @genettesema8908
    @genettesema8908 Рік тому +6

    እንደው ምን ተብሎ እንደሚወደስ እንኳ ቃላት የማይገኝለት ታላቅ ድንቅ አእሮ ምጡቅ ሰው እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን እንዲያድልህ እመኝልሀለሁ ዶክተር ወዳጄ ነህ መሀረነ ክበርልን።

  • @yeshiwasewshiferaw7726
    @yeshiwasewshiferaw7726 Рік тому +3

    በእውነት ስለ እውነት ሺንገላ ሳይሆን እውነት ነው።
    እግዚአብሔር የእውነት ሰዎችን በኢትዮጵያ! ምድር ያብዛልን።

  • @maiskazeze6402
    @maiskazeze6402 Рік тому +4

    ደስ አለኝ አንተም የብዙዎች አባት ነህ ።አብርሐም የብዙሀን አባት እንደሆነ አንም እንደአባታችን አብርሐም ነህ ከበርልኝ ኑር በእድሜ በፀጋ ከሐጢያት በስተቀር ያሰብከው ያቀድከው ይሁን ይሳካ አሜን🙏🙏😘😘

  • @hananegash316
    @hananegash316 Рік тому +5

    እግዚያብሄር አብዝቶ ይባርክህ ወድም ደሳለኝ

  • @bezawitendale8993
    @bezawitendale8993 Рік тому +3

    ደሳለኝ ሀይሉ እናመሰግናለን በርታልን እውነት ያንተ ፔጅ ከሆነ

  • @kalkidantaddesse6095
    @kalkidantaddesse6095 Рік тому +6

    ድንቅ ንግግር !
    እግዚአብሔር ይርዳችሁ !!!

  • @mekdestilahun8069
    @mekdestilahun8069 Рік тому +3

    እግዚአብሔር ይረዳሀን በርታ እናመሰግናለን

  • @eyea7297
    @eyea7297 Рік тому +14

    ደስአለኝ ስምን መልአክ ያወጣዋል የሁሉንም ቀና የሆነ የሰው ልብ የምታስደስት እስኪ እኔንም በፀሎትህ አስበኝ እግዚአብሔር ጎዶሎዬን ሞልቶልኝ እና ፈቅዶልኝ ለምድር በአቅሜ በረከት እንድሆን 🙏 እድሜን ከጤና ጋር ጨምሮ የድንግል ልጅ ይስጥህ 🙏🙏🙏

  • @genetgebre3041
    @genetgebre3041 Рік тому +3

    ዶክተር ወዳጄነህ you are amazing person God bless you and your family

  • @eskindershiferaw
    @eskindershiferaw Рік тому +2

    Dr. Wodajeneh very humble and generous ( principled ) man !

  • @hlinagirma178
    @hlinagirma178 Рік тому +3

    ዶ/ር ወዳጄነህ ድንቅ የሥነ ልቦና ሃኪም ነው : የምመኘው ይህንን እውቀትና ስጦታ counciling ለኢትዮጵያ ተማሪዎች እንደ አንድ subject in the curriculum ተሰጥቶ ቢያስተምር ነው : ሸጋ አባት ልጆቹ የታደሉ ናቸው፡

  • @GirmaB
    @GirmaB Рік тому +1

    የኔ ቆንጆ ወርቅ ምርጥ ወንድማችን እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥህ

  • @ምህረት4684
    @ምህረት4684 Рік тому +3

    መልካም እና እሩሩህ ነው አርቲስት ደሳለኝ እጅግ መልካም ሰው ነው ይቅናህ

  • @samig8052
    @samig8052 Рік тому +1

    ሃገሩንና ኢትዮጵያን🙃🙃🙃

  • @askelagabisa400
    @askelagabisa400 Рік тому +3

    አርቲስት ደለኝ ሐይሉ የልደትዪ ልጅእግዚአብሔር የመረቀህ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @dinatube6757
    @dinatube6757 Рік тому +2

