Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ua-cam.com/users/liveaTKI3Lgro4k?si=VkLg2kADJ9O8k4X3 ሊንኩ ተጭናቹ የፊት ማስክ ተጠቀሙት❤
😂 ጠዋት ስሸርት 👍👈😂 ቁጭ አርጋለሁ የኔ ባለሞያ ረፍዶብኝ ነዉ ❤❤❤
Adot tube ኢትዮጵያ ጉራጌ ክፍለ ሀገር ገብታ ከጠፋች ብዙ ወራት ሆናት:: ጉራጌ ሀገር ሰው ካወቅሽ ደህንነቷን አረጋግጭልን :
@@brighttube4me አው ውዴ ለኔም አሳስባኛለች እስኪ እሙክራለው ከኔ እና ከስዋ ካለችበት ትልሽ እንራራቃለን ብቻ ፈጣሪ ይጠብቃት አንቺንም ትልቅ ሰው ነሽ የሰው መጥፋት ያሳሰበሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ አይዞች ትመለሳለች በሰላም የኔ ውድ
Eshi yene marrrrrr l.labale.emokwralew ❤❤❤❤
ሮዚዬ ድምፅሽ ስያምር😂 ጎበዝ በርቺ በጠም አርፋ ነዉ❤
ክክክክ
ደመቁ እሽ እንሞክረው😂😂😂
ሰላምአለይኩም ውደ አህለን ማሻአላህ ልዩነው ሽኩረን ❤
@@Ekram475 የኔ ውድ
እኳን ሠላም መጣሽ ሮዝዬ ያቺም ሠላምሽ ብዝት ትርፍ ይበል እውነት ድምፅሽ ምን ሆኖነው ተቀየረ🤔በጣም ምርጥ ትሪት መንት ነው ያሣየሽን እናመሠግናለን የኔ መልካም
😂😂😂 ሮዝ የዘሬዉ ይለየል ሁሌም በዝህ ድምፅ ስርልን
ክክክክክ
አህለን ወሳህለን እህት እንኳን ደህና መጣሺ የእኔ ጀግና
ጥቁር አዝሙድ ነው እዴ ዋው ጎበዝ❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 ምርጥዋ
Good information ❤❤❤❤ useful video ❤❤❤ beautiful hair ❤
ስላም አሊኩም አሕለን ውስሕለን መርሕባ ዋውውው በርቺ
ዘይቱን መስራት ካልቻልንስ ቅባት መጠቀም ይቻላል ወይስ ???😕😕
አው ማሬ
ሮዚዬ የኔ ውድ ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም ነው የምናመሰግነው❤❤❤
ሮዝዬ ማንኛውም የምግብ ዘይት ይሆናል❤
@@Fggg-f2r ይሆናል ማሬ
ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ እግዚአብሔር ይመስገን እረ የማነው ድምጽ 😂ይህ ሁሌም የምሰመው የሮዚ ድምጽ አይደለም 😂 ብቻ አሪፍ ነው ዘራፍ ለድምጹ ጥቁር አዝሙድ ሁሌም ጠቃሚ ነው እረ እኔ በሙቀጫ ነው የምወግጠው ማሽን ገና እስከምገዛ 😂❤❤❤
Thank you for Sharing with funny voice 😂 but where did we get black henna can you give us the information please? Thank you once again for wonderful hair treatment. So we will waite for your reply? God bless. By for now 😂.
