በአስደናቂና እልህ አስጨራሽ ትግል የአጋንንቱን ሴራ አከሽፈነው ለታላቁ በአል ዋዜማ ደርሰናል። ሁላችንም ውስጣችን እናፅዳ መልካም በአል።

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 31 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 50

  • @wogayehuzewdie1399
    @wogayehuzewdie1399 27 днів тому +14

    መሪዎቻችን በጣም ድንቅ ናቸው እናከብራቸዋለን ለትውልድም ገድላችሁ ይቀመጥ ነፍሳቸውን አስይዘው የባዕዳንን ሴራና ቅጥረኛ ጦረኞችን ከፈጣሪ አምላክ ጋር ድል ነሱልን።❤❤❤

  • @tech-f4c
    @tech-f4c 27 днів тому +18

    አብቹ ጀግናው መሪያች ክበር ላንተ ይሁን❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @BekeleBeri
    @BekeleBeri 27 днів тому +14

    ኢትዮጵያውያን ሁሉ ከጥቂት አሉቧልት በስተቀር ጌታ ታላቅ ምርጥ መሪ እንደሰጠን በሚገባ እናውቃለን❤❤❤❤

  • @BccgHcgc
    @BccgHcgc 27 днів тому +5

    ዴቭዬ አንተ የዋሀ ነክ ያልከው ነገር ሁሉ እየሆነም ነው ያለው እደአፍክ ያርግልን እንኪን አደረሰክ 🎉❤

  • @ShitaBelay-tl1hq
    @ShitaBelay-tl1hq 25 днів тому +1

    እንደገና ቢወለዱም ይህንን ህይወት አያገኙትም ይህ ታምር ኘዉ ❤😢❤😢❤😢❤😢❤😢

  • @admasuaddisalem4597
    @admasuaddisalem4597 25 днів тому +1

    እንኳን ለዙች ዓመት ወራት እለት የሁላችን ፈጣሪ እንደ እኛ ሳይሆን እንደ እርሱ ፍቃድ በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ አደረሰን እርሱ ሀገራችንን ህዝባችንን ባገርም በውጪም ያለንን ኢ/ን ይጠብቅልን መልካሙን ሁሉ እመኛለሁ !!!

  • @ShitaBelay-tl1hq
    @ShitaBelay-tl1hq 25 днів тому +1

    ለአንተ ነፍሳችንን እንኳን ቢሆን እንከፍላለን አንቸብቻ በርታልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Black-2024
    @Black-2024 26 днів тому +1

    Thank you #Core #Dave ጀግናችን | #Maebel #Mereja
    ▪️ፈጣሪ #ኢትዬጵያን | #Ethiopia ይባርክ
    ▫️▪️E➕♓ℹ️🅾️🅿️ℹ️🅰️ዬ 🇪🇹
    ▪️▫️▪️🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴

  • @snoopdoog5975
    @snoopdoog5975 27 днів тому +9

    ዳዊትያ...ታላቅ.ስው.."ሀገር.ማለት..አንተ.ውስጥ.ናት❤❤❤❤❤❤

  • @BccgHcgc
    @BccgHcgc 27 днів тому +3

    አንድ ቀን ሚመሰገንበት ቀን አለ አብቾ ❤

  • @ewnetugiru5102
    @ewnetugiru5102 27 днів тому +7

    ድንቅ ሰውናህ !!!

  • @FeiselAhmed
    @FeiselAhmed 26 днів тому +1

    ዴቭ እንኳን አደረሰህ። 🎉🎉🎉

  • @BezawwerkTesefay
    @BezawwerkTesefay 27 днів тому +5

    ዴቭ ሠላም ነወ እንኳን አደረሠህ ጀግናችን ነህ እናማሠግናለን።።።።

  • @minilikdukem2232
    @minilikdukem2232 26 днів тому +2

    ዴቭ ሳቅህን ብቻ እስቲ ልቀቀው ብዙዎች ይረፈረፋሉ ጠላትም ቅጥል ይላል፡፡ ለኔ ግን ሳቅህን ስሰማ የኢትዮጵያን ተስፋ የህዝቡአን እረፍት አይበታለሁ ሳቅህ ሳቄ ነው፡፡

  • @girman60
    @girman60 26 днів тому +1

    በርታ ዴቭ ውዳችን!
    👍✝️🇪🇹❤🛠🍇⚖️⚓️🏆

  • @asfawtura6283
    @asfawtura6283 27 днів тому +4

    ኮር ዳዊት በተራራው ጫፍ የተቀመጠ የማይበገር ጀግና ❤❤❤❤❤

  • @BccgHcgc
    @BccgHcgc 27 днів тому +4

    የናት ምርቃት ላወቀው ትልቅ ምርቃት ነው

  • @AhmedMouhyadin-y1l
    @AhmedMouhyadin-y1l 27 днів тому +3

    ❤❤በጠም ደስየሚል ነገርነው

  • @ewnetugiru5102
    @ewnetugiru5102 27 днів тому +4

    እግዚአብሔር ይመስገ!!!