    ዋውው!! አርቲስት ደሳለኝ የሚገርም ሰው ነው። እግዚአብሔር ከዚህም በላይ ይጨምርልህ

  • @Haregwa
    @Haregwa Рік тому +3

    ዋውውውውው በጣም ትልቅ ሰው ትልቅ ነገር እንጠብቃለን

  • @switzerland7463
    @switzerland7463 Рік тому +1

    ዶክተርዬ እወድካለው እኔም ልቤውስጥ ከበድ ትላለክ የኢትዮጵያ ምርጥ ልጅ ነህ

  • @ወለተገብርኤል-ቘ7ፈ

    እኔ በጣም የምወደው ነው ደክተር ወዳጄነህ መልካም አንደበት በስርአት እግዚአብሔር የልባችሁን መሻት ይሙላላችሁ እውነት ነው የነፍስም ዋጋ ነው

  • @alembberihuny8934
    @alembberihuny8934 Рік тому

    ደስአለኝ በጣም እማከብርህ አርቲስት ነህ እግዚአብሔር የጀመርከውን ትልቅ ስራ ያሳካልህ ይርዳህ ተባረክ

  • @መሠረትመላክመሠረት

    ደግ ሰዉ ነህ ደሳለኝ ሀይሉ💞🙏💞

  • @dessalegnwonbarga2144
    @dessalegnwonbarga2144 Рік тому

    እውነት ነው ገራሚ ሰብእና ያለው ዶ/ር ወዳጄነህ ሳየው ስሰማው ሰላም ይሰማኛል ታድሎ !!!

  • @rakibgirma7019
    @rakibgirma7019 Рік тому +2

    ደሳለኝ እግዚአብሔር ይባርክህ 🙏እመቤቴ ማርያም ትባርክህ🙏ወዳጄ ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ🙏❤️

  • @samuabraha6019
    @samuabraha6019 Рік тому

    Wawwwww betaem des miybel timhrt 🙏❤

  • @wegderesnigussie4083
    @wegderesnigussie4083 Рік тому

    ዶክተር ወዳጄነህ ወርቅ አንደበት አለህ 💖ብሰማው ሰላም ይሰጠኛል

  • @yenaneshworku9412
    @yenaneshworku9412 Рік тому

    አርቲስት ደሳለኝ እግዚአብሔር እንዳንተ ያለውን መልካም ያብዛልን እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @AhmedMohammed-fx3cb
    @AhmedMohammed-fx3cb Рік тому +3

    አርቲስት ደሳለኝ ላንተ የተለየ ክብር አለኝ ምነው ሁሉም ሰው እንዳት በሆነልን 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @sheba9627
    @sheba9627 Рік тому +3

    “As for me, behold, my covenant is with thee, and thou shalt be a father of many nations.”
    Made me want to cry! ❤You both are priceless!❤️ ጌታ ያበርታህ, አምላክ በፈቀደው መጠን ከጎንህ ነን አርቲስት ደሳለኝ።ተባረክ❤️🙏🏽

  • @tegestzaynaba1228
    @tegestzaynaba1228 Рік тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እውነት ነወ

  • @chjghu2738
    @chjghu2738 Рік тому

    ዶክተር ወዳጄነህ ተባረክ አቦ

  • @brehanbekele1345
    @brehanbekele1345 Рік тому +2

    Ke pentawe meharene gar memodamode ye tewahedo lejocheee yeqrebachuuu!!!!!

