#ethiopia
Вставка
- Опубліковано 10 вер 2024
- Emat Gurage Media is a media established to promote the music, culture and development needs of the people of Gurage. Tesfa Neda, who is known as a sitcom writer in Ethiopia, is the founder and owner of the media. This media has done big fundraisers to help great gurage artists. By presenting the lack of development in the area to the public, the media contributed significantly to the change of children and the elderly. introduced the Gurage zone to the world by making documentaries showing the cities. Emat Gurage Media is a media that dreams of doing great things by combining culture and art.
SUPPORT THE MEDIA
© Emat Gurage Media
#ethiopianmusic #nahomrecordsinc #veronicaadane #abebaye #ቬሮኒካ_አዳነ #አበባዬ #music #musica #musicvideo #artist #ethiopianartist #veronicaadanenewmusicvideo2023 #veronicaadanebestmusicvideo #ethiopia #nahomrecords #Guragignadance #እንደሻው_ሞገስ #የጨዋ_ጌጥ #Guragecultuer #Guragugnatraditionalmusic #Argawbedaso #ethiopianmusic #ethiopian #ethiopia #habesha #ethiopianwomen #habeshabeauty #addisababa #ethiopianfood #habeshafashion #habeshawedding #eritrean #ethio #eritrea #habeshastyle #habeshakemis #habeshadress #africa #ethiopians #ethiopiancoffee #habeshagirl #ethiopianmusic #habeshaqueens #addisabeba #habeshabrides #reviewethio #amharic #habeshamemes #love #african #oromo #ethiopianwedding #ethiopianmusic #ethiopianmovie #habsha #ethiopia🇪🇹 #ethiopiamusic🇪🇹 #ethiopia🇪🇹 #ethiopiamusic🇪🇹👍🏾 #ertria🇪🇷 #ertriamusic #culture #habshatiktok #habsselfie #jamaica#facebook #tiktokethiopia #onelove❤️ #ኢትዮጵያዬ💚💛❤️ #ሀበሻ #loveyou #ethiopianculture #habesha #blakestar #brothers #habshaartist #habshamusic #butfirstcoffee #biutiful #cultura #loveislove #boystyle #lovestory #man #ethiopianmusic #mem #mem_records
#Ethiopian #Music #ethiopianmusic #amharicmusic #dagi_d, #dagi_d #newmusic #ኢትዮጵያ_ሙዚቃ, #ዳጊ_ዲ #ባይሽ, #ethiopiannews #ethiopianmovie #ethiopiancomedy, #ethiopianclassicalmusic #ethiopiandrama #ናሆም_ሬከርድስ #nahomrecords #nahomfavorite #habeshachewata #habeshadance #eskista #Dagi_D #Newmusicvideo, #ethiopia #ethiopianhistory #eritreanmusic #tigrignamusic #oromomusic2022 #ebs #ebsnews #today #kanatv #etvnews #ethio360 #abiyahmed #habeshaunity #habesha #ethiopiamusic
#elatv #Jegna #Eyayu #mastewal #eyayu #ጀግና #mastewaleyayu #newmusic #mastewaleyayu #mastewaleyayu #jegna #ethiopianmusic #newethiopianmusic2022, #ethiopianmusic2023 #newethiopianmusic2022 #thisweek #teddyafro #rophnan #oromomusic #tigray #esubalewyetayew #Kalkin #eritreanmusic #neweritreanmusic2023 #eritreanmusic2022 #newethiopianmusic2023 #new #addiszefen #zefen #ethiopianmusic2022 #eskista #eskistamusic #ethiosong #habeshamusic #ethiomusic #brothers #ethiopianmusic #habesha
