06 And Nigus | አንድ ንጉስ | Meskerem Getu

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 212

  • @saamzih4705
    @saamzih4705 2 місяці тому +28

    አንድ ንጉስ ነው የምናውቀው
    እርሱም የናዝሬቱ ኢየሱስ ነው 🙌🏽

  • @yosephgebeyehu4525
    @yosephgebeyehu4525 2 місяці тому +18

    The lyrics 👇👇
    1. አንድ ንጉስ አንድ ብቻ
    በሰማይ በምድር የሌለው አቻ
    አንድ ንጉስ እሱ ብቻ
    በሰማይ በምድር የሌለው አቻ
    በራሱ ላይ ዘውድ የጫነው
    የነገስታት ሁሉ ንጉስ ነው
    በአምባው ላይ የተቀመጠው
    የጌቶች ሁሉ ጌታ ነው
    እናመልከዋለን አሜን የሆነውን
    እንሰግድለታለን
    እናከብረዋለን ጌታን ኢየሱስን
    እንሰግድለታለን
    2. ኃያል አምላክ የዘላለም አባት ተብሎ የተጠራ
    አለቅነት በጫንቃው ላይ ያለ ክብሩ የሚያስፈራ
    ከእግሩ በታች ሁሉ ሚገዛለት የቤተ ክርስቲያን ራስ
    መንግስቱ ከላይ ጠቅልሎ ሚገዛ ጌታችን ኢየሱስ
    በራሱ ላይ ዘውድ የጫነው
    የነገስታት ሁሉ ንጉስ ነው
    በአምባው ላይ የተቀመጠው
    የጌቶች ሁሉ ጌታ ነው
    እናመልከዋለን አሜን የሆነውን
    እንሰግድለታለን
    እናከብረዋለን ጌታን ኢየሱስን
    እንሰግድለታለን
    3. የእግዚአብሔር በግ የእስራኤል ንጉስ እውነተኛ አምላክ
    ገና ከጥንት እሱ እሱ የሆነ የኖረ ሲመለክ
    መላእክቱ ከእግሩ ስር ወድቀው ቅዱስ ቅዱስ ሚሉት
    በምድር ሚኖሩ በእጁ ያበጃቸው ሁሉ ሚሰግዱለት
    አንድ ንጉስ አንድ ብቻ
    በሰማይ በምድር የሌለው አቻ
    አንድ ንጉስ እሱ ብቻ
    በሰማይ በምድር የሌለው አቻ
    በራሱ ላይ ዘውድ የጫነው
    የነገስታት ሁሉ ንጉስ ነው
    በአምባው ላይ የተቀመጠው
    የጌቶች ሁሉ ጌታ ነው
    እናመልከዋለን አሜን የሆነውን
    እንሰግድለታለን
    እናከብረዋለን ጌታን ኢየሱስን
    እንሰግድለታለን

  • @LemmiFolleBedasso
    @LemmiFolleBedasso 2 місяці тому +19

    “አየሁም፥ እነሆም፥ አምባላይ ፈረስ ወጣ፥ በእርሱም ላይ የተቀመጠው ቀስት ነበረው፥ አክሊልም ተሰጠው፥ ድልም እየነሣ ወጣ ድል ለመንሣት።”
    - ራእይ 6፥2

  • @DawitAwoke-lz2cz
    @DawitAwoke-lz2cz 2 місяці тому +18

    መስኪ
    አባት ከክብሩ ባለጠግነት በመንፈሱ በኩል ሀይል ብቃት ይደርብልሽ❤❤

  • @binyamgirma3144
    @binyamgirma3144 2 місяці тому +11

    Only one king in the entire world Amen .I am glad to hear Abeneze arrangiment God Bless you Meski

    • @kedenx624
      @kedenx624 18 днів тому

      Legend Ebenezer Girma

  • @bethelmerzuk2917
    @bethelmerzuk2917 2 місяці тому +6

    " እግዚአብሔር፥ ቅዱሳንን ስላገለገላችሁ እስከ አሁንም ስለምታገለግሉአቸው፥ ያደረጋችሁትን ሥራ ለስሙም ያሳያችሁትን ፍቅር ይረሳ ዘንድ ዓመፀኛ አይደለምና።"
    (ወደ ዕብራውያን 6:10)
    መስኪ እንወድሻለን💞

  • @afomiyegebre5321
    @afomiyegebre5321 2 місяці тому +2

    Yihe mezmur telk yehon yehayilun chilot ena gnanantun gezhintun getntun yeminager yetlye zmare menfs bmulat yalbet mezmur meski anchi yetbarksh ehte geta yibarsh❤❤❤ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @meseret5776
    @meseret5776 2 місяці тому +5

