ይህ ነው እውነታው

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 29 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 131

  • @gffgfh1849
    @gffgfh1849 7 днів тому

    አሏህ እረጀም እድሚህን ያኑርልን ከመልካም ስራጋር ኡስታዛችን ጀዛኩሙሏሁ ኸይረን አሏህ ይጠብቅህ ከመጥፎ ነገር

  • @ኢተቂላህ.ነፍሤ
    @ኢተቂላህ.ነፍሤ 12 днів тому +4

    ኡሥታዛችን,አላህ,አፍያ,ይሥጥህ,ያረብ,እባክህ,ከሽርክና,ከድን,የፈነገጡትን,ሂዳያ,ሠጥልን,ኢላሂ,መጨረሻየን,በተዉሂድ,ጠካራሤትአድርገኝ,ያረብብብብብ😢😢😢😢

  • @ahmed-wg4tu
    @ahmed-wg4tu 13 днів тому +13

    መሻአላህ ኡሥታዝ ሣዳት ባረክ አላሁ ፊክ ሥለተዘነጋዉ አኩዋን እና አህባሽ እምታሥታዉሥ አተ ነህ አላህ ሀቅን አዉቀን እምንመራዉ ባጢልን አዉቀን እምንረቀዉ ያድረገን እኛ አህለል ሡና ይላሉ የሡና ጥላት ናቸዉ አላህ የእዉነት ሠወች ያድረገን

    • @RahmetAbdela-p9c
      @RahmetAbdela-p9c 13 днів тому

      አሚን ዓሚን

    • @amanabdella9245
      @amanabdella9245 12 днів тому

      የሄን ኮመንት አንባቢ በሙሉ
      1ኛ እኔ ሙስሊም እንጂ ሰለፊ ውም ሱፊይ አይደለም. ከሙስሊም በኋላ አንቴ ስም ኣዉጣልኝ እነጂ ለራሴ የሆኔ ስም አልሰጥም። i am muslim.done.
      2ኛ ማንም ይሁን ማስረጃ ካመጣልኝ እቀበላላሁ
      3ኛ ከፍርቃ አኔ ሸለፊ ነኝ ቡሎ መሰየም ብደአኣ ነዉ።ረስሂን በፍርቃ መሰየም ከፈለክ የፍርቃ ስምህን ቀይር

    • @amanabdella9245
      @amanabdella9245 12 днів тому

      ​@@RahmetAbdela-p9cየሄን ኮመንት አንባቢ በሙሉ
      1ኛ እኔ ሙስሊም እንጂ ሰለፊ ውም ሱፊይ አይደለም. ከሙስሊም በኋላ አንቴ ስም ኣዉጣልኝ እነጂ ለራሴ የሆኔ ስም አልሰጥም። i am muslim.done.
      2ኛ ማንም ይሁን ማስረጃ ካመጣልኝ እቀበላላሁ
      3ኛ ከፍርቃ አኔ ሸለፊ ነኝ ቡሎ መሰየም ብደአኣ ነዉ።ረስሂን በፍርቃ መሰየም ከፈለክ የፍርቃ ስምህን ቀይር

    • @aminaahmed7781
      @aminaahmed7781 12 днів тому

      አሚን

  • @chocolat423
    @chocolat423 12 днів тому +12

    እድሜ ልክህን ስለሰዉ የሰዉ ስም መጥራት ጉድ ምን አይነት የምትዘገንን ሰዉ ነህ መች ይሆን አላህን የምትፈራዉ የወንድሞችህን ስጋ የኡስታዞችን ስጋ ከመጋጥ መች ይሆን የምትቆጠበዉ አረ ተዉ አላህን ፍሬ

    • @amanabdella9245
      @amanabdella9245 12 днів тому

      የሄን ኮመንት አንባቢ በሙሉ
      1ኛ እኔ ሙስሊም እንጂ ሰለፊ ውም ሱፊይ አይደለም. ከሙስሊም በኋላ አንቴ ስም ኣዉጣልኝ እነጂ ለራሴ የሆኔ ስም አልሰጥም። i am muslim.done.
      2ኛ ማንም ይሁን ማስረጃ ካመጣልኝ እቀበላላሁ
      3ኛ ከፍርቃ አኔ ሸለፊ ነኝ ቡሎ መሰየም ብደአኣ ነዉ።ረስሂን በፍርቃ መሰየም ከፈለክ የፍርቃ ስምህን ቀይር