  • @genetyilma7717
    @genetyilma7717 Рік тому

    ዶ/ር ወዳጄነህ ስወድህ ሳከብርህ በየቀኑ አይደለም በየሰከንዱ ብሰማህ አይሰለቸኝም

  • @utube2121
    @utube2121 Рік тому

    Yes It Is True Desu Bertalin Mirt Aseway Sew Neh Long Live For You

  • @betelhembeyene6040
    @betelhembeyene6040 Рік тому +1

    Ababa Wedajeneh , YELAM BERET!! LE TEFATEH MENEM BETAWERA WENGEL LANTE SIL AYSHEKETEM

  • @metulove4323
    @metulove4323 Рік тому

    ዶክተር ወዳጄነህ ፈጣሪ ይጠብቅ እወድሀለው አርቲስት ደሳለኝ የኔ አዛኝ እወድሀለው እድሜ ይስጣቹ

  • @ruthina1927
    @ruthina1927 Рік тому +5

    አርቲስት ደሳለኝ ለሞያው ያለው ቅንነት በጎነት ትህትና ደስ ያሰኛል

  • @ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio

    ቅዱስ እግዚአብሔር መልካም መሻትህን ያሳካልህ ወንድማችን ። እመብርሀን አብራህ ትቁም ።

  • @elisamekonen1674
    @elisamekonen1674 Рік тому

    አቤቱ የሆነብንን አስብ ጌታ ሆይ ፣ ይነጋል አይዞሽ ሀገሬ እንደመሸ አይቀርም።

  • @የበአታማርያምልጅነኝ

    እውነት ደሳለኝ እድሜ ይስጥክ

  • @yordanosdanial7674
    @yordanosdanial7674 Рік тому

    ወንድሜ ዶክተር ወዳጀ ስውድህ እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባትክ

  • @jerusalemisrael1686
    @jerusalemisrael1686 Рік тому +3

    ዶክተር፣ወዳጄነህ፣5ኛ፣ክፍል፣የቅርብ፣ጓደኛዬ፣ነበር፣አይናፋር፣ነበር፣ለማንኛውም፣አርቲስት፣ደሳለኝ፣ አድናቂህ፣ነኝ፣በርታልን

    • @betehamekonnen9800
      @betehamekonnen9800 Рік тому

      Ke yekerta gar enem ke Dr.gar aberen new yetemarenew ewent new atenafar neber ene tastawesgne endehon alawekem deber ziet temehert bet new ayedel?
      Beteha Getaneh

    • @jerusalemisrael1686
      @jerusalemisrael1686 Рік тому

      @@betehamekonnen9800 እኔ፣ከማስታውሳቸው፣አማኑኤል፣ሮዛ፣ዑራኤል፣ድልድዮ፣ጋ፣የምትኖር፣ከአስተማሪዎች፣እንዳለ፣ዘውዱ፣ሰብለ፣በል፣እንሰባሰብ

    • @jerusalemisrael1686
      @jerusalemisrael1686 Рік тому

      @@betehamekonnen9800 አዎን፣ደብረዘይት፣ት/ቤት

  • @tigetishome2984
    @tigetishome2984 Рік тому +1

    ትክክለኛ የሱ ቻናል ነው ? ንገሩኝ የምታቁ

  • @ayenaalam8161
    @ayenaalam8161 Рік тому +3

    የተባረከ ወድማችን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ

  • @merontamrat851
    @merontamrat851 Рік тому +2

    አስተማሪዬ መልካም ሰው የልደትዬ ልጅ በርታ🙏🙏🙏

  • @yadoworkout1913
    @yadoworkout1913 Рік тому +1

    እግዝኣብሕር ይባርክ!!

  • @samritube6
    @samritube6 Рік тому +2

    such a wonderful person. Big respect for you ❤️🇪🇷🙏

  • @Yedingillij2127
    @Yedingillij2127 Рік тому +2

    ዶክተር እንወድሃለን

  • @ሞረሽወገኔ
    @ሞረሽወገኔ Рік тому

    ፈጣሪ አለሁ ይበለህ ከክፉ ልብ እና ዐይን ይጠብቅህ

  • @tamiratwoldewoldemariam4095

    I always admire to DR wodajeneh also artist desalgn

  • @mesiyenemrt2391
    @mesiyenemrt2391 Рік тому

    Tkkl yene melkam

  • @mesafintmebrate9896
    @mesafintmebrate9896 Рік тому

    Egziabhar yakoyachu

  • @saba9879
    @saba9879 Рік тому

    Dr Wodajenehem Artist Desalegnem enanten yemeseluten hager wodad ye Ethiopia birkye lejoch ye Etiopia yesest lejoch nachuhuna Egziabehaire be edeme betena yetebikelen! Erejem edeme ena selam yestelen! Kefum ayeyeben! Endzih mesrat woyenm hono megegnet tilek mebarek newna. Egziabehaire yebarkachehu

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 Рік тому +1

    ሁላችሁም ጤና እድሜ ይስጣችሁ!በአካል ከእናንተ ጋር መድረክ ብቀላቀል ብዬ ተመኘሁ, ስላም ለአለም,ለኢትዮጵያ!🙏🏾
    ✌🏽🕊💚💛❤️🇪🇹👍🏾🫶🏽

  • @samhabesha1203
    @samhabesha1203 Рік тому +1

    አርቲስት ደሳለኝ ዶክተር ወዳጄነህ በጣም የምወዳቸው ናቸው

  • @eritreatebareki2448
    @eritreatebareki2448 Рік тому

    እግዚአብሔር ይመስገን❤

  • @yenemarvelous8086
    @yenemarvelous8086 Рік тому +1

    Esum yhen feligo new ke kirstosn ewnet be alem chibcheba yekeyere ye kentu kentu sew. Memeles yihunlhi egzabher ahunim ejun zergito yitebikihal.

