ስላሴ ክፍል 1: ከመሐመድና ከቁርዓን የተሻለ እውቀት ያላቸው ሙስሊሞችን አግኝቻለሁ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 лют 2025
  • ስለ ስላሴ ለመማር ትክክለኛው ቦታ መጽሐፍ ቅዱስ እንጅ ቁርዓን አይደለም።
    The right place to learn about the Trinity is the Bible, not the Quran.
    • ስላሴ ክፍል 1: ከመሐመድና ከቁርዓ...

КОМЕНТАРІ • 33

  • @misrakbeyene4640
    @misrakbeyene4640 5 місяців тому +1

    በጣም እየተደነቅሁ ነው የምሰማው
    የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ በልጆቹ
    ይሚገልፀ “ለአንዱ ጥበብን መናገር በመንፈስ ይሰጠዋልና፥ ለአንዱም በዚያው መንፈስ እውቀትን መናገር ይሰጠዋል፥”
    - 1ኛ ቆሮንቶስ 12፥8

  • @fatumaahmed5728
    @fatumaahmed5728 17 днів тому +1

    “በዚያም ቀን እግዚአብሔር ከወንዙ ማዶ በተከራየው ምላጭ በአሦር ንጉሥ የራሱንና የእግሩን ጠጕር ይላጨዋል፤ ምላጩም ጢሙን ደግሞ ይበላል።”
    - ኢሳይያስ 7፥20

  • @كبرومكبروم
    @كبرومكبروم 14 днів тому +1

    ስላሴ የሚደክማቸው ገብረ መንፈስ ቁዱስ የሚያዝላቸው መልሶ ስላሴን የዋጣቸው እና የአብርሃም ምግብ የበሉ ናቸው ፈጣሪ ከበላ እንደሰው ይፀዳዳል ።አይማኖት ጠፋ ቢባል አንድ የናንተ ቢቀር አንገቴን ካልሆነ ለኢስላም የናንተ ተረተረት ነው

  • @AydaAbebe
    @AydaAbebe 6 місяців тому

    Geta ybarkachw wondim alem

  • @amanueltadesse391
    @amanueltadesse391 5 місяців тому +1

    Berta bro lela adis nagerim kale siralin

  • @RozaAwel-f3u
    @RozaAwel-f3u 5 місяців тому +2

    አቅም ካለህሂድና ተወያይ ነፃየውይይት ግሩፕ አለ ዋሂድ እነ ኢምራን ጀግኖች አሉ በእውቀት የሚያምኑ

    • @kirubelasfaw7718
      @kirubelasfaw7718 4 місяці тому +1

      ወሂድን አላወኩትም ኢሞ ጀግናችሁ ነው😂😂😂
      ባታስቁኝ
      ከየትኛው ቤተክርስቲያን ተምሮ ነው የሚያስተምረው?😂😂😂

    • @MesayZerihun-zs7ts
      @MesayZerihun-zs7ts 5 днів тому

      Esti teyklgn😅😅

  • @كبرومكبروم
    @كبرومكبروم 14 днів тому +1

    የቤተክርስቷያኗ ጭምብል ካወለቀጭ በምድር የለክርስቲያን አማኝ እውነቱ ሲገባው ሁሉም ሙስሊም ኢንሻኣላሀ ሙስሊም ይሆናል

    • @ጀሚላህዉልጫፎ
      @ጀሚላህዉልጫፎ 12 днів тому +1

      ኢንሻአሏህ አሁንም ቡዙ ዎቹ እያመጡ ነዉ አልሀምዱሊላህ

  • @ጀሚላህዉልጫፎ
    @ጀሚላህዉልጫፎ 12 днів тому +1

    እናንታ ዝም ብለቹ ድከሙ አልሀምዱሊላ በዙዎቹ ወደ እስልምነ እያመጡ ነዉ እናንታንም አሏሄ ይምራቹ

  • @TemesgeniBeriso
    @TemesgeniBeriso 5 місяців тому +2

    ቀጥታ ሥላሰ የምል ቃል የለም ማለት ስላሰን የምደግፍ ትምህርት የለም ማለት ነው እንዴ?አይደለም

    • @እንጠይቅ
      @እንጠይቅ  5 місяців тому +3

      @@TemesgeniBeriso ይሄ ክርሰቲያኖችን በምን እንቃወም ቢለው የሚያነሱት እንጅ። እነሱም ስለ አላህ ያላቸው አስተምህሮ ተውሂድ ይባላል፤ ተውሂድ የምለው ቃል ግን ቁርዓን ውስጥ የለም።

