በጣም ፈጣን USB ዋይፋይ መቀበያ | USB WiFi Receiver Adapter for PC, Laptops and Desktop | Abugida Unboxing

Поділитися
Вставка

КОМЕНТАРІ • 36

  • @AbugidaExtra
    @AbugidaExtra  2 роки тому +15

    ዋጋው 2ዐዐ ብር ነው ። ላይክ ሼር 🙏🙏

  • @halimatube6731
    @halimatube6731 2 роки тому +1

    ሰላም ሰላም ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ቦታ ሰላማችሁ ብዝት ይበል እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን ቴዲ

  • @danielkebere7900
    @danielkebere7900 2 роки тому +2

    ቴዲ ወንድሜ ከኪስ ዋይፋይ ጋር desktop ማገናኘት ይቻላል እንዴ በሱ receiver

  • @Yemenzwerkyoutube1930
    @Yemenzwerkyoutube1930 2 роки тому

    አቡግዳሰላም ጤና ይስጥልኝ ወድሜ እንኩዋን በሰላም መጣህ እጅግ በጣም አሪፍ የሆኑ የዋየርለስ ፍጥነት እንድናገኝ የሚረዱን ማቴሪያሎች ናቸዉ ሸር ስላረክልን እናመሰግናለን 👍👌🙏

  • @BeteHohe
    @BeteHohe 2 роки тому +1

    ቴዶዬ የእኛ መልካም ወንድማችን ሰላምህ በክርስቶስ ይብዛልኝ እንኳን ደህና መጣህልኝ ቴዶዬ እኔ ስልክ ብቻ ነው ያለኝ ስልህ 😁🤣😀

  • @tizitatube84
    @tizitatube84 2 роки тому

    ሰላም ቴዲ እናመሰግናለን ስላካፈልከን በጣም ጠቃሚ ናቸው ለኛ
    ቴዲ ዩቱቤ ትንሽ ችግር አጋጥሞት ነበር እና ላናግርህ ፈልጌ አንተን በውስጥ ማግኘት አልቻልኩም እባክህን ቁጥርህን ወይም አንተን እማገኝበት መንገድ 15 ቀን ብቻ ነው የሰጠኝ እዳስተካክል እኔ ደሞ ችግሩንም አላወኩትም ❤🙏

  • @mamIOfficialflavour6
    @mamIOfficialflavour6 2 роки тому +1

    _ሰላም ላንተ ይሁን ቴድዬ ስለምታካፍለን መልካም ነገር ከልብ እመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይስጥልን ወድማችን_

  • @TAS27483
    @TAS27483 2 роки тому

    እንኳን ደህና መጣህ ጠቃሚ ትምህርት ነው አመሰግናለሁ ክፉ አይንካህ በስራህ ስኬታማ ሁን

  • @adisuatsiontube28
    @adisuatsiontube28 2 роки тому

    ስላም እንዴት ነህ ቲዳችን በጣም ምርጥ ትምህርትነው የምንፈልገውን ነገርነው ያስተማርከን ቲዳችን እናመስግናለን እንጠቀመዋለን ክበርልኝ አቦ 👌👌👌🙏🙏🙏

  • @ethiolekakit2787
    @ethiolekakit2787 2 роки тому

    ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን ወንድሜ ይህንን ጠቃሚ ነገር ስላሳየህን በጣም አመሰግናለሁ ቀጥልበት።

  • @e-starmedia1623
    @e-starmedia1623 2 роки тому

    ቴዳችን እንኳን ደህና አመጣህ ጥሩ እውቀትና መረጃ ስላስተላለፍክልን እናመሰግናለን🙏

  • @astertube8785
    @astertube8785 2 роки тому

    በርታልን በጣም አሪፍ ነው ቴድዬ

  • @destakeremela3591
    @destakeremela3591 2 роки тому +1

    አሪፍ ነው ለብዙዎች ችግር ፈች ።

  • @MELBAHD
    @MELBAHD 2 роки тому

    welcome abugida

  • @foodloverethio
    @foodloverethio 2 роки тому

    ሰላም ቴዲ አንኳን ደህና መጣህ

  • @messilovemedia1328
    @messilovemedia1328 2 роки тому

    ሰላም ቴዳዬ እንኳን ሰላም መጣክ

  • @AbduGet
    @AbduGet 2 роки тому

    አሪፍ ቴድዬ👌

  • @tsehaygeragrwa4242
    @tsehaygeragrwa4242 2 роки тому

    ጥሩ መረጃነዉ እናመሰግናለን

  • @habibtech6690
    @habibtech6690 2 роки тому +2

    bro price yeteale ena linko

  • @habeshasocial
    @habeshasocial 2 роки тому

    ከዲሽ ጋ የሚመጣው አንተና ጋ አንድ አይንት ነው?

  • @Ethiopia2023
    @Ethiopia2023 2 роки тому

    Monitor mode yiseral

  • @tadesse.tariku
    @tadesse.tariku 2 роки тому

    Thanks Teddy, amazing info!

  • @anaalove7860
    @anaalove7860 2 роки тому

    Enamsaginalen

  • @e-starmedia1623
    @e-starmedia1623 2 роки тому

    Watching

  • @TsdkBekele
    @TsdkBekele 2 місяці тому

    Le tv ayhonm?

  • @adonyasaddis5669
    @adonyasaddis5669 10 місяців тому

    Yet new mishetew please bro nigeren

  • @computerprogrammingandcomp4608

    I need it how I Can?

  • @DejeneTelila-j2e
    @DejeneTelila-j2e 9 місяців тому

    ከስልክ ጋር መገናኝት የቻላል

  • @shemistube
    @shemistube 2 роки тому

    ፍቅር ፣ ሌሎችን መውደድ ወይም መወደድ ፣ የተገናኘን ፣ ደህንነቱ የተጠበቀ ፣ የተሟላ ፣ የተጠናከረ ፣ እምነት የሚጣልበት ፣ ሰላማዊ ፣ ሕያው ፣ ፈጠራ ፣ ኃይል እና አጠቃላይ እንዲሰማን ያደርገናል። ገጣሚዎችን ፣ ሙዚቀኞችን ፣ አርቲስቶችን ፣ ደራሲያን እና የሃይማኖት ምሁራንን በሺዎች ለሚቆጠሩ ዓመታት አነሳስቷል ፡፡ ግን ፍቅር ምንድን ነው? እዚህ አስደሳች ነው የታተመ ቪዲዮ በተግባር ምን እንደሚመስል ያሳየናል ፡፡

  • @genethaylu4692
    @genethaylu4692 2 роки тому

    wow