  • @meribetel2776
    @meribetel2776 Рік тому

    doctor wedaje neh mehrene yemtnagerew hulu tafach new artist desalegn melkam neh lehuletachum akebrachuhalew egziabher ytebkachu 🙏

  • @elizabethtadesse4385
    @elizabethtadesse4385 Рік тому

    እጅግ በጣም ብሩክ ልጇ!!

  • @sarabali6168
    @sarabali6168 Рік тому

    Both of you god bless you and your family

  • @reethareetha2319
    @reethareetha2319 Рік тому +1

    ሰላም. ወንድሜ. ደሳለኝ. እንዴት. ዋልክ. በማራም. አናግርኝ. ከይቅሪታ. ጋር. በውስጥ. መስመሪ.

  • @mesiyenemrt2391
    @mesiyenemrt2391 Рік тому

    Sinager yemayitegeb sew 😘😘❤️

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442
    @yedingilmeriyamlijnegn4442 Рік тому +1

    Selam la Ethiopian🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷💚💛❤️💐💐💐💐🌹🌹🌹🌹🌹🌾🌾🌾🌾🌾 selam la sabawi fuxur hula ba hunet egzabher yibarkachu melkam lamitasibu sawoch ba mulu bexam new miwedachuuuuuu 💚💛❤️💐🌹🌾🌷🌿🌱🍀😍😍😍😍

  • @emuethiopia2327
    @emuethiopia2327 Рік тому +1

    ተባረኩ ሁላቹም

  • @azmeraamanuel36
    @azmeraamanuel36 Рік тому

    ጌታ ይባርክህ ደሳለኝ

  • @aynadishaile3134
    @aynadishaile3134 Рік тому +1

    33 እግዚአብሔር የመረጣቸውን ማን ይከሳቸዋል? የሚያጸድቅ እግዚአብሔር ነው፥ የሚኰንንስ ማን ነው?
    34 የሞተው፥ ይልቁንም ከሙታን የተነሣው፥ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው።

  • @utube2121
    @utube2121 Рік тому

    dr Wedaje Neh Ante Liyu Neh Ewnet Anten Mehon Temegnew

  • @alemtube1150
    @alemtube1150 Рік тому +1

    ዶክተር ወዳጆነህ ስዉድህኮ ሞቸም ነው እንዴሁም አርቲስት ደሳለኝ

    • @laliestifanos1776
      @laliestifanos1776 Рік тому

      Eniem betam huletum betam betam negn yewiwedachow🥰🥰🥰🥰 egziabhier edme ena tina ystachu wendumachoche.

  • @reethareetha2319
    @reethareetha2319 Рік тому +2

    መዳናለም. የልብክን. መሻት. ይፍፂምልክ

  • @samhabesha1203
    @samhabesha1203 Рік тому

    Congratulations

  • @AddisuLegesse-g9e
    @AddisuLegesse-g9e Рік тому

    Dr yegabale

  • @sisayteku6191
    @sisayteku6191 Рік тому

    ደሳለኝ ወንድሜ እባክህ የመምህር ግርማ ስልካቸውን ወይም የሚያገለግሉበት ቤ / ክ ብትነግረኝ እባክህ በዲስክ መንሸራተት 2 አመት ተሠቃየሁ ወንድሜ

