idk why it makes me emotional, probably hearing all those words, ተዐብ, አጃኢብ,ዱበርቲ.....i used to said that. all of the sudden have the urge to go back to wollo but those beautiful neighbours & old good time will never come back 😔 damm, it's close to home. Thank you Reyot.
Teddy what an amazing guy you are.i found this tale very entertaining and awesome.i Thankyou for presenting this mosaic art that captures the thought of the past era of enlightenment.Ethiopia is really a land of mystery that we need to dig more and find these arts.i thankyou for bringing to life this forgotten work.
የሼህ ሁሴን ጂብሪል ታሪክ ከሐበሻ ሀገር ዉጭ ቢሆን ትምህርት ቤት በስማቸዉ ይሰየም ነበር ታሪካቸዉም በዓለም የናኘ ይሆን ነበር ብዙ የሀገራችን ታሪክ አብዛኛዉ ከሰዉ ወደ ሰዉ በቃል እንጂ ብዙም አይፃፍም ነበር የሚፅፍ እንኳን ቢኖር በስንት ፍለጋ ነዉ የሚገኙት ቢገኙም የመፃፍያዉ ነገር ዉድ ነበር ብራናን ማለቴ ነዉ የዚያን ዘመን ወረቀት ደጉ ዘመን
በጣም ጥሩ ትረካ ከጥሩ ታሪክ ጋር ስላደረሳችሁን እናመሰግናለን ። ይሁንና ደራሲው ወይም አምባቢው አንዳንድ ከአረብኛ የተወሰዱ ቃላቶችን በሳተ ወይም ትርጉም በማይሰጥ የቃላት አገባብ ገልፆታል፤ አረብኛ ከሚችልና የአካባቢውን አነጋገር ከሚችል ሰው ጋር በድጋሜ ታርሞ ቢቀርብ የተሟላ ታሪክን ለማውረስ ይረዳል ። አስፈላጊ ሆኖ ከተገኘ የተወሰደው ቃል ቢተረጎም ምንም አይል ።
Thank you it's amazing I love it 👍❤️❤️♥️
ልዩ የአቀራረብ ዘየ።
Thanks excellent story. It is good to know it .
❤❤❤❤❤ ye abate zemede nachewo ❤
Wow very interesting story I like the it, thank you Reyot for sharing this beautiful story.
በጣም :ድንቅ :ትረካ :ይልመድባችሁ እኛም: በጉጉት: እንጠብቃለን:በ ርቱ :ስነጽሁፍ :ይስፋፍ :አመስግናሁ ::
Interesting and beautiful tile! This is the first time I heard of these story. You are great stories teller! Keep it up 👍
Wow Des yemil akerareb enamesegnalen
idk why it makes me emotional, probably hearing all those words, ተዐብ, አጃኢብ,ዱበርቲ.....i used to said that. all of the sudden have the urge to go back to wollo but those beautiful neighbours & old good time will never come back 😔 damm, it's close to home. Thank you Reyot.
Thank you so much 🙏🙏🙏👈
Teddy what an amazing guy you are.i found this tale very entertaining and awesome.i Thankyou for presenting this mosaic art that captures the thought of the past era of enlightenment.Ethiopia is really a land of mystery that we need to dig more and find these arts.i thankyou for bringing to life this forgotten work.
ታሪክ ሁሉም የአማሬው ነውበእስላም ክርስቲያኑ።
ፀብና ግድያ የላቸውም ግንበእምነታቸውብቁናቸው
የሸህን ታሪክ ብሰማው ብሰማው የማልጠግበው ነው
Amazing history
እናመሰግናለን
I'm an orthodox but I believe him
ዋሎየነት ዴሜ ነው ትንስ ከ አማራ ቅልቅል ናት ማዘር ሆኖም ኦሮሞ እና አማራ ጋዳዮቼ ዘመዶቼ ናቸው ሲላደኩበት ኦሮሞ ነት ደስ ይለኛል አማራ ቢዙም አልጠላቸውም ትግሬ እና ዉራጌ አልወዳቼዉም አከብራቸዋለሁ ኢንጂ እንደ አገር ሊጂነት ሌላው ዲምቄቴ ነው የአዳም ሊጅ ሁሉም
አሏህ ይዘንላቸው
Sew yimotal yekeberal tarik gin aymotim gedayim yelewim🇪🇹🙏😭😭🇪🇹🙏🙏🙏✍️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌄
ጥሩ ትረካ ነው እናመግናለን።💚💛❤🇨🇬
እናመሰግናለን እኛ እንደው አንሰማ አንለማ እንደሁ ከርታታ ሆነን ቀረነው ወይ እምዬ ሀገሬ
Leza Iko new maibel fetene ,kertata kokeboch sil yeseyemachewu endezih aynet sewochn.