#Ethiotiktok #besttiktok #Ethiopiantiktoker #funny #funnyvideos #Ethiopianfunnyvideo, #fun #bestfunnyvideo #መዝናኛ #አስቂኝ #አዝናኝ #አንቱ #ከንቱ #አንቱከንቱ #አስቂኝማስታወቂያ #Viraltiktok #Tiktok #tiktokvideo #Ethiopiantiktok #Amharictiktok #Ethiopianviraltiktokvideo #safari #safaricom #safaricom #Ethiopia #Ethiopia #Abelbrhanu #abelbrhanu2 #abel2 #denklijoch #dinklijoch #Dinklijoch #besintu #ethiotiktok #memrecords #jemalmohamed #dessalegnmersha #Reshadkedir #bedirukemal #yitagesuMelese
#best guragigna music
jemal mohammed guragigna
new guragigna music 2023
guragigna
gurage tone
gurage dance
wabi abdurahman guragigna
hailu fereja
kebede ajamo
zoze guragigna music
lewiyo gurage music
addis mulat guragigna
የ Emat Gurage Media አዲስ ዶክመንታሪ ፊልም
ዳይሬክተር
ተስፋ ነዳ
ካሜራ
ተመስገን
ፕሮድዩሰር
አቡበከር ሁሴን
ኤክስኪዩቲቭ ፕሮድዩሰር
ተስፋ ነዳ
ኤዲተር
አክሊሉ ወንድምነህ
አስተባባሪ
አቶ አለልኝ በላቸው
ልዩ ምስጋና
በአረብ ሀገር ላሉ የእንደጋኝ ተወላጆች
ለአለዊያ አህመድ
ለአቶ ዳንኤል ሱሊቶ
ለእንደጋኝ ተወላጅ ባለሀብቶች
ለእን ደጋኝ ወረዳ አስተዳደር
ለመላው የእንደጋኝ ህዝብ
ስፖንሰር
የእንደጋኝ ቤተጉራጌ ልማት ማህበር
ልዩ ምስጋና
በአረብ ሀገር ላሉ የእንደጋኝ ተወላጆች
ለአለዊያ አህመድ
ለአቶ ዳንኤል ሱሊቶ
ለእንደጋኝ ተወላጅ ባለሀብቶች
ለእን ደጋኝ ወረዳ አስተዳደር
ለመላው የእንደጋኝ ህዝብ
ዋውውው ደስ ይላል የጉራጌ ማህበረሰብ ውስጤ ነው የሚገርመው ነገር ከዚህ ወረዳ እንደጋኝ ወረዳ አራቲቾ አንደኛ ደረጃ በመምህርነት ለ1 አመት ሰርቻለው በጣም ፍቅር ናቸው እኔ ከጎንደር አማራ ተወላጅ ነኝ የሚገርመው ነገር ከእሱ እንደወጣሁ የትምህርት እድል አግኝቼ አውሮፓ ሄድኩ ድንቁላ ከተማ ነበር የምኖረው ይመቻችሁ ወገኖቼእወዳችኋለው በልማት የቸጎዳ አካባቢ ነው ህዝቡ ጀግና ነው እንደሚታወቀው ❤❤❤
❤❤🎉
ምከረው ምከረው እምቢ ካለህ መከራ ይምከረው👉አሁንም ወደ አካባቢው መለስ ብሎ ለማየት የማይፈልግ ጉራጌ ካለ ደንዝዟል ማለት ነው
አሁን በየ ቦታው ኦሮሞ አባሮናል ሲያቀብጠን ወጥተን መመሳችን የት ይቀራል
Love my Guage brother's from Amhara region
we gurage love love Amhara 4ever!
የእውነት ተስፋ እናመሰግናለን። ለዚህ ዶክመንተሪ የለፋችሁ በሙሉ። ስለ እንደጋኝ በ30 ደቂቃ የምያልቅ አይደለም። ቀጣይነት እንዳለው ተስፋ እናደርጋለን።
ትውልደ ጉራጌ ያገራችን ባለ አደራ እኛ ነንና እባካቹ የሠው አገር ከምናለማ አገራችን እናልማ በጋራ በቂ ከተሞች አሉን የሠው አገር ማልማታችን አድ ቀን ለቃቹ ውጡ መባሉ ቅርብ ነው አትዘጉ የሠው የሠው ነው ንቁ
እንኳ ደስ አላቹ ወንድሜ የድካምህ ውጤት ለማየት ያብቃህ መቼ አረሳህም ለጉራጌ እናቶቻችን ብለህ መዝር የበላኸው ነገር መልካም ሁሉም ይገጠምህ የማታ እንጀራ ይስጥህ ልጆችህ ትልቅ ቦታ ደረሶ ለማየት ያብቃህ 💐💐💐💐💐💐💐
የጉራጌ ሀብት በጣም ግን ሁሉም ያልደወለደበት አገር ነዉ የሚራለማው ሁሉም የጉራጌ ልጆች ንቁ አገራቹ አልሙ እኛ አገር በጣም በሚራሳዘን መልኩ እናት አባት ነዉ ገጠር ያሉት ግማሹ ቤቱ ዘግቶ የለም የሚጣራቸው ሲያጡ ውድ ልጆቻችው ጋር ይሄዳሉ ምሆን የለበትም ሁሉም አገሩ ያልማ
ተስፋ የምር ጎበዝ ልጅ ነህ በርታልን ❤
በአብዛኛው በቅርፅም ሆነ በይዘት ጥሩ አቀራረብ ነው። የተወሰኑ አስተያየቶች አሉኛና ቀጣይ ክፍሎች ከተለቀ 9:40 ቁ በኋላ አቀርባለሁኝ። ቀጣይ ክፍሎች ያሉት ይመስለኛል።
የለውም ሙሉ ዶክመንታሪ ነው።
ተስፋ፤ ስለ እንደጋኝ ብዙ እንድናውቅ አድርገሀል። አስደማሚ አቀማመጥ!! እናመሰግናለሁ።
በጣም እናመሰግናለን ከባህር ማዶ ተቀምጠን አገራች እያስጎበኛቹን ነው በርቱልን ኑሩልን🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍓
ተስፍሽ ምርጥ ስራ ነው
ዋው ቀጣዬይ ቢኖረው 😋ሲጣፍጥ
ዋው
በጣም አሪፍ ስራ ነው በርታ ወድማችን❤❤
ዋዋ የምወድህ የማከብርህ መምህሬ መህር አገዘ ገ/ዲን ከብዙ አመት በኃላ ስላየሁ ደስ አለኝ እና ደስ የሚል ስራ ነው በርቱ
🙏🙏
Thank you Tesfesh
Betam,mirttarik,gurage,ye...