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 Рік тому +3

    እግዚአብሔር ም ይወዳችዋል ❤❤❤

  • @samerawt
    @samerawt Рік тому +1

    ተመስገን እዳተ አይነት ሰው ሰው የሸተተኝ መድረክ ክርን ያይሁብህ የኢትዮጵያዬን ያሁት እግዚአብሄር የከበረበት ሰከን ያለ እረጋ ያለ ቦታ ይለመድ ቃል የለኝም ክርስቶስን ስንይዝ ለካ ያምርብናል ለካ ለዛ አለን ግርማ ሞገስ አለን እኮ ለሚያመሰግን ይጨመርለታል ካተ ብዙ እጠብቃለሁ በስርህ ብዙ ምእመን አልን ህዝብ አልን እና ሌላ ሚድያም እድትጨምር እፈልጋለሁ እርዕሱን አጀዳዬ ላይ አለ ይህን አሳቤን ከተረዳከኝ ሀሳቤን ልነግርህ እፈልጋለሁ ከተመቸህ መልስልኝ በኮመንት ስልኬን አስቀምጥልሀለሁ

  • @yikebertadesse2178
    @yikebertadesse2178 Рік тому +1

    የወታደር የአባ ግርማ ልጅ ደሳለኝ ስለዚህ እንደዚያ አላስብም ለማነኛውም ስርዐተ በተክርስቲያን ይበልጣል

  • @bizubizu379
    @bizubizu379 Рік тому

    Thank you everyone.

  • @adisgetachew1451
    @adisgetachew1451 Рік тому

    ሁላቹም ተባረኩ

  • @Jah-yesteserial
    @Jah-yesteserial Рік тому

    እዚህ መድረክ ላይ የምናያችሁ አብዛኞቻችሁ አንድነታችሁን አጠናክራችሁ ቀጥሉ, ሀገራችሁን ታደጉ, ሀገራችን እናንተን የመሰሉ ሰዎችን አታ ነው ማንም ወንበዴ የሚጫወትባት, አርቲስት ደሳለኝም እግዚአብሄር ያክብርህ የምትወዳት ሀገርህ አማላክ ከጎንህ ይሁን.

  • @mesmes9858
    @mesmes9858 Рік тому

    Enduw ache sete men bela new ehwn yamasale sawe yetewechuu ahunem alwmesha fatar fekadu hono anede laye yemelwsachu

  • @sarabali6168
    @sarabali6168 Рік тому

    Bxami yemwdachui wendmi moch yei Ethiopia merxi lejoch

  • @betlehemyohannes8457
    @betlehemyohannes8457 Рік тому

    Dr wedagenhe amelake andebete ertu argo fetrohal kandebeteke yemiwtut karate endet des endemilu .Deseye ante demo klatschen yelugem geta egziyabher berke yarghe yasebkew hulu yemlalek .

  • @joeldejene7621
    @joeldejene7621 Рік тому

    ሶፊያ ሽባባውን ግን ይሄ ሰው ለምን ፈታት??

  • @bettytadesse3902
    @bettytadesse3902 Рік тому

    💜💜💜

  • @mikamiko824
    @mikamiko824 Рік тому

    Desu yemejemerya engedahe endemetadergew tesfa alegn huletachu ewedachwaleew

  • @bashaabysinia
    @bashaabysinia Рік тому

    What is the measure of tilk sew‽????

  • @mikamiko824
    @mikamiko824 Рік тому

    He is my dr too

  • @asfawgessese6645
    @asfawgessese6645 Рік тому

    ዶ/ክተር ምድር የማትጠፋው በናተ አይነት ሰው ምክንያት ነው።

  • @gezasht5397
    @gezasht5397 Рік тому

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲💔💔💔💔💔💔💔💔❤️❤️❤️💒💒💒💒💒💒💞💞💞💞💞😭😭😭

  • @peercompare-9764
    @peercompare-9764 Рік тому

    ፍጥጫ ስለ ኢኩሚኒዝም - በ ዶር ወዳጄነህ መምህር ፋንታሁን እና ዘላለም መንግስቱ ua-cam.com/video/iz1cqF9b25k/v-deo.html

  • @አስካለማርያም-ኀ4ጨ

    ኢትዮጵያ ውስጥ አይሁድ እምነት ተከታይ አለ እንዴ ??

  • @mogesdesta6080
    @mogesdesta6080 Рік тому

    All all keep saying Ethiopia, Ethiopia!!! What’s Ethiopia, without the people?? Wtf

  • @hl9677
    @hl9677 Рік тому

    የአመንዝራ ደጋፊ!ምኑ ነው ምሳሌነቱ ፈት መሆኑ ? አይ አርቲስት ሲባል የአለማዊነት ነጸብራቅ ነው።