    • @ZabibaMusama-p3i
      @ZabibaMusama-p3i 12 днів тому

      አለህ ህደያ ይስጥህ ወይም ይስጥሽ ሞት አለ ወደ እልም ቅራቡ ከመጠጠል በፊት😢

    • @Hawa-qj6gc
      @Hawa-qj6gc 12 днів тому

      ሀሜት ከሰዉየዉ ኃላ ሲናገር ነዉ እያስተማረ ነዉ ደግሞ ዲናችንን ለሚያጎድፉ

  • @መዲየጎጃሜቢቸናልጅ
    @መዲየጎጃሜቢቸናልጅ 13 днів тому +4

    አቡ ኑህ አላህየ እድሜህን ያርዝምልን

  • @DejenTakele-v2l
    @DejenTakele-v2l 9 днів тому

    ማሻ አላህ ኡስታዝ

  • @RahmetAbdela-p9c
    @RahmetAbdela-p9c 13 днів тому +3

    ማሻላህ ኡስታዜ እኔ የሚገርመኝ ሠው እውነቱን ሢነገር ይሸሻል ሱብሀን ዓላህ

  • @sdzgs6262
    @sdzgs6262 12 днів тому +4

    አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝ ሳዳት ከማል ቃላት ያጥረናል እንዴናተ ያለውን ማሻአላህ

    • @amanabdella9245
      @amanabdella9245 12 днів тому

      የሄን ኮመንት አንባቢ በሙሉ
      1ኛ እኔ ሙስሊም እንጂ ሰለፊ ውም ሱፊይ አይደለም. ከሙስሊም በኋላ አንቴ ስም ኣዉጣልኝ እነጂ ለራሴ የሆኔ ስም አልሰጥም። i am muslim.done.
      2ኛ ማንም ይሁን ማስረጃ ካመጣልኝ እቀበላላሁ
      3ኛ ከፍርቃ አኔ ሸለፊ ነኝ ቡሎ መሰየም ብደአኣ ነዉ።ረስሂን በፍርቃ መሰየም ከፈለክ የፍርቃ ስምህን ቀይር

    • @NuurAmar
      @NuurAmar 9 днів тому

      አሚይን❤

    • @NuurAmar
      @NuurAmar 9 днів тому

      አሚይን ❤

    • @sdzgs6262
      @sdzgs6262 9 днів тому

      ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ ረሡል ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም ችግራችን አላህ ለምን እንዴፈጠረንና ማንን ምንን መከተል እንዳለብን አለመማራችን ነው ኡስታዛችንን ተከታተል/ይ/መረዳት ነው አላህ ቀጥተኛውን መንገድ በተውሂድ መንገድ እንዴተሳሰርን ይግዴለን አላህ

  • @emanbintendris6359
    @emanbintendris6359 13 днів тому +3

    አህለን አቡ ሳላህ ጠፍህ አላህ ይጠብቅህ አቡ መርዬም ጀግና አላህ ይጠብቅህ የመቼ ነው አቡ ሳላህ

  • @Eliaskitata
    @Eliaskitata 9 днів тому

    Dejalul hazihi zemen ajiiib.wendeme yerasin ayib teketatel.

  • @AbduNasir-z2f
    @AbduNasir-z2f 11 днів тому +2

    ዛሬ የዱሮ ሳዳት ዬት አላ? ወላህ,ምን እንዳስነኩት አለቅም ተለግሟል ይህ የቆዬ ኦድዮ ነው ።ኢኽዋን ብሶበታል አሀባሽም እንደዛው

  • @ZabibaMusama-p3i
    @ZabibaMusama-p3i 12 днів тому

    አሰለሙ አለይኩም ወራህመቱለሂ ወበራከቱ ሀፊዘ አለህ ኡስታዘና ❤❤❤

  • @TajuTaju-v6i
    @TajuTaju-v6i 12 днів тому +1

    በአሏህ ተውሂድይህ ጀግንነትህ ጥሩ ነበር ቢድአን ሽርክን መታገልህ በጣም ጥሩነበር ግን ሰው እየተሳደብክ

  • @khayriaabduselaambete1604
    @khayriaabduselaambete1604 12 днів тому +2

    እነ ኡስታዝ አቡበከር፣ በድሩ ሁሴንና ያሲን ኑሩ ኢኽዋን ከሆኑ ኢኽዋን ማለት የምርጥ ሰዎች ስብስብ ነው ማለት ነው - ከዚህ በኋላ ስለ ኢኽዋን ማንበብ ይኖርብኛል፡፡