ሲሊክ በታሪክ ተነሲቼ ነው የምቀባጤረዉ እንደ እናተዉ ካካ አሁን ደግሞ ግዜዉ ሌላ ነው 😜 😎💖 በርቱ እናመሰግናለን
gooooooooooooooooooooooooooooooood new eko
አባባል እና ግጥም ታሪክ እንጅ ጥቁልና አይደለም
የሚገርም ትቢት
የሩቁን አዋቂ አላህ ብቻ ነው።
Allah lflgaw ysawekal
የሩቁን ሳይሆን ያለፈውን ነው ያለው ሲቀጥል አባባል እና ግጥም እንጅ ይሄ ዝም ብሎነው ግን ግጥም አባባሉች አሉ
እዉነት ነው የሩቁን አዋቂ አላህ ብቻ ነው ግን አላህ ለእያንዳንዱ የሰው ልጂ የሚያድለዉ ነገር አለ
Thx too much Reyot to share it !!!! I read it almost bevor 3 decads abut his Predict
ውሽታም
አጃኢብ..ነው..
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍👍
ንባብህ እራሱ ደስይላል
Betam Yemigerim Tinbit New
ተአምር ነው
Alahe. Alahe yeGermal wlahe betam. subhan Alahe. btam. Aref new. brta. btam. Astmare. new
ዴሴ ደም እስከ ራሴ ባቴ ደም እሰከ ጉልበቴ ቡርቃ ደም እንደ ሃሩንቃ ኮቻ ትሆናለች መነሻ መድረሻ ተብሏል የርሰዎስ ፍርድ አለ የአላህን ፍርድ ነው የምንጠብቀው እንጀራዉ ከሞሶብ ቢሩ መንተራሱ ከታች ይመጣሉ ሙሀመድ ኢያሱ ያችን ቀን ነው የምጠቢቀዉ ግን የት አለ ሊጁ የህልም እንጀራ ነው😁🙄
አላህ ፍሩ ይሄ ሽርክነው
Thanks
Betam des mil tarik nw Berta Allah yirhamachew
Hiiii
ወደ መጨረሻ ላይ ያቀረብካቸው የግጥም መልእክቶች ስለደርግ መንግስት ስለ መንግስቱ ሀይለ ማሪያም ዘመንና ስለሰውየውም መልክና ስለ ህዝቦቹም የአለባበስ ሁኔታ የገለፁበት ግጥም ነው
በዚህ ጽሁፍ ውስጥ ብዙ የማናውቃቸው ቃላት አሉ። ምናልባት በጽሁፉ መጨረሻ ግሎሰሪ/ቃላት መፍቻ ቢኖረው ጥሩ ነበር።
አጃይብ ነው ወላሂ ትንቢቱ አላህ ወክበር
ዎው
ቴድ ጀግና💚💛💕
Ooo betam yimgerm Tarik new ke tiru teraki ga.