  • @GutuOli-pz3ko
    @GutuOli-pz3ko 3 місяці тому +1

    Mohamed yemersat chgrr nberebet adel zare yeqerawen quran nege meqrat yikebdew nbrr ena esu mn meraf lay nbrr please

    • @እንጠይቅ
      @እንጠይቅ  3 місяці тому

      ሱረቱል አል-አንአም 6 ፡ 68
      ሱና አቡ ዳውድ 11 ፡ 2166፣ 5 ፡ 2169
      ሱና አቡ ዳውድ ሐዲስ 3959
      ሳሂህ አል-ቡኻሪ 48 ፡ 823 ቅጽ 3
      ሱና አቡ ዳውድ 3 ፡ 906
      ከአላህ መልእክተኛ ጋር አብረን ሰግደናል፣ ያኔ በሰላት ወቅት ቁርአን ሲቀሩ የተወሰኑ የቁርአኑን ክፍሎች አውጥተዋቸው ሳይቀሯቸው ቀሩ፡፡ አንድ ሰውም ቀርቦ የአላህ መልእክተኛ ሆይ ይህንንና ይህንን የቁርአኑን ክፍሎች ሳይቀሯቸው ቀርተዋል አላቸው፡፡ እርሳቸውም ለምን አላስታወስከኝም? አሉት፤ እርሱም በሌላ ተተክቶ ይሆናል ብዬ አስቤ ነው ብሎ ለማለቱ ምስክር ነኝ አለ፡፡ አል- ሚስዋር ኢብን ያዚድ አል-ማሊክ የተናገረው ሐዲስ ነው፡፡

  • @ፋጡማአህመድ-ዀ9ሸ
    @ፋጡማአህመድ-ዀ9ሸ 5 днів тому

    አጅብ አውቀህ ሞተሀል ከመናገርህ በፊት ይህ ምን ማለት ነው ብለህ ጠይቅ እዲሁም ምን ምን አማልእክት እንደሚባል እወቅ ማሪያም አማልእክት ናት ለመባል መፅሀፉ ላይ አብ ፣ ወልድ ፣ ማሪያም መባል ግድ አይደለም ዋናው የምሰሩት ስራ ና በልባችሁ ውስጥ ያለ እምነት ነው መፅሀፉን መቼ ሰራችሁበት
    ለተቀረፀ ነገር አትስገዱ እኔ ቅናተኛ ነኝ ይላል እናንተ ግን ታቦት ተሸክማችሁ ትዞራላችሁ ትሰግዳላችሁ የገብሬል የማሪያም ቀን እያላችሁ ታከብራላችሁ ስትምሉ ማሪያምን ትላላችሁ ማሪያም ታማልዳለች ብላችሁ ታምናላችሁ የአንተን እምነት አላውቅም ግን አለም ላይ ያሉትን ክርስቲያኖች አትወክልም አላህ ያለፉትን ህዝቦች ሁሉ እምነታቸውን ያውቃል ከዚህም ቡሀላ እስከ ቂያማ ቀን ድረስ የሚመጡትን ህዝቦች ያውቃል
    አንተ ከዚህ ቡሀላ ምን አይነት ሰዎች እንደሚመጡ ምን አሳወቀክ እሽ ከቁረአን ስለጠየክ ማስረጃ ልስጥክ ምን ምን አማልእክት እንደሚባል
    ሱራ .7. አንቀፅ ፣ 138 ላይ አንብብ
    የሙሳ ህዝቦች ጣዖታትን በሚገዙ ላይ አለፉ ሙሳ ሆይ ለእነርሱ አማልእክት እንዳላቸው ለእኛም አምላክን አድረግልን አሉት ።
    ሌላ ቦታ 71 , ሱራ ኑህ ፣ 23 ላይ አሉም አምላኮቻችሁን አትተው ወድንም ፣ ሱዋእንም ፣ የጉስንም ወ.ዘ.ተ አትተው አሉ አዬህ ይህ የደጋግ ሰዎች ስም ነው እሳቸው ሲሞቱ በስማቸው ሰይመው ጣዖት እንጨት ተክለው ወደ አላህ ያቃርቡናል ይሉ ነበር ስለዚህ አማልእክት ተባሉ ማሪያምም ከዚህ አትለይም ይህ ችግር እንኳን እናንተ ሰው ፣ የሰው ልጅ የምታመልኩት አይደለም እኛ ሙስሊሞች አንድ አላህ ነው የምናመልከው እያልን ወድቀንበታል አከሌ መጀን ሸሁ መጀን እያልን አላህ ይጠብቀን ።