    • @amanabdella9245
      @amanabdella9245 12 днів тому

      የሄን ኮመንት አንባቢ በሙሉ
      1ኛ እኔ ሙስሊም እንጂ ሰለፊ ውም ሱፊይ አይደለም. ከሙስሊም በኋላ አንቴ ስም ኣዉጣልኝ እነጂ ለራሴ የሆኔ ስም አልሰጥም። i am muslim.done.
      2ኛ ማንም ይሁን ማስረጃ ካመጣልኝ እቀበላላሁ
      3ኛ ከፍርቃ አኔ ሸለፊ ነኝ ቡሎ መሰየም ብደአኣ ነዉ።ረስሂን በፍርቃ መሰየም ከፈለክ የፍርቃ ስምህን ቀይር

  • @now153
    @now153 4 дні тому

    absolutely,please help me to leave my bad habit...

  • @NouraSultan-s2v
    @NouraSultan-s2v 12 днів тому +1

    የቆየ ቪድዬ መልቀቅ ለምን😢አስፈለገ ስንት አስተማሪ ነገሮች እያለሉ

  • @ramlaramla9095
    @ramlaramla9095 12 днів тому +3

    አላህ ዪዲያ ይስጥህ

  • @EndrisBedru
    @EndrisBedru 11 днів тому +1

    አንተ ግን ማን ነው የሚከፍልህ የሙስሊሞችን አንድነት ሁሌም ለመፈረካከስ ጥረት የምታደርገው

  • @biniaminMohammed
    @biniaminMohammed 8 днів тому

    ኢኸዋኖች ባጠቃላይ ፖለቲከኞች በመደመር ፍልሰፍና የሚጎዙ ተውሂድን ሽፋኔ በመስጠት ሁሉንም ሽአንም ጨምረው ማስለም ነው

  • @AhmedinSultanFersha
    @AhmedinSultanFersha 8 днів тому

    Hassen taju moteh bitinesa adersewm lemagn zeka tebaqee

  • @ahmedalialhashim4322
    @ahmedalialhashim4322 9 днів тому

    يقول شيخ مقبل الوادعي رحمه الله تعالى
    اخوان المسلمين يقول اخوان المفلسين
    اخوان المسلمين ما يهمهم إلا السلطه والرئسه

  • @SeidMudesir-fh8rd
    @SeidMudesir-fh8rd 11 днів тому

    Alha yebarekehe

  • @سلطانالصومالي-ع2ه
    @سلطانالصومالي-ع2ه 11 днів тому

    😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ustasarewda-tu1gi
    @ustasarewda-tu1gi 12 днів тому +4

    ኡስታዝ ሳዳት ከማል አላህ ከሁሉ ክፉ ነገር ይጠብቅህ የጥመት አንጃዎች ምንም ቢሉ ሊደርሱብህ አይችሉም አላህ ካንተ ጋር ነው 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @NejatNeju-c3m
    @NejatNeju-c3m 13 днів тому +3

    ሳዳት ከማል ማሽ አላህ በሳአቱ መክሯል ይሄ ያቀረብከዉ የቆየ አጀንዳ ነዉ ወንድሜ አንዳንዴ አስተምር ሰለተቅዋ ሰለ ሶብር የተለያዩ እርዕሶች እያመጣክ እንደ ሳዳት አስተምር የእዉነት ሳዳትን በትክክል አላህ በሚያቀዉ የምትቀበል ከሆነክ ጀግናችን ነክ 2:19