የወያኔን መጨረሻ የኣብን አመጣጥ ተናግረዋል ለምን ቆርጠህ አስቀረኸው?? መስረቅ የወያኔ ፀባይ መሆኑን እያረጋገጥክልን ነው
አሊሙል ገይብ
L
ሙሃመድ ኢያሱን ነው የምጠብቀው ግን የት አለ ሊጁ የህልም ኢንጀራ ነው የኔ ነገር 🙄😀 ጀዋር የምንልበት ተፈሪ ኢንጂ ኢያሱን ሊሆን አይችልም እኔሰ ዋሎየ ነኝ ጉድ ጉድ 😎😲✌😜 ኢኔ የበላይ ዘለቀ ዘር ነኝ ከባሶ ሊበን ዘር ዋሎየነቴ ኩራቴ ነው ለወገኔ ሁላ ክቢር አለኝ
ይኽውልህ ግርማ እንዴት ስልጣን ላይ እንደወጡ ይተርካል የምንሊክን ወንድ ልጅ አቤት እርሱን ችለው ሴት ልጃቸውን ደሞ ዘውዲቱን አግበተው ነው ስልጣኑን የጨበጡት ያኔ እረኞች የገደለው ባልሽ የሞተው ወንድም ምን አለ ግድብ ብለው ለዘውዲቲ
ቱ ገጠመላት ምን ሰው ግን ስለግርማዊ ጥሩ ስራ ብቻ ነው የሚነገረው ይህንን ታሪክ ብቻ ልክ ብትነግር ጥሩ ነበር
ምን ዋጋ አለው ከስህተቶች የማይማሩ መሪዎች ሁሌ ሲለያዩንና ሲከፋፍሉን ታሪክ ብቻ ይዘን ቀረን
ተጋሩ ዩሃንስ ሲሉ አማራ ሚኒሊክ ሲሉ ክፋታቸው በጀግንነት ሸፍነው ለዘላአለም ስንባላ ያኖሩናል
እራሰ ዘናና ምንጭረ ዘርባባ
ድፍን ሀበሻ ይለዋል አባባ
ይሄ የመንግስቱ ሀ/ማሪያምን መልክ ቁልጭ አድርጎ ያሳያል
Gedayoch nachew
ውይይይይይ.አሁንሥ.ምንይባልይሆን
ግን በህልሜ ከ 8 ወር በፍት ታማኝ አቢይን ከፎቅ አዉሪዶ እራሱ ወደ ፎቅ ሲወጣ አይቻለሁ ቱርጉሙን ፍቹን አላቅም ደግሞ እኛ ህልም እና ቲንቢት ሳይሆን በቀዷዋ እና ቀደር ነው የምንምነዉ ግን ከአማራ ነት ኦሮሞ ነት ነው ደስ የሚለኝ ለአማራ ኪቢር አለኝ 2 በሀሬ ነው 2 ገዳዮቼ ናቸው ካካ
La yaelam elqeyb ila Allah le manjawm harif derset nw
ጥሩ አቀራረብ ነው ግን "ቧያለው አባተ" በአደዋ ጦርነት የሞተ ጀግና ነው : እንዴት ነው እያሱላይ የተከሰተው? ማስረጃ እፈልጋለሁ !!!
እኩነውይላሉእደትሰውእኩልነውብርናቆርቆሮስራውእየቅልነው
This is forbidden in Islam.The future is known only to Allah.
እንደማመር
አማራ የዘመናችን የሰው ነቀዝ
ህዋህትነህዴሌባጅብ
ኮባ
Moh Abdi አማራን ከጥላክ ለምን አማርኛ ትፀፋለህ
ይህ የጥንቆላ ታሪክ ነው::
hard to believe because false prophets tell us different wrong things.
ትረካው አርፍ ነው ለምን የኮ/ር መንግስቱ ፎቶ በከለር ያለውን ያላደርከው ? ምን ማለትህ ነው?
ሪኦት ራሱ ትግሬ አይደል እውነት ብለሀል
ከእነዚህ ምርጦች ተርታ( መንግስቱ) ፎቶው መለጠፉም አናዶንኛል።አለበለዚያ የመለስም፣ የሐይለማርያም፣የአብይም መኖር ነበረበት።
@@yoadanyohannes1982 መንጌማ ጀግናው
ሪዎቶች እንደምን ሰንብታችኋል ??? ትንታጉ ቴዎድሮስ ፀጋዬስ በደህናው ነው ??? የጠፋው ???
አያቴ ወላሂ አማራ ይታረዳል ሸሁሴንጂብሪል ፍርዲነዉትል ነበር ብዙነገር ትነግረኝነበር ወረሂበኖ ናት አያቴ
Yealem tube
አቀራረብህ አሪፍ ነበር ግን ቆራረጥከው
የወያኔ መጨረሻስ የመለስ ለሀጮስ ምነው ጎመድከው አይ ቴድሮስ ይሁን ሌላውን ካመንክ ቀሪውን እኛ እንፈጥመዋለን።ሼክ ዛሬ ቢኖሩ ወያኔን እና እናንተን መስል ከሀዲዎች ስንት ባሉ ነበር።
ይችን ቆንጆ አበረታቱልኝ ua-cam.com/video/TFY3Y4lULMU/v-deo.html
Fz
Criminals who massacred innocent indigenous people in Ethioipa are in hell.