  • @nurmohamed4854
    @nurmohamed4854 27 днів тому +2

    Sew akberyew mereya abecuhea❤❤❤❤

  • @NaodAbe
    @NaodAbe 27 днів тому +7

    😂ሳቅህ ብቻ ለጠላት እርር ድብን ነው የሚያደርጋቸው!!!😂😂😂

  • @SalahEdris-m7j
    @SalahEdris-m7j 27 днів тому +9

    ስሜን ሳትጠቅስ 8000ሺኢ ክፈሉው ተብለን ቀበሌዎች ሰምተን የማናውቀን ክፍያ እባክክህ ኮርዳዊት ደጋፊ ነኝ ከጊንጪ

  • @TomasMagna-j3p
    @TomasMagna-j3p 27 днів тому +5

    ኮራ ዴቬ አቢቹን መደሀንያለምን ይጠብቅልን እኔ በግሌ ብዙ ሰራየለኝም ኢትዮጵያወሰጥ ግን አገሪ ሰለም ይሁንልን ነገ እንሰራለን ብዙ ተሰፈ አለን እንደኔ ተረጋጉ

  • @etegenetkebede2873
    @etegenetkebede2873 27 днів тому +5

    ሰላም ኮር ዳዊት 👍👍👍👍💎💎💎💎

  • @HailuKebede-x2f
    @HailuKebede-x2f 27 днів тому +6

    ትዝብት አታትርፉ አቢቹን ኢትዮጵያ አግኘንታለች።

  • @shaweldube6538
    @shaweldube6538 27 днів тому +3

    ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @gedenoguyo1397
    @gedenoguyo1397 27 днів тому +3

    ዴቪ ቃሉም እኮ “ ክፉዎች ንፋስ ጠርጎ እንደሚወስዳቸዉ ትቢያ ናቸዉ፡፡ “ ይላል፡፡

  • @felekedebebe5179
    @felekedebebe5179 27 днів тому +3

    🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SalahEdris-m7j
    @SalahEdris-m7j 27 днів тому +2

    ጤና ይስጥልኝ ኮርዳዊት

  • @asfawtura6283
    @asfawtura6283 27 днів тому +1

    111111......❤❤❤❤❤❤❤

  • @MenberuAdualem
    @MenberuAdualem 27 днів тому +1

    ተራራው የሚለውን ግጥም ሙሉውን ፦ ዴቫችን በርታ።

  • @felekedebebe5179
    @felekedebebe5179 27 днів тому +3

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @mindabekele6315
    @mindabekele6315 27 днів тому +1

    ደቨ እኔንም ሽቶው ሸቶኛል

  • @SebleTamru-z8w
    @SebleTamru-z8w 27 днів тому +3

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HaileGoldy
    @HaileGoldy 27 днів тому +3

    ሰላም ኮር

  • @Mihrettamirat-r7l
    @Mihrettamirat-r7l 27 днів тому +2

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @yayagalan4533
    @yayagalan4533 27 днів тому +3

    1

  • @anwarmume2576
    @anwarmume2576 27 днів тому +2

    Core u are Lion

  • @MekidesEndalegurmu-jy7dy
    @MekidesEndalegurmu-jy7dy 27 днів тому +2

    Dave arebegaw ye ethiopia kurat yemidiyaw deron enkuwan abero adersen. Abichu ke amelak yetseten leyu setota new jegnaw meriyachin shiehe amet negselen. Dele ena keber lejegnaw yehager mekelakya serawitachin jegnochachin keberulen. 🇪🇹💚💛💓1111111111111

  • @kaki682
    @kaki682 27 днів тому +1

    አይ ኮር😂😂😂😂😂

  • @ethiopiaethiopian7816
    @ethiopiaethiopian7816 27 днів тому +2

    Davo, it’s all business-UA-camrs and religious figures alike. When we see something wrong, we have to call it out. Don’t let the fear of “going to hell,” which they instilled in us at a young age, stop you from speaking the truth!

  • @Fikir-x9m
    @Fikir-x9m 27 днів тому +2

    ስንት አሜት አርሶ አደሩ ምርት ረክሶበት መዳላይ ጥሎ ገብቷል አሁን ግዘው የአርሶ አደሩ ነው

    • @addis8247
      @addis8247 26 днів тому

      ደላላዉን ማን ከገበሬዎች ያስቆማል?? ሽንኩርቱም፣ድንቹም፣ከሱሉም፣ቲማቲሙም፣ፍየሉም፣በጉም፣ከብቱም ያለ ደላላ የማይሸጥበት አገር ከሆነ ሰንብቷል፡፡ገበሬዉ በስንት መከራ ያደለበዉን ፍየል፣በሬ፣በግ እና መስና በሁለት ደላላ 200 እና 500 ብር በመክፍል እና ደላላዉ ለባለከብቱ ስንት እንደሚሰጥ ማን ያዉቃል??

  • @freworkbekele315
    @freworkbekele315 27 днів тому +3

    ኧረ ኮርዬ ሽንኩርት 100ብር ነው

  • @AbdiManche
    @AbdiManche 27 днів тому +2

    የጤፈ ልክ ነው በሬ 60000ሺ ብር ድረስ አለ እውነት ነው።ነገር ግን ኑሮ ግን???

  • @PaulosAbera-i3e
    @PaulosAbera-i3e 27 днів тому +1

    Gin gin gin mugesa bicha tekami almeselegnim.

  • @gedenoguyo1397
    @gedenoguyo1397 27 днів тому +1

    ዴቪ ቃሉም እኮ “ ክፉዎች ንፋስ ጠርጎ እንደሚወስዳቸዉ ትቢያ ናቸዉ፡፡ “ ይላል፡፡

  • @gedenoguyo1397
    @gedenoguyo1397 27 днів тому +1

    ዴቪ ቃሉም እኮ “ ክፉዎች ንፋስ ጠርጎ እንደሚወስዳቸዉ ትቢያ ናቸዉ፡፡ “ ይላል፡፡