  • @hebe3258
    @hebe3258 13 днів тому +2

    ማሻአላህ ኡስታዝ ሳዳት ከማል አላህ የጠብቅህ

    • @amanabdella9245
      @amanabdella9245 12 днів тому

      የሄን ኮመንት አንባቢ በሙሉ
      1ኛ እኔ ሙስሊም እንጂ ሰለፊ ውም ሱፊይ አይደለም. ከሙስሊም በኋላ አንቴ ስም ኣዉጣልኝ እነጂ ለራሴ የሆኔ ስም አልሰጥም። i am muslim.done.
      2ኛ ማንም ይሁን ማስረጃ ካመጣልኝ እቀበላላሁ
      3ኛ ከፍርቃ አኔ ሸለፊ ነኝ ቡሎ መሰየም ብደአኣ ነዉ።ረስሂን በፍርቃ መሰየም ከፈለክ የፍርቃ ስምህን ቀይር

  • @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi
    @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi 12 днів тому +11

    ሱብሀንአላህ: እድሜ ልክ የላኢላሀኢለላህ ወንድሞችህን ነውር እየተከተልክ የምትኖር ጭልፊት ተዉ ወደ አላህ የምትመለስበትን ቀን ፍራ

    • @mahlaalmansoori9264
      @mahlaalmansoori9264 12 днів тому +4

      ሀሀሀሀእዉነታስለሚመርነዉ ሳዳትረጅምእድሜአላህይስጠዉ

    • @ToybaT-i9s
      @ToybaT-i9s 12 днів тому +2

      ሀቅን መቀበል ግድ ነው ባጢልን መራቅ ነው ኮተት ማውራት ተገቢ አይደለም

    • @ZabibaMusama-p3i
      @ZabibaMusama-p3i 12 днів тому +2

      አለህ ህደያ ይስጥህ ወይም ይስጥሽ ወደ ሀቅ ቅራቡ😢

    • @ZeyinebYibrahim
      @ZeyinebYibrahim 7 днів тому

      ሰውን ማማት እንጂ በግልፅ በመረጃ መተቸት ወንጀል አይደለም ለኡማው ማስገንዘብ ተገቢ ነው

  • @EndrisBedru
    @EndrisBedru 11 днів тому

    ሀቅ ጠላት የሚያተኩርበት ቦታ ይገኛል።ለእንዳንተ አይነቱ ሂድና ጠይቅ መስጂድ እራሱ ሊሰሩለህ ይችላሉ።ምክንያቱም እያገዝካቸው ስለሆነ

  • @hussenabagissa9424
    @hussenabagissa9424 8 днів тому

    May Allah guide you,

  • @MuktarMahammedMuktarMahammed
    @MuktarMahammedMuktarMahammed 8 днів тому

    ጋዝየጠኛው በሎው😅😅😅😅😅

  • @hussenyimamu4632
    @hussenyimamu4632 12 днів тому

    Ahbash ye tplf create for ethiopia muslim

  • @zedabdure6523
    @zedabdure6523 12 днів тому +2

    አንድነትን ስበኩ

  • @hnegnkeqatar3895
    @hnegnkeqatar3895 12 днів тому +9

    እዴት አወክ ሁሉን አዋቂው አላህ ብቻ ነው እዲሁ እድሜ ልክህን ማብጠልጠል እጭ

  • @NuruYasin-t1x
    @NuruYasin-t1x 11 днів тому +1

    Yezemenachn firaaun sadat new

  • @AhmedinSultanFersha
    @AhmedinSultanFersha 8 днів тому

    Alem bank yeserahew zeena ybeqahal ginatam

  • @RajuRaju-s4j7k
    @RajuRaju-s4j7k 12 днів тому +2

    እኔ የሚገርመኝ አህባሽ የሚባሉ ጠማማ ድአዋን መቃወም ነው ስራቸው

  • @fejirtube-ፈጅር.ቲዩብ
    @fejirtube-ፈጅር.ቲዩብ 12 днів тому

    ጀዛከላሁ ኸይረን

    • @amanabdella9245
      @amanabdella9245 12 днів тому

      የሄን ኮመንት አንባቢ በሙሉ
      1ኛ እኔ ሙስሊም እንጂ ሰለፊ ውም ሱፊይ አይደለም. ከሙስሊም በኋላ አንቴ ስም ኣዉጣልኝ እነጂ ለራሴ የሆኔ ስም አልሰጥም። i am muslim.done.
      2ኛ ማንም ይሁን ማስረጃ ካመጣልኝ እቀበላላሁ
      3ኛ ከፍርቃ አኔ ሸለፊ ነኝ ቡሎ መሰየም ብደአኣ ነዉ።ረስሂን በፍርቃ መሰየም ከፈለክ የፍርቃ ስምህን ቀይር