ጠቆይ ሁላ
What about this day? Why don't you tell us after Derg regime
ሁለት መቶ አመት አልበዛም
ajaeb
አይ ቴድሮስ እደመለስ ለሀጮ በስጋቱ የተነሳ ወሎ ትንቢቱን ይጠብቅ ብሎ ተሳልቆ ነበር ግን ትንቢቱ ተፈፅሟል አይዞህ የቀረው በትግራይ ላይ የተነገረው ነው ያደሞ አጎቶችህ እያፈጠኑት ነው።መጀመሪያ የራስህንሀይማኖት እወቅ ለነገሩ ምን ሀይማኖት አላችሁ የዛ መንደር ሰዎች ከይሲ ።
@@Europaaaa25 ከንተ አይሰፋም የኔ አፍ ያንን ደረቅ ቂጣ እና ቁልቋል እየበላሁ አላደኩም እናንተ አፋችሁን ስትከፍቱ እደ ቴድሮስ ሆዳችሁ ይታያል ብትችሉ አሰፉት እርሀብተኛ ሺያፋሺክ ያሳዝናል።
@@Europaaaa25 እውነት ነው ዶ/ር ኤፍሬም ሞሮ እንጂ ሙሁር ከሌለበት ክልል ስለተገኙ የተለያየ አለም ሰዎች ነን ማንነት ህን ማወቅህ ያስጨበጭባል።ሙሁር ከመሀይም ጋር አፍ አይካፈትም
@@Europaaaa25 ለውጥ ስላለው መሰለኝ አንተ በቦርቃቃ አፍህ የምትመልስልኝ ያ ቂጣችሁ ያሰፋው አፋችሁን ዛሬ ገንዘብ ስታገኙም ታይላድ ሁለተኛ አገራችሁ ስትሄዱ አስጠብቡት።እደ ሺንሺን ቀሚስ
How I can get the book.?
አውሁን ያለንበት ዘመን ነው ሴቱ በሱሪ ወንዱ በሰፊ እናቡረዥም ሱሪ እያየነው ነው አባባም እምንለው እየሱስ ነው ብለን የምናመልከው ነው አለቀ
የአርበኞች ቀን ከተወዳጁ ከስብሐት ገብረ እግዚአብሔር Sebhat Gebre Egziabher
ua-cam.com/video/n6NB-vhhmTE/v-deo.html
Dr abiy altenebeyum?
Tenbyewal anbebew
ያወራችሁት ሁሉ ያለፈ ታሪክ በጥሩ ግጥም ነው እስኪ ትንቢት ከሆነ የወደፊቱን ንገሩን እንዴ ያለፈውን ትንቢት ?? ምን አዲስ ነገር ነገራችሁን???መፅሀፉ የትንቢት ነው የግጥም ???
አይገባህምአንተካፋር
ቴድሮስ ፀጋይ የጠንቋዮች እና የውሸት ትንቢታዊያን ሰለባ ተጠቂ መሆንህን አላውቅም ነበር። ይህን ዓይነት የወረደ ስራ ላንተ ሚድያ አይመጥንም።
i hate that you have Mengistu's huge head next to Janhoy.
Where should he hide it then as you said its big 😂😂
እኝህ ሰው እውነት ለአብይ ገጥመው ነበር? ክክክክክክክክክክክ ወይ ዘንድሮ በህልም በቅዥት ትነግሳለህ በተባለ ቅዥታም ሀገር መሪ ስትመራ በእድሚያችን አይተን ሰምተን የማናውቀው ቢላ ባንገት እሳት በመቅደስ አዬን አዬን በዚህ ዘመን😎
please dont tell us this chat is from the devil
ጠንቋይ ሁላ
ፍርድናጥንቆላይለያያልአማርኛአትችልሞደቆሮ
ደንቆሮ
@@ልኑርበትዝታህውዴ mahyem
Yes
Sorry mitk
ፖለቲካዊ ሳይንስ ባዋ ሆነ እንዴ ትንቢት መፍትሄ መስሏችሁ የምታቀርቡት? ያሳፍራል።
ጭቀታምእሄፍርድነው