    ሃሌ ሉያ የኛ ኢየሱስ የዘላለም ንጉስ ከፍበል ክብር በምድር ሰማይ ለአንተ ይሁን♥️♥️🙌🙌

  • @isaacadmassu6515
    @isaacadmassu6515 2 місяці тому +1

    Lovely song! The majesty of our Lord is presented with heavenly tone! Ab Girma you also sang with a beautiful arrangement and for sure your hand is properly anointed

  • @kurabachewyisehak
    @kurabachewyisehak 2 місяці тому +2

    Meskiye our blessing selanchi Egziabher yimesgen ...I'm glad to hear Ebenezer Girma arrangement... Always great👏👏

  • @EyuelBirhanuEB-l6s
    @EyuelBirhanuEB-l6s 2 місяці тому +3

    እናመልከዋለን
    አሜን የሆነውን
    እንሰግድለታለን......ኢየሱስን❤

  • @BayushMamo-o3e
    @BayushMamo-o3e 2 місяці тому +1

    መስኪዬ የኔቆንጆ ያባቴ ልጅ ተባረኪልኝ እውነት ነው ኢየሱስ የነገስታትንገስ አንድ ብቻ አሜን የሆነ እርሱ ብቻ ነው

  • @kabodtube
    @kabodtube 2 місяці тому +4

    ስግደት አምልኮ ሁሉ ለታረደው በግ ይሁንለት❤

  • @firwotgadabo1586
    @firwotgadabo1586 2 місяці тому +2

    ።አሜንንንንንንንንን አንድ ንጉሥ አንድ ብቻ በሰማይ በምድር የሌላው አቻ አንድ ንጉሥ አንድ ብቻ በሰማይ በምድር የሌለው አቻ አንድ ንጉሥ እሱ ብቻ አሜንንንን 🤲🤲

  • @BiniamHaile-ly1vc
    @BiniamHaile-ly1vc 2 місяці тому +1

    አስደማሚ የፀጋው ጉልበት በመስኪ ለይ ወርዶ ለኛም ከደከምንበት ሊያነሳን ደረሰልን እልልልልል❤❤ አሁን የነካን መንፈስ አይወሰድብን🙌❤️

  • @AbenezerDimerAsefa
    @AbenezerDimerAsefa 2 місяці тому +3

    ሊመለክ የተገባውን ብቻውን ያለማንም ደባል እናመልከዋለን
    መስኪየ እያመለክሽው ዘመንሽ በቤቱ ይለቅ 🙏🙏

  • @genetabera8957
    @genetabera8957 2 місяці тому +4

    Ellllllllllll ኢየሱስ ጌታ ነው🙌 tebareki meskiye😘

  • @melakuseid9515
    @melakuseid9515 2 місяці тому +1

    መስኪ ጌታ ኢየሱስ ይባርክልን እጁንም ፊቱም ከ አንቺ ጋር ይሁን ክበሪልን እኖድሻለን !!!!!

  • @terefezeleketere1464
    @terefezeleketere1464 2 місяці тому +3

    አንድ ንጉስ እሱ ብቻ የእኛ እግዚአብሔር ተባረክልን መሲክሻ❤

  • @GenetAbuje
    @GenetAbuje 2 місяці тому +1

    አሜን አምላክህ አንድ ሰም ይባርክ የኔ ኢየሱስዬ እናምልካለህን ኢየሱስዬ❤❤❤❤❤

  • @TsegayeGasare-id5bc
    @TsegayeGasare-id5bc 2 місяці тому +3

    ኢየሱስን ባንች እያዬን ነው መስክዬ ተባረክ

  • @markosbassa7991
    @markosbassa7991 2 місяці тому +5

    ❤❤❤❤ ክብር ለእርሱ ይሁን!
    ምንም እንኳ የአልቤሙ ርዕስ ተመሳሳይ (ኢየሱስ ቢሆንም)፥ ምረጥ የሚል ዕድል ቢሰጠኝ የአልቤሙ ርዕስ ይኸ መዝሙር ነበር።

    • @henokfitane7194
      @henokfitane7194 2 місяці тому

      This was also my opinion listening to this one! really loved it.

  • @alemsegedkebede6373
    @alemsegedkebede6373 2 місяці тому

    በነገሮች ሁሉ የሚረዳን አምላክ ስሙ የተባረከ ይሁን መስኪ ጌታ አሁንም ፀጋውን ያብዛልሽ ብሩክ ነሽ

  • @dearguest9592
    @dearguest9592 2 місяці тому

    In a world filled with many rulers, there stands One above all-He is the King of Kings! Hallelujah!