  • @WynhitWynhit
    @WynhitWynhit 13 днів тому +1

    ማሻአላህኡሰታዘና

  • @abdukeyru
    @abdukeyru 13 днів тому

    Yha mhuadera bhiweta telk lwet nw ysetgn k ikwan mngam balah fekade awetetognal alhamdulilah bcha sadaten alah ytebekeln

  • @SansungA04e-g5w
    @SansungA04e-g5w 12 днів тому +3

    አልገባኝም እክዋን ማለት እነማናቸዉ ? ይሄ አዉድኦ የዱሮ ነዉ ሳዳት ሱና ላይ በነበረበት ግዜ ያደረገዉ ደእዋ ነዉ አሁን ግን ራሱ የእክዋን ጭራ ሆኖ ቁጭ ብሎ የለምዴ

    • @amanabdella9245
      @amanabdella9245 12 днів тому

      የሄን ኮመንት አንባቢ በሙሉ
      1ኛ እኔ ሙስሊም እንጂ ሰለፊ ውም ሱፊይ አይደለም. ከሙስሊም በኋላ አንቴ ስም ኣዉጣልኝ እነጂ ለራሴ የሆኔ ስም አልሰጥም። i am muslim.done.
      2ኛ ማንም ይሁን ማስረጃ ካመጣልኝ እቀበላላሁ
      3ኛ ከፍርቃ አኔ ሸለፊ ነኝ ቡሎ መሰየም ብደአኣ ነዉ።ረስሂን በፍርቃ መሰየም ከፈለክ የፍርቃ ስምህን ቀይር

    • @ZabibaMusama-p3i
      @ZabibaMusama-p3i 12 днів тому

      ሰዉ ለምንድናዉ ያመጠለትን ናገር ሁሉ ሚለፈልፈዉ አደብ አለህ ይስጠቹ

  • @Mekiyamohamed-v8s
    @Mekiyamohamed-v8s 10 днів тому

    አወዉሀብያነኝበሀደሥናበቁረአንብቻዬምመራ

  • @aminaahmed7781
    @aminaahmed7781 12 днів тому

    ፉላኔ ተነካ እኚኚኚ የምትሉ መች ነው የምትነቁ አስተማሪ ተብዬአቹ አይደለም ተውሂድ ሊያሥተምራቹ ሰሀቦች የሚሳደቡ ሺአዎች እንኳን ለይተው ስላልነገርዋቹ አድ ሺአ ሲሞት ሚዲያው ቅውጥ የምታደርጉት ሀቅን እጂ ሰውን አትከተሉ ኡስታዝ ሳዳት ከማል ቅድሚያ ለተውሂድ እያለ የአላህና የመልከተኛው ቃል ነው የሚያሥተምረው ነብያት ሁሉ የተጣሩለት ተውሒድ ። ባደባባይ በዲን ላይ የቀጠፈ ባደባባይ መልስ ይሰጥበታል የሱና ኡስታዞቻችን አላህ ይጠብቅልን ከተውሒድ ጠላቶች

  • @MUstefaGelan
    @MUstefaGelan 9 днів тому

    ሳዳትን የሚተቹ ሰወች ወይ ስለድን የማያውቁናቸው ወይ እስልምናውን እዲጠበቅ የማይወድነው

  • @Amena-e5g
    @Amena-e5g 12 днів тому +3

    ጀዛከላሁ ኸይረን አላህ አምሳያህን ያብዛልን የተውሂድ አርበኞች አላህ በምድር ላይ ዘራቸውን ይባርክ።

  • @Aztis-u9c
    @Aztis-u9c 12 днів тому +2

    አልገባኝ ይም ምንድናው ይሄ ሁሉ ክፍፍል 😢ግራ አታጋቡን ሙስሊም ሙስሊም ናው ተዉ ግን ኡስታዞቻቺንን አክብራቸው አተንም ቺግር ካለ በውስጥ ተንጋገሩ ድናቺን አንድኛው አልላህ አድነታቺንን ይጠብቅልን