ethiopia,yekerba,atint
ጥሩ ስራ ነው በርቱ
በጣም ደስ የምል አገላለጽ ነው and it's a fact
መልካም
እናመሰግናለን ተስፍሽ
ጥሩ ነው ነገር ግን አንድ በጣም ትልቅ መረጃ ተዛብቶ ይነገራል ነገሩ ጉራጌ ከየትም አልመጣም እዛው የነበረ የኖረ የሚኖር ነው ።
በጣም፣ነውደስያለኒ፣ምክንያቱም፣በጣምጥሩበሆ፣ነአገላለጺ፣ታሪካችሁን፣ገልጸችሁታል፣ያደረጋችሁት፣ያተወላጆች፣ጥሪ፣ወቅቱን፣የጠበቀ፣ጥሪ፣ነው፣አላህ፣ከናንተ፣ጋር፣ይሁን፣፣
Great Job. Keep it up.
ሀሉ ባታ ያለዉን ችግር ቢቀርፈ መልካም ነዉ ማለቴ በተቻለ መጠን ብዙ ባታ ችግር አለ ሚድያ አይደለም የዉስጥ ችግር ይፈታ ብቻ መልካም ነዉ ይደግልን እንዲያድግ ምኝታችን ነዉ ።
በሥራ ምክንያት ዞሬ በዓየሆቸው አካባቢዎች እንደ ጉራጌ ማህበረሰብ የመወደው የለም። በተለይ ትምህርት ቤት ግንባታ፣ ቤተክርሲቲያን፣ መንገድ ...የመሳሰሉት ላይ ትኩረት ሰጥተው የሚሰሩ እና የሚተባበሩ ሕዝባች ናቸው። በተለይ ጉራጌ ልማት ማህበር የሚያደርገው አስተዋፅኦ ሊመሰገን ይገባዋል።
ልክ እንደዚሁ(እንደ እንደጋኝ) ቢቻል ስለተቀረው ሰባት ቤት(እነሞር፣ ቸሃ፣ ኧዣ፣ ሙህር፣ ጉመር፣ ጌቶ) ፣ መስቃን እና ሶዶ(ክስታኔ) አንድ በአንድ ቢሰራ መልካም ነው።
ተስፋ የምንጊዜም ተስፋችን ነህ በርታ መሐመድ ነኝ የአጉራዉ❤❤❤❤❤❤
wow yetanbi aberus❤❤❤❤
አያሰዳዳር ችግረ አለወ እኔማቆ ሁሉም አካባቢ የልማት ችግረ አለ ከድንቁላ እሰካ ላቂች አጉራ ድርሰ ከወረዳወ አንድም ቀን ሰታወረልት የለም የ😊ብር ለቀማ ሰአት ትፈልጉታል
ዋው እንዴቴ ነው የሚየምራው አከበቢው ❤
እናቴ እንደጋኝ ሻድጋረ ነኝ ትለናለች ዘመዶቻን ለማግኘት በጣም ትፈልጋለች እናቴ ያለቹ እነሞር ውስጥነው
በርታ ሶሬሳ
wow He is matured professor i thought gurages only merchants
ቀጣይ አገና ይሰራልን ጥሩ እቅስቃሴ ላይ ነው እባክህ ተስፋንዳ
የሚያግዘን ፍለጋ ላይ ነን
ቸሀ ተሰርቶዋል እንዴ?