  • @fatumaahmed5728
    @fatumaahmed5728 21 день тому +1

    አባት ነው ይሉታል
    አባቴአባቴ ሲል
    ልጅ ያረጉባታል
    ምንብሎ ይማፀን
    ምን ብሎ ይለምን
    አባት ልጅ ተደርጎ
    አባት ህፃን ሁኖ
    ደግሞ ሞተ ሲሉት
    እንዴት ይኑር አምኖ

  • @fatumaahmed5728
    @fatumaahmed5728 24 дні тому +1

    ቆራጣ ከሆነ አውቀህ ግባ በለው ወዬው ስድ ባለጌ ያውልሽ“ቍላው የተቀጠቀጠ ብልቱም የተቈረጠ ወደ እግዚአብሔር ጉባኤ አይግባ።”
    - ዘዳግም 23፥1

  • @FatumaTolaha-k4m
    @FatumaTolaha-k4m 6 днів тому

    Tichi 😂

  • @ToufikSeid
    @ToufikSeid 6 місяців тому +1

    ሁለተኛ አንተን ስመለከትህ የመረዳት ችግር አለቡህ መስለኘ ቁርአኑ የተናገረው ስለ ስላሴ አይደለም

    • @እንጠይቅ
      @እንጠይቅ  6 місяців тому +1

      ስለ ሥላሴ ካልሆነ ታዲያ ለምን አብ ወልድ እና ማሪያም ቢለው በዚያን ጊዜ የሚያምኑትን አትነግረንም?

    • @SamsonGet
      @SamsonGet 5 місяців тому

      ንገረው ዝም ብሎ ይቀባጥራል አስረዳው

    • @BirukMezgeb
      @BirukMezgeb 2 місяці тому

      ጀግና በርታ ወንድሜችን

    • @BirukMezgeb
      @BirukMezgeb Місяць тому

      @fatumaahmed5728 እስከ ዘፍጥረት 7,24 ኣንብብው

    • @ElishaTesema
      @ElishaTesema 28 днів тому +2

      ውሽት በሀይማኖት አይጠቅምም ሱረቱ አል - ማኢዳህ 5፡ 116 የሚለውን አነህ ኢሳን እንዲህ ነው የሚጠይቀው ኢሳ እኔን እና እናቴን ከአላህ ሌላ ሁለት አምላኮች አርጋችሁ ያዙ ብለሃልን>> ይህ ማለት ምን ማለት ነው??ግልፅ እኮ ነው ፡:: አለማመን መብትህ ነው፡፡ እውነቱ ግን ይህ ነው።

  • @SumeyaOumer-l2p
    @SumeyaOumer-l2p 17 днів тому

    Hahaha it is the big misunderstand 😂😂😂😂😂😂አንተ ልጅ እየፈራውህ ነው እንዳትሰልም ቆይተህ እራስህን ማስተዋልህ አይቀርምምምም

  • @ToufikSeid
    @ToufikSeid 6 місяців тому

    አረተው መጸሀፍ ቅድስእራሱ ስለስላ መቼ ያስተምራል

    • @እንጠይቅ
      @እንጠይቅ  6 місяців тому +3

      ቁርዓን ውስጥ ተውሂድ የምል ቃል መሳዩን ይሆን?

    • @KhalidKsa-hc6qd
      @KhalidKsa-hc6qd 2 місяці тому

      ተውሂድ ማለት ምን ማለት ነው?

    • @ጀሚላህዉልጫፎ
      @ጀሚላህዉልጫፎ 12 днів тому

      ​ተዉሂደ መለት ጌታችንን አሏህ አንድ መድራግ ከሱ ዉጪ ምንም እንደ መይጎደም መይጠቅምም ማማን​@@KhalidKsa-hc6qd

  • @AbdrahmanAwol
    @AbdrahmanAwol 2 місяці тому

    😂😂😂😂😂 አይ ፔንጤ ስለ እስልምና ከሙሀመድ s.a.w ነብይ ሆነው ከተላኩት በላይ የሚያቅ ሰው እንዴት? እየሱስ ገለፀልክ በቃ ነብይ ነህ ሀብታም ሆንክ?

    • @AbdrahmanAwol
      @AbdrahmanAwol Місяць тому

      @fatumaahmed5728 ምንድን ነው ያወራሽው?

    • @AbdrahmanAwol
      @AbdrahmanAwol Місяць тому

      @fatumaahmed5728 ምንድን ነው ያወራሽዉ