  • @tsitajohn2315
    @tsitajohn2315 2 місяці тому +2

    አንድ ንጉሥ አንድ ብቻ! እናመልከዋለን አሜን:

  • @ashagireayeleamelo3558
    @ashagireayeleamelo3558 2 місяці тому +3

    አንድ ንጉስ ኢየሱስ 👑

  • @fikremandefro4899
    @fikremandefro4899 Місяць тому

    ተልኮልን ለነብሳች መልህቅ ሊቀካህን ከሙሴ የሚልቅ ። ኢየሱስ ብቻ የሚያሳይ ዝማሬ እንዴት ብዬ ማብራራት እንምችል በላቅም ግን ጌታ ዘመንሽን ይባርክ

  • @edilufekede7874
    @edilufekede7874 2 місяці тому +1

    መስኪ በረከታችን ነሽና እንወድሻለን ❤❤

  • @myflavor228
    @myflavor228 2 місяці тому +2

    ኃያል አምላክ የዘላለም አባት ኢየሱስ !

  • @mintushewa1370
    @mintushewa1370 2 місяці тому +1

    አንድ ንጉሥ እሱ ብቻ እየሱስ ንጉሳችን ነህ🙏🙏🙏🙏

  • @ምህረትበፀጋው
    @ምህረትበፀጋው 2 місяці тому

    ደጋግሜ እየሰማው እየተባረኩኝ ደሞም የነገስታት ንጉስ የሆነውን እየሱስን በመንፈስ እያመለኩ ነው መስኪዬ ዘመንሽ ይባረክ መዝሙር ለንጉሱ ነው

  • @eliasbekele2486
    @eliasbekele2486 2 місяці тому +1

    አሁንም በፀሎት በርቺ የጌታ ኢየሱስን ድምፅ ብቻ ስሚ። የአድናቂዎችን ድምፅ በስሱ።

  • @yenayena8676
    @yenayena8676 2 місяці тому

    አሜን የጌቶች ሁሉ ጌታ የሆነው

  • @amharicmezmurcollections3796
    @amharicmezmurcollections3796 Місяць тому

    እህታችን መስኪ ፀጋ ይብዛልሽ በመዝሙሮችሽ ተባርከናል 😍

  • @BuraBura-v7t
    @BuraBura-v7t 2 місяці тому +1

    መስኪ በረከተችን ነሽ ጌታ እየሱስ ይበርክሽ❤❤❤❤❤

  • @AyinalemManigasha
    @AyinalemManigasha 2 місяці тому +1

    Siwodishi wudi ihte geta iyesus yibarikshi

  • @enatendiryas1161
    @enatendiryas1161 2 місяці тому

    አሜን ክብር ሁሉ ለጌታ 🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @sagnidereje2358
    @sagnidereje2358 2 місяці тому +1

    ✝️ የ አየሱስ አባት አና አምላክ ይባርክሽ 🥰

  • @tilahunbizu23
    @tilahunbizu23 2 місяці тому

    አሜን ኢየሱስ እናመልካለን እንሰግድለታለን እዉነተኛ አምላክ

  • @geletunurebo4687
    @geletunurebo4687 2 місяці тому

    Amen 🎉
    Meskye God bless you and your families

  • @betse444
    @betse444 2 місяці тому

    Finaly my protestant brothers started to believe Jesus is the only king and the eternal father! Jesus is the true and the only God our father!

  • @tesfaysunemait6488
    @tesfaysunemait6488 2 місяці тому

    Thank you Jesus for this song ❤

  • @melatmohammed6604
    @melatmohammed6604 2 місяці тому

    አንድ ንጉስ አንድ አምላክ❤ተባረኪ

  • @Haileta
    @Haileta 2 місяці тому

    በራሱ ላይ ዘውድ የጫነው
    የነገስታት ሁሉ ንጉስ ነው❤

  • @d.hdreams3915
    @d.hdreams3915 2 місяці тому

    አንድ ንጉስ ኢየሱስ God blass you!!!