አንድ ጥቆማ ተስፊሽ
አቶ ሰረጸ ገብረ ሰብሀት የኪነ ጥበብ ባለ ሞያው መቼም አይጠፋህም
ጎግል ላይ አንድ እረጅም ጹሁፍ ስለ ጉራጌ የጻፈውን አመቤ ነበር እና አግተህ ስለ ጉራጌ በታሪክ በትምርት የሚያቀውን ብትጠይቅልን
አመሰግናለሁ
በጣም አሪፍ ሥራ ነው ተስፍሽ በርታልን!
Aye gurage aye sebenda
Wow betam des ylal ❤❤❤
በጣም ደስ ይላል
ዋው ጠፈጥሮ በጣም ደስ ይላል,
Endegagn❤❤❤
ያደግሁባት አገር ሆና እዴትናት❤
Keep what’re doing brother, good job
እንደጋኝ
❤❤❤❤
የታሪክ አባት ይኑሩ ማለት ይህ ነዉ አባቶቻችን ኑሩልን
ማሻአላህ ሲያምር
ተስፋ እናመሰግናለን
መች አደገ መብራት እንኳን በአግባቡ የሌለው ህዝቡ እየተሠቃየ ነው ከአመት እስከ አመት እንኳን አይሻሻልም
ማሻአላህ❤❤❤❤
Great work sancho❤ I hope next will be weyra city ( merger)keep it up!!
am guraghe but I don't know about this story or history what ever so its good . But I have comment .pless give reference .overall it is good
Thankyou
አዎ ትክክል
በርታ
ጉራጌ ንቃ ፊትህን ወደ ትውልድ ሀገርህ አዙር የሰው ከማድመቅ ከማሞቅ ወደ ቤትህ ተመለስ
Wow Tesfish❤
Beguragigna bihon mrt neber❤❤❤❤
ተስፋ ንዳ እንደጋኝ ጉራጌን በጥሩ አስተዋውቀኸናል።
Tesfa jegnachn neh😍😍😍
Keep up good work
Yemigerm keretsa😍😍😍
ጉራጌ የኢትዮጵያ መስራጅ ነው በጊዜው የኢትዮጵያ መሬት በሀይቅና በድጋይ የተሸፈን ስለነበረ ምርጥ መረት ፈልጎ የተቀመጠ ነው ሰባት ቤት ሳባት ሆኖ ከሰሜን የመጦ ሳይሆን ጉራጌ ማለት የጉራ ወታደር እንደ ማለት ነው ጉራጌ ሶዶ ሲባል ጠላቱ ሰዶ እንደ ማለት ነው ሰባት ቤት ማለት ቅይት ነው ሰባት ቦታ ሰባት ሰባት ሆኖ ተክፋፍሎ የተዋጉበት ማለት ነው
ተስፋ በርታ ባክኸ ስለ አስጠር ማንም ማያቀው እንቁ ሀብት አስጠር ተራራ ላይ አለ እባክህ ሞክር🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
I am very proud to be Endegagn Gurage!!!!We need to cooperate together
Yeweha chgr yemebrat chgr betam ale
እንደጋኝም።ቋንቋ…
ok
Bertu
🥰🥰🥰🥰🙏🏻
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
trust me there are many Gurage people who are assimilated by Oromo and Hadya peoples .
መቼነው ጉመር ሚቀረፀው አረቅጥ
በታተኑን አላህ የስራቸው ይስጣቸው
ላጫ ግርማ ውሻ ነው
አነቃቂ ዶክመንተሪ ነው ❤ይቀጥል
ያልገባኝ ነገር ግን እንደጋኝ ጉራጌ አይደለም ??
እማ ጉራጌ ነው
ጉራጌ ከትግሬ ነው የመጡት
Awo
DINK
የምር በገገንዳ ቃር አትዠፕሮ .አሳባሁ
Gurage malet kebit hibireteseb new
ምን ማለት ነው ?
ጕራጔ ከብት ከሆነ አንተ ደግሞ የከብት አዛባ ነህ
ሰው ለሰው
👎👎👎👎👎👎0⃣0⃣0⃣
ይዘቅዝህ /ይዘቅዝቅሽ ምቀኛ
ምንነው ጉራጌ የምባል የለም እየላቹ ነበረ አይዛቹ 😂😂😂ግን አለን
Thank you Tesfesh
❤❤❤
👍👍
❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