ሠላም ብያለሁ ዛሬ ደሞ ድመረፁሸ😅😅 እናመሰግናለን
እስላም ወአላኩምወራህመቱላወበርካቱው🎉🎉🎉ማሻአላህ ገበዘ🎉🎉እናመስግናለንውዳ🎉❤❤
ማሻላህ ሮዚዬ እናማሰገናል ጨራሸ ደምፀሸ ክየረሺዉ❤😍ሼረ
የሂናውን አይነት ፃፊልኝ
ማሻአላህ በርች የኔ ጀግና❤❤
ዋለኩም ሰላም ወራህመቱላሂወበረካቱ ሮዛዬ እዴትነሸልኝ እህት የምወድሸ ❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ሮዚ ደመርኩሽ ሠብመልሽልኝ ውደ
ማሻአለህ ሮዝዬዬዬዬዬዬ አናመሰግናለንንንን❤❤❤❤
አህለን ውዴ እንኳን ደህና መጣሽሽሽ🎉🎉🎉❤❤❤❤
like and share👍❤️❤️❤️❤️
ጥቁር ሂና የት እንደሚገኝ ቪዲዮ ስሪልን
የሱማሌዌቹ ሱቅ ታገኛለሽ ኢትዩጵያ ካሆንሽ ውዴ
ዋው በጣም ቆንጆ ነው❤❤❤
ሮዛዬ ስሞት 😂😂ይህን ድምፅ ከየት እንዴት እዳረግሽዉ አስረጂኝ በጣም ደስ ይላል እስኪ እንዴት ነዉ ቅመም የሚል ድምፁ ፈልገዋለሁ ሮዝዬ በተረፈ ጥቁር ቅመም ዘመዴ ነዉ በጣም ወደዋለሁ ሄናዬ ፀጉር ያሳምራል የሳሳ ፀጉርን ቀና በማረግ ያፋፋል በጣም ወደዋለሁ ሮሮዬ የኔ ዉድ ሞክረዋለሁ ቆይ በዉነት ዘይቱም ቆንጆ ነዉ ጥቁረቱ ይህስ ለኔ ፀጉር አሪፍ ነዉ 😮❤እጅ ይባረክ የኔ አንደኛ ጎበዝ ቆንጆ ዉህድ ነዉ 😮👍👈
ሮዚዬ እንኳን ደህና መጣሽልኝ❤#
ማሻአላህ እናመሠግናለን ውዴ
ጠፋሽ
ምን አይነት ዘይት
😅😅😅 le voice
Rozi welcome ❤❤🎉🎉🎉
አመሰግናለው
ጥቁር ሂና ባረበኛ ስሙ ምንድን ነው ማንኛውስ ዘይት ይሆናል?
ሽበቱን ለማጥፋት ለስንት ጊዜ ነው የምንጠቀመው
ዘይቱን በገልፅ አልተናገርሽም
እኔን ያልገባኝ ሽበትን ለማጥፋት በሳምንት ሁለቴ የምንቀባው ሽበትን በቋሚነት ለማጥፋት ነው ወይስ የወጡትን ለማጥቆር ?ለማጥቆር ከሆነ በሳምንት ሁለቴ መቀባት አያስፈልግም
😅😅😅 ያለ እድሜ የወጣውን ነው
የዛሬው ድምፅ የተለየ ነው 😂😂😂
😂😂
ክክክ
የኔ ውድ እናመሰግናለን like share
ዘይቱ ከምን ከምን ነው ሚሰራው
ጥቁር ሂና አገራችን አለ እንዴ የት እናገኛለን
موفقين أن شاءالله
ጥቁር ሂና ከየት ይገኛል
የት ይገኛል ጥቁር ሂና
❤
ለዘለቄታ ነው ወይስ ለጊዜው በድሜ በንዴት ለመጣል ሽበት መ
አሰለም አለይኩም ወራመቱለይ ወበራካቱ ሰለም ውድ እንዴት🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤
ጥቁር ሂና የት ይገኛል
Tikur hena yet yigegnal semiche alakim
ጠቁሩ ሂና አሳይኝ አላቀውም
❤❤❤️❤️😍😍🥰🥰👍
Aselamelkum yshetal
❤❤❤🎉🎉🎉
ጥቁሩን ሂና ከየት አገኘ ሰው ጠቁሚኝ
❤❤❤
ጥቁሩ ሂና ግድ ነወ
ጥቁር ሂና ባይኖረውስስ
የ,ጥቁር ሂና ፎቶ ማለት፡የሱ ካቨር ላሊልን❤
ሽበት አይጠፋም:: ከላይ ስቀቡት ከስሩ ይበቅላል:: Just በሽበቱ ኮራ ጀነን ማለት እሱ እራሱ እራሱን የቻለ ውበት ነው::
Ba ewuanatim yatafal woy nigarun banatachu
ስለዘይቱ ውህድ በግልጽ አላስረዳሽም
ጥቁር ሂና ኢትዮጽያ ይገኛል እንዴ
ua-cam.com/users/liveaTKI3Lgro4k?si=VkLg2kADJ9O8k4X3
ሊንኩ ተጭናቹ የፊት ማስክ ተጠቀሙት❤