አሳዛኝ የማህሌት ጎይቶም መጨረሻ - ልብ የሚሰብር ስርዓተ ቀብር @EyitaTV እይታ ቲቪ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 жов 2024
  • Discover Ethiopia with EyitaTV.
    Welcome to EyitaTV, your premier Media Network dedicated to bringing you comprehensive coverage of entertainment and social issues tailored for the Ethiopian community across the globe.
    Stay informed, stay entertained, and stay connected with EyitaTV.
    Subscribe to our channel today and tap the notification bell to ensure you never miss out on our latest content. Your window to Ethiopia awaits at EyitaTV.

КОМЕНТАРІ • 24

  • @ቲጂጎጃሜዋየደብረወርቆን

    😢😢😢ነፍስ ይማር ሰው ወደ አውሬነት ተቀየረ😢

  • @thionlema7724
    @thionlema7724 3 місяці тому

    አቤቱ ከዚ ክፉ ዘመን ሰውረን

  • @Mastuyoutube
    @Mastuyoutube 3 місяці тому

    አቤት እግዞ ማረነ ክርስቶስ ሰው አውሬ የሆነበት ዘመን ኦፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ነብስሽ ትረፍ እህቴ ለወዳጅ ዘመዶቿ መፅናናትን ይስጥልን ያማል😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @hhhhh-zl6yg
    @hhhhh-zl6yg 3 місяці тому +2

    እነሱንም እርምጃ ቢወሰድቢቸው ማንም እየተነሳ ሰው መግደል ያቆሙ ነበር😭😭😭😭

  • @TsehayeMehari-v8h
    @TsehayeMehari-v8h 3 місяці тому

    ምን አይነት ዘመን ደርስን😢😢😢😢😢😢

  • @BenjaOg-gg8ub
    @BenjaOg-gg8ub 3 місяці тому

    ጌታሆይ ቶሎና ምን ጉድነዉ የደረስንበት ግዜ አዉሬ ሆነናል ነፍስሽን ይማረዉ 😢😢😢

  • @fasikawande3558
    @fasikawande3558 3 місяці тому +1

    ነብስ ይማር

  • @KhaledKhaled-p4c
    @KhaledKhaled-p4c 3 місяці тому

    Uuuufffff.abato.gata.hoy.kechikane.awtan.nefes.yemar😭😭😭💔💔

  • @Bizuayehu-l2w
    @Bizuayehu-l2w 3 місяці тому

    የአገራችን ሰው ይሄንን ያህል ተጨካከነ ያሳዝናል እግዚአብሔር ይቅር ይበለን .... ነብስ ይማር ቤተሰቦቿን እግዚአብሔር መፅናናትን ይስጥልን:: 😭😭😭😭😔… በስመአም ያስፈራል እግዚኦ .... 😳😔

  • @AMHARA840
    @AMHARA840 3 місяці тому +1

    Nefisish beselam tiref😢😢😢

  • @RomanWoelebo
    @RomanWoelebo 3 місяці тому

    ነብስይማርበተገኘበትይታሰርሳይሆንይገደል

  • @toibaahmad2342
    @toibaahmad2342 3 місяці тому +1

    ወይኔ ምን አይነት ጊዜ ነው 😢😢😢😢😢😢

  • @lidyatekele762
    @lidyatekele762 3 місяці тому

    Hizbea hoy nika yeha yeseytan sera nw!!!!! Egzhabeher yegesesew 😭

  • @senaitnegash4523
    @senaitnegash4523 3 місяці тому +1

    እረ ጌታ ሆይ በቃችሁ በለን እባክህ

  • @MarrySharou
    @MarrySharou 3 місяці тому

    ነፍስ ይማር😢

  • @alyayasenshewmolo3632
    @alyayasenshewmolo3632 3 місяці тому +1

    ወይኔ ሃጋሬ 😢😢😢😢😢😢

  • @ፀሐይዩቱብBanchuየድንግልማ

    ነፍሷን ይማረው😭😭😭

  • @ابوحسن-ش7ض
    @ابوحسن-ش7ض 3 місяці тому

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @hhhhh-zl6yg
    @hhhhh-zl6yg 3 місяці тому

    😭😭😭😭😭

  • @ማማየወለሎ
    @ማማየወለሎ 3 місяці тому +1

    😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @MarrySharou
    @MarrySharou 3 місяці тому

    ኡፍፍፍፍፍ አምላኬ ሆይ እረ ይቅር በለን ያማል💔😭😭😭😭 ግን ?? እዲህ የሚሰሩ ሰዎች ቤተሰብ የላቼው ይሆን አምላክ ይፍርድ 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @RomanWoelebo
    @RomanWoelebo 3 місяці тому

    ነብሷንይማርእግዚሃብህርያፅናችሁቤተሰቦቿምበጣምልብይሰብራልእነኚህንሰዎችየሞትፍርይገባቸዋልያለዝያእንዲህአይነትወንጀልእየተበራከተነውየምመጣው

  • @SabrinaAli-d4m
    @SabrinaAli-d4m 3 місяці тому

    ሰው ምን ያህልተጨካክኖሀል 3 ወር ሙሉ ታግታ ከሞተች በዋላ ቢያገኝዋት ምን ዋጋ አለው ብቻ ለቤተሰቦችዋ አላህ ሰብሩን ይስጣቸው ሚሰማው ሁሉ ያስጠላል😢😢

  • @Miriamkk
    @Miriamkk 3 місяці тому

    🥲🥲🥲🥲