HULU BERSU HONE - Samuel Tesfamichael With AEEC Chior
Вставка
- Опубліковано 8 лют 2025
- Ammanuel Ethiopian Evangelical Church
Location : 3515 NE Killingworth ST
Portland, OR 97211
AEEC Worship service
Every Sunday 10AM - 12:30 PM
AEEC BIBLE Study service
Every Wednesday 6:00PM- 7:30PM
AEEC Young Adult Service
Every Saturday 6:00PM - 7:30PM
#newamharicsong2021 #samueltesfamichael #amharicworship #ethiopianmezmur #2023amharicworship #ethiopiangospelsong #ethiopianprotestantmezmur
Sami God bless you more and more with his grace .Amen amen thank you lord
Glory to God ❤ wow I was glorifying God with you !more and more blessings
አሜን አሜን አሜን አዎን ሁሉ በሱ ሆነ
ክብር ለእግዚያብሔር ይሁን ወንድማችን
ሳሚ ጌታ እየሱስ ዘመንህን ቤተሰብህን
በእጥፍ ይባርክ ምንኛ የሚባርክ መዝሙር
ነው እጥፍ ፀጋ ይብዛልህ
I love this song so much
Good job to the videographer
Wow ! What an amazing warship song ! Glory be to God. Blessing. Bless you
Ameeeen hulum besu honelin Elilililililililililililili Sami haweye Goyita abzihu yibarkum family Amanueil church bereketna eikum Tebareku 🙌🙌🙌
ድንቅ መዝሙር - በእርግጥም ሁሉ በእርሱ ሆነ!
Wawww Glory Be To Our Almighty God !!! So Happy To See This Finally!!! Sami & Ezra You’re Our Blessings !!! We’re Really Lucky To Have You & It’s A Previlage To Serve God’s Kingdom With You!!!🙏🙏🙏
Amen
አሜን ሁሉን ላደረገ ለእርሱ ክብር ይሁን
ተባረኩ
A beautiful song, thank you Sami Ezra and the team. Congratulations on your 25th church anniversary!!
Praise God 👏. God bless you all.
God bless you Amnuel church
ተባረክ ሳሚዬ በረከታችን ነህ!
Amen 🙏🏽
ግን ለምንድነው የፖሰታቹት ሳሚ የራሱ ቻናል አለው ደሞ በራሱ ቻናል እንደለቀቀ አውርዳቹ በዚ ለቀቃቹት አንሰብስክራይብ ስለነበረን ቆይታ አመሰግናለሁ እራስ ወዳድ ሰው አልወድም 😕
Mezmuru ye church new
በመጀመሪያ ከመጻፍዎና አላስፈላጊ ነገሮችን ከመናገርዎ በፊት አስፈላጊ መረጃዎችን ቢመለከቱ መልካም ነበር። መዝሙሩ ገና ሲጀምር ይህ መዝሙር ለአማኑኤል የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተ ክርስቲያን የተሰጠ መሆኑን ይናገራል። ሲቀጥል ደግሞ ዘማሪ ሳሚ የአማኑኤል ቤተ ክርስቲያን አባልና አገልጋይ ነው። የምንሰጣቸው ኮሜንቶች የሚያንጹ ቢሆኑ መልካምና መጽሐፍ ቅዱሳዊ ነው።
ጌታ ይባርክህ ወንድም።ሳሚ