  • @neim1950
    @neim1950 12 днів тому

    ustazachn allah ytebkln jezeakellah

    • @amanabdella9245
      @amanabdella9245 12 днів тому

      የሄን ኮመንት አንባቢ በሙሉ
      1ኛ እኔ ሙስሊም እንጂ ሰለፊ ውም ሱፊይ አይደለም. ከሙስሊም በኋላ አንቴ ስም ኣዉጣልኝ እነጂ ለራሴ የሆኔ ስም አልሰጥም። i am muslim.done.
      2ኛ ማንም ይሁን ማስረጃ ካመጣልኝ እቀበላላሁ
      3ኛ ከፍርቃ አኔ ሸለፊ ነኝ ቡሎ መሰየም ብደአኣ ነዉ።ረስሂን በፍርቃ መሰየም ከፈለክ የፍርቃ ስምህን ቀይር

  • @muhamedamene8754
    @muhamedamene8754 12 днів тому +1

    እውነት ግን የት ነው በአላህ

  • @MuhammadAbas-pb2fr
    @MuhammadAbas-pb2fr 11 днів тому

    Ayhud new Sadat kafir new eyemerereshim bihon wachiw...
    Allaahn be futur yemiamesaslu Hulu kafiroch nachew

  • @AbdurahmanMuhamed-r2e
    @AbdurahmanMuhamed-r2e 12 днів тому

    Wellah ena sela ustaz sadat sesema embaye yemetal ehen degmo mamesker yemichelaw degmo allah fit bezach bemachareshayetu ken yehonal akedan kemastekakel belay setota mn ale yana setota degmo allah be jennat yekfelew kemn lemewtate sebeb ende honegn allah betasebhn hulu be jenet yesebseblih antenm ye sherkn gud be magalat eyeserah yalahewn abusalah be jenat allah yekfelih

  • @AbduGeni-p8w
    @AbduGeni-p8w 11 днів тому

    ሳዳት የኪላፍ ኡስታዝ

  • @RtaingRtaing
    @RtaingRtaing 9 днів тому

    ከዛባ ተክዚብ ቀባጣሪ እሥልምናናቦለቲካውንለይ

  • @SeidMudesir-fh8rd
    @SeidMudesir-fh8rd 11 днів тому

    Kitwelay derek are lalebet sew feteheh leiselaham set belew yeteyeqwe muselim nen bayeoch nachew

  • @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi
    @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi 12 днів тому +3

    ሀሜተኛ

  • @ramlaramla9095
    @ramlaramla9095 12 днів тому

    ሱብሀን አላህ አረ ዉዝታዝ አላህ ሙስሊም ብሎናል

  • @roukiyark7157
    @roukiyark7157 12 днів тому

    🤐🤐🤐🤐

  • @ተዉሂድየሁለትሀገርመብራት

    አላህ ይጠብቀዉ ዉስታዙና የሀ የቆየነዉ
    አሁን አዳድስ ደርስ አለ በቴሌግራም ያንን በየቀኑ ብለቅ ይበልጥ ትምህርቱ ተደራሽ የሆናል እላለሁ እደጥቆማ በተረፈ የተዊሂድ እህት ወድሞቸ በርቱ ትንሽ ሀጃ ገጥሞኛል አላህ ፈረጃዉን ያቀርብልኝ ዘድ በዱአ አስቡኝ

  • @Eliaskitata
    @Eliaskitata 9 днів тому

    Ay museylimatul kezab.

  • @sulekedir
    @sulekedir 12 днів тому

    ሁለት ጠርዘኞች ሁሌም ጠፍተዋል!