  • @solomonayalew7947
    @solomonayalew7947 2 місяці тому

    እንዲህ album challenge የበዛበት album እስካሁን አላየሁም # የሆነገርማ አለው ይህ album
    ብዙ የሚፈርስ የሴጣን ግዛት አለ

  • @ማራናታ-ጐ8ፐ
    @ማራናታ-ጐ8ፐ 2 місяці тому

    መስኪዬ ተባረኪ ለጌታሽ እየዘመርሽለት ቀሪ ዘመንሽ ይለቅ እግዚአብሔር በአንቺ ላይ ባስቀመጠው ፀጋው እየተባረክን ነው ለምልሚ በጣም በጣም እንወድሻለን።

  • @SifanTamiru-i9y
    @SifanTamiru-i9y 2 місяці тому

    እናከብረዋለን ፣ጌታን እየሱስን፣እንሰግድለታን።❤

  • @DanielPeter-s6c
    @DanielPeter-s6c 2 місяці тому

    Amen meskiye ...Geta zemeneshen ybarkew❤❤❤

  • @johnLio-zc8fi1
    @johnLio-zc8fi1 2 місяці тому

    ክብር ይሁንለት ለንጉሱ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @Temesgenthankyou
    @Temesgenthankyou 2 місяці тому

    Amen woder yelelew yezelalem amilak

  • @andamlaktekle3296
    @andamlaktekle3296 2 місяці тому

    Meski we love you so much
    Jesus bless you ❤

  • @yohanakiflemichael9556
    @yohanakiflemichael9556 2 місяці тому

    Amennnn, Helelujah 🎉❤❤❤. 1 king over all the world. He is JESUS. Elllllllll bless you.

  • @LemmiFolleBedasso
    @LemmiFolleBedasso 2 місяці тому +2

    “እኔ ግን ንጉሤን ሾምሁ በተቀደሰው ተራራዬ በጽዮን ላይ።”
    - መዝሙር 2፥6

  • @kibreabyisehak6613
    @kibreabyisehak6613 2 місяці тому

    መስኪ ምርጥ ዝማሬ ነው ተባረኪ!
    #Ebenezer Girma ምንም የምልህ ቃላት የለኝም! እጆችህ ይባረኩ💕🙏

  • @HelenShumi
    @HelenShumi 2 місяці тому

    1ngus eyesus becha new ...yenga bereket nesh meski❤❤❤❤

  • @AmanuelErmiasDayaso
    @AmanuelErmiasDayaso 2 місяці тому

    Blessed our best sister meski God bless you and all your family, how it beautiful sound!!!!💚💚💚💚

  • @asterlema9437
    @asterlema9437 2 місяці тому

    God blessed Meskeram Getu.

  • @Deginet12
    @Deginet12 2 місяці тому +1

    Amazing 🙏🥰
    Bless you meskiye🤎

  • @TarikMele
    @TarikMele 2 місяці тому

    Amen amen haleluya tebareki Meskiye ❤

  • @MelakuYibgeta-cj4zf
    @MelakuYibgeta-cj4zf 2 місяці тому

    አሜን አንድ ንጉስ ቢቻ።

  • @Birketefera3720
    @Birketefera3720 2 місяці тому

    Our blessed sis wishes you happy and long live with Jesus ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BereketBelete-g5w
    @BereketBelete-g5w 2 місяці тому +1

    An indescribable song. May God truly bless you❤❤❤😮

  • @NetsanetShferaw
    @NetsanetShferaw 2 місяці тому

    አሜን መስኪዬ ጌታ ዘመንሽን ይባርክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TemesgenAmado-v1y
    @TemesgenAmado-v1y 2 місяці тому

    Meskiyeee teberkilgn yene ehit teberkehalehugn♥️❤️qq

  • @selasgosaye1789
    @selasgosaye1789 2 місяці тому

    መስክዬ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ ለበረከት ሁኚ🤝👉💪🙏❤

  • @mebratuasefa1446
    @mebratuasefa1446 2 місяці тому

    Glory of God Amen be strong maski 💪💪💪💪💪

  • @peelthebannana3672
    @peelthebannana3672 2 місяці тому +1

    Meski addis album hallelujah ❤❤❤🎉🎉🎉🎉 how lucky we are

  • @dearguest9592
    @dearguest9592 2 місяці тому +1

    On His robe and on His thigh He has this name written: King of kings and Lord of lords.' His reign is eternal, His power unmatched, and His love boundless. 🙏 Revelation 19;6

  • @DenekeDesta-w2h
    @DenekeDesta-w2h 2 місяці тому

    የዓለም ንጉስ ኢየሱስ ኢየሱስ 🔥🙏ተባረኪ

  • @TeketalAdana
    @TeketalAdana Місяць тому

    አሜን. ጌታ ይባርክሽ

  • @salameskyes7240
    @salameskyes7240 2 місяці тому

    አሜን አሜን የሆነው የኔ ንጉስ ነው አሜን አመልከዋለው❤❤❤❤❤❤❤

  • @biruktilahun2888
    @biruktilahun2888 2 місяці тому

    አሜን ❤❤

  • @AshenafiTeka-f2n
    @AshenafiTeka-f2n Місяць тому

    Tebareklgn meskiye 100000000 gize bedegagm ayselechegnm

  • @ኢየሱስጌታነው
    @ኢየሱስጌታነው 2 місяці тому

    ክብር ይሁንለት ለኢየሱስ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @BirukErsamo
    @BirukErsamo 2 місяці тому