  • @chocolat423
    @chocolat423 12 днів тому +2

    አረ አላህን ፍራ በቃህ የወንድሞችህን ስም መርገጥ

  • @meftuhibrahim9343
    @meftuhibrahim9343 12 днів тому

    As wr wb can u talk to them personaly instead of public don’t format please🙏

  • @suadik-gw7oy
    @suadik-gw7oy 12 днів тому +5

    😢ባክህ አንተ ራሱ የ ሰው አይብ ለማውጣት አትሩጥ

    • @ZabibaMusama-p3i
      @ZabibaMusama-p3i 12 днів тому

      በደበበይ ያታደረገ ናገር ናዉ ያስታመረዉ እሄ አይብ አይደለም አለህ ይምረን

  • @SeidMudesir-fh8rd
    @SeidMudesir-fh8rd 11 днів тому

    Kemech jemero new nejasah letewara meles misetew

  • @chocolat423
    @chocolat423 12 днів тому +5

    መች ይሆን ስድብህን ስለሰዉ ማብጠልጠልህን ሰዉን ማዋረድህን የምታቆመዉ አንተን ስሰማ ወላሒ ትዘገንነኛለህ

    • @TgtvhttbTvufg
      @TgtvhttbTvufg 12 днів тому +2

      አለህ የህዲኪ ኡዉነቱን ሰለገለጠ ነዉ ምትጠያዉ አለህ ይጠብቃዉ የተዉሂድ ጀግነ

    • @sdzgs6262
      @sdzgs6262 12 днів тому

      ሳህህህህ

    • @ZabibaMusama-p3i
      @ZabibaMusama-p3i 12 днів тому

      አለህ ቃጥታኛዉን መንገድ ይምረቹ ቢመራቹም ወጡት ሀቁ ኢሄ ናው ያጀናት መንገድ😢

    • @NuurAmar
      @NuurAmar 9 днів тому

      ሀቅን መናገር እደዚይህ ያስብላል

    • @NuurAmar
      @NuurAmar 9 днів тому

      የታወቀ ነው ሀቅ ይመራል

  • @ذينببيتسعيد
    @ذينببيتسعيد 11 днів тому

    ድሮ ነበርክ ኡስታዝ አሁን አንተስ ያው አይደለህ

  • @hawaduri2625
    @hawaduri2625 12 днів тому +2

    አረ አንተ ሰው ወደ አላህ ተመለስ የራስህን አይብ ይፋ እየወጣህ ነው።

  • @m.abisinia2118
    @m.abisinia2118 12 днів тому +1

    ቅናት

  • @mahlaalmansoori9264
    @mahlaalmansoori9264 12 днів тому +1

    ረጅምእድሜለአቡመሬም

  • @solopolo5241
    @solopolo5241 12 днів тому

    ፊኛ ነፍቶ መስጂድ ላይ መልቀቅ ማስረጃ😅 አንተ ከነሱ የምትለየው ስለ ተውሂድ ስለምታስተምር ነው እንጂ ብዙ ትክክል ያልሆነከው ሃሳቦች አሉ

  • @amanabdella9245
    @amanabdella9245 12 днів тому

    የሄን ኮመንት አንባቢ በሙሉ
    1ኛ እኔ ሙስሊም እንጂ ሰለፊ ውም ሱፊይ አይደለም. ከሙስሊም በኋላ አንቴ ስም ኣዉጣልኝ እነጂ ለራሴ የሆኔ ስም አልሰጥም። i am muslim.done.
    2ኛ ማንም ይሁን ማስረጃ ካመጣልኝ እቀበላላሁ
    3ኛ ከፍርቃ አኔ ሸለፊ ነኝ ቡሎ መሰየም ብደአኣ ነዉ።ረስሂን በፍርቃ መሰየም ከፈለክ የፍርቃ ስምህን ቀይር

  • @atranos2198
    @atranos2198 10 днів тому

    ሱኒ ሺዓ ኢስላም በሁለት ተከፍሎ ሳውዲ ሱኒ ኢራን፡ሺዓ ። ተባብለው ኢስላም ሁለት ተከፍሎ ኣረቦች እርስ በራሳቸው እየተጣረሹ ናቸው

  • @EndrisBedru
    @EndrisBedru 11 днів тому

    እንደ አንተ ለመሆን ስሜታዊ ብቻ መሆን በቂ ነው

  • @hussenahmed4860
    @hussenahmed4860 12 днів тому +1

    Islam bizat bicha kehone mechem dil anagenim tewhid binoren zare wodehuala balqeren neber!!!