    አሜን እግዚአብሔር ይባረክሽ ታባረክ ♥️♥️🎉🎉🎉🎉

  • @firehiwotzefinefireta7542
    @firehiwotzefinefireta7542 2 місяці тому +1

    tebarekeln🙏🥰

  • @biniamdawit8465
    @biniamdawit8465 2 місяці тому

    Tebareky tsega yibzalish mesky

  • @EshetuMelekam
    @EshetuMelekam 2 місяці тому

    Amen geta hoy kiberlin le zelalem

  • @minasefikadu2253
    @minasefikadu2253 2 місяці тому +1

    አሜን አሜን like እያደረጋቹላት

  • @eshetuabera2801
    @eshetuabera2801 2 місяці тому

    Betam dink Sinduk nw tebarklin

  • @TinsaeFeleke
    @TinsaeFeleke 2 місяці тому

    What a song meskiyeeeeeeeee love uuuuuu❤❤❤❤❤❤

  • @mastigebeyhu3393
    @mastigebeyhu3393 2 місяці тому

    አንድ ንጉስ አንድ ብቻ 🥰🥰🥰ኢየሱስ

  • @tadifeyera5739
    @tadifeyera5739 2 місяці тому

    አዎ እናመልከዋለን🙌🙌

  • @dinkayehu
    @dinkayehu 2 місяці тому

    Just wow i can't link comment on all of it 😊❤meski remain blessed

  • @belenmeba3144
    @belenmeba3144 2 місяці тому

    መስኪ ፡ ዘመንሽ ፡ ይባረክ ፡ ❤❤

  • @MintesinotGebrie
    @MintesinotGebrie 2 місяці тому

    ❤ ተባርከሻል🤲

  • @alemgona
    @alemgona 2 місяці тому +1

    🔥🔥🔥🔥

  • @መልካሙኤርኬኖመልኬላቦሮ

    አንድ ንጉሥ ❤❤❤❤❤

  • @HayatMuhamed-v9s
    @HayatMuhamed-v9s Місяць тому

    Amen linamelkew yigebawal

  • @KasahunTeshome-m5f
    @KasahunTeshome-m5f 2 місяці тому

    Temesgen amlake❤❤❤🎉🎉🎉

  • @dattebayo2581
    @dattebayo2581 2 місяці тому

    እሰይይይይ እልልልልልልልል🔥🔥🔥🔥🔥

  • @FuadHussen-j8k
    @FuadHussen-j8k 2 місяці тому +1

    አንድ ንጉሥ ሰማይ እና ምድር የሰራ ከሰማይ ሰማያት ስለ ሰው ልጅ ሀጢያት ለመሞት የመጣ የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ እርሱ ብቻ ንጉሥ እርሱ ብቻ የሰው ልጅ መዳኛ እና ተስፋ ከእርሱ ውጪ ያሉ ሁሉ ሌቦች እና አጭበርባሪዎች ናቸው እርሱ እና እርሱ ብቻ
    ውዶቼ እንዲህ ልመርቃችሁ ኢየሱስ ይቆይላችሁ ኢየሱስ ይታይላችሁ እናንተን እንኳን ሰው እስከማያያችሁ ድረስ ኢየሱስ በእናንተ ይታይባችሁ

  • @WosenYah
    @WosenYah 2 місяці тому

    ጌታ ይባርክሽ

  • @NuroaddisHodmogne
    @NuroaddisHodmogne 2 місяці тому

    And Nigus And Geta And Amlak Lezelalem migeza enamelkewalen

  • @SamiTadesse-q4l
    @SamiTadesse-q4l 2 місяці тому

    God bless you meski❤❤❤

  • @yenayena8676
    @yenayena8676 2 місяці тому

    ተባረኪ መስኪዬ❤

  • @yosef9229
    @yosef9229 2 місяці тому +1

    Amen meskiye tabareki😊

  • @tigisthabtee
    @tigisthabtee 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤ተባረኪ

  • @DiluMerdokiosMedalicho-q1g
    @DiluMerdokiosMedalicho-q1g 2 місяці тому

    እግዚአብሔር ይባርክሽ መስኪ❤❤❤❤❤