  • @zenatalseed5123
    @zenatalseed5123 12 днів тому

    حقنو صلى الله عليه وسلم

  • @AbduGeni-p8w
    @AbduGeni-p8w 11 днів тому

    ወላሂ ሳዳት የምታወራው የእራስን ተረተረት ነዉ የአላህን ቃል አይደለም ወሬ ብቻ

  • @Mestefa-sl6iw
    @Mestefa-sl6iw 12 днів тому +2

    ማይመቸኝስው ቢኖር ሳዳት፣ከማል

  • @DesTubeWorld
    @DesTubeWorld 12 днів тому

    ኢክዋን የገባቹ ቀን ይገባችኃል

  • @sdchvdfhhj4398
    @sdchvdfhhj4398 12 днів тому

    አቦ ነገራቸው እነኝህ ኸወና

  • @elliabogneyusuf2920
    @elliabogneyusuf2920 12 днів тому

    ትልቊ የእሰላምጠለት አንቴነህ ምክንያቱም ፋሲቅ ሰለሆንክ
    إنجاءكم فسق بنبئن
    فتبيو

  • @ferhanaadem8954
    @ferhanaadem8954 11 днів тому

    Ante eko hule sile sew mitawera ere tew allah hidaya histih

  • @abdulmalikbasha1792
    @abdulmalikbasha1792 10 днів тому

    በቃ፡ሰልጣን፡እና፡ብር፡፡ዘረፋቹ፡እየዘረፋቹ፡ነወ

  • @suliaabdu7950
    @suliaabdu7950 5 днів тому

    አህባሽን ያላከፈረ አንተም ካፊር ነህ እናንተንም ያላከፈም ካፊር ነው

  • @malcomx39
    @malcomx39 12 днів тому +1

    ዪይ ስው ግን ምንድነው

    • @amanabdella9245
      @amanabdella9245 12 днів тому

      የሄን ኮመንት አንባቢ በሙሉ
      1ኛ እኔ ሙስሊም እንጂ ሰለፊ ውም ሱፊይ አይደለም. ከሙስሊም በኋላ አንቴ ስም ኣዉጣልኝ እነጂ ለራሴ የሆኔ ስም አልሰጥም። i am muslim.done.
      2ኛ ማንም ይሁን ማስረጃ ካመጣልኝ እቀበላላሁ
      3ኛ ከፍርቃ አኔ ሸለፊ ነኝ ቡሎ መሰየም ብደአኣ ነዉ።ረስሂን በፍርቃ መሰየም ከፈለክ የፍርቃ ስምህን ቀይር

    • @MuhammadAbas-pb2fr
      @MuhammadAbas-pb2fr 11 днів тому

      Ayhud new Sadat kafir new eyemerereshim wachiw .....
      Allaah be futur yemiamesaslu Hulu kafiroch nachew

  • @AbdiManche
    @AbdiManche 11 днів тому

    ሰለፊ ደግሞ ማንነው አንተ ወሀብይ ነህ።😂😂😂😂😂

  • @MmNn-g4q
    @MmNn-g4q 12 днів тому +2

    አላህእርሚያችሁንያርዝምልንኡሥጣዞቻችን

  • @nasirhayresin-1332
    @nasirhayresin-1332 11 днів тому

    አንተኮ በልዩነት አንድነት የለም የምትል መጠፈፈትን የምታቀነቅን ለሙስሊም አንድነት በጣም እንቅፈት የሆነ ሀሳብ የምታራምድ ሰው ነህ

    • @tube6725Islamic
      @tube6725Islamic 3 дні тому

      አዎ የለም አንድነት በተውሂድ ብቻ ነው ቢመራችሁም ዋጥ አድርጓት

  • @chocolat423
    @chocolat423 12 днів тому +8

    እድሜ ልክህን ስለሰዉ የሰዉ ስም መጥራት ጉድ ምን አይነት የምትዘገንን ሰዉ ነህ መች ይሆን አላህን የምትፈራዉ የወንድሞችህን ስጋ የኡስታዞችን ስጋ ከመጋጥ መች ይሆን የምትቆጠበዉ አረ ተዉ አላህን ፍራ

    • @حواءال-ش3د
      @حواءال-ش3د 12 днів тому +1

      በጣም

    • @Meram-jd9hp
      @Meram-jd9hp 12 днів тому +1

      ትክክልወላሒ

    • @MUstefaGelan
      @MUstefaGelan 9 днів тому

      መጀመሪያ እውቀት ያስፈልጋል ቅራመጀመሪያ ይሄው አተስ እሱን እየተቸህ አደልል