ያ ሰው Ezra Nigussie ya sewu Live worship እዝራ ንጉሴ New protestant mezemur 2023

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 35

  • @ezranigussie-official
    @ezranigussie-official  11 місяців тому +7

    በምለቃቸው ዝማሬዎች የምትባረኩ ከሆነ like እና share subscribe በማድረግ ለብዙ ሰዎች እንዲደርስ አብራችሁኝ እንድታገለግሉ እጠይቃችኋለው ተባረኩ

  • @natanfera-xy4qi
    @natanfera-xy4qi 4 місяці тому +1

    እዝራ የእግዚአብሄር ባሪያ ሁሌ በዝማሬህ እንደተባረኩኝ ነው በነገር ሁሉ ተባረክ

  • @Mahlet-h1o
    @Mahlet-h1o 11 місяців тому +2

    ይሄ የኔ ታሪክ ነው፡፡
    ወንድሜ ዕዝራ በመዝሙሮችህ በጣም እየተባረክን ነው፡፡ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ

  • @shewayesiyoum145
    @shewayesiyoum145 11 місяців тому +1

    Ewnat New Amennnnnnn Geta Hoy Ya Sewo Ene Niegn Amennnnnnn!!!

  • @HannaEngida
    @HannaEngida 11 місяців тому +1

    ጌታ ይባርክህ ድንቅ መዝሙር

  • @fikirtesahilugebre5909
    @fikirtesahilugebre5909 10 місяців тому +1

    ያ ሠው☝️

  • @rebeccawilliams604
    @rebeccawilliams604 11 місяців тому +1

    ተባረክ፡ወንድሜ፡አብረውሕ፡የሚዘምሩትንም፡በሙዚቃም፡ሑላችሑንም፡እግዚአብሔር፡ይባርካችሑ።

  • @abinetbiru2207
    @abinetbiru2207 11 місяців тому +1

    You blessed my brother ፀጋው አሁንም ይብዛልህ

  • @martatilahun6326
    @martatilahun6326 10 місяців тому +1

    ውይ እዝራዬ እንዴት ደስ የሚል ዝማሬ ነው እውነት ተባርኬአለሁ ዘመንህ ይባረክ የዝማሬው ባለቤት እግዚአብሔር ይባረክ አሜን

  • @bereketaddisu3987
    @bereketaddisu3987 11 місяців тому +1

    ያ በልጅነቴ እባረክበት የነበረውን ሀሌሉያ ባንድ እንዳስታውስ አድርጎኛል!! በእውነተ ብሩክ ነህ ።

  • @tesstefera6334
    @tesstefera6334 10 місяців тому +1

    ይህ የምታመልከው አምላክ ያንተ የሆነን ሁሉ ይባርክልህ!

  • @tesstefera6334
    @tesstefera6334 10 місяців тому +1

    In the right world , Ezra's mezmur should have above million views but the world is corrupted ! Geta ale!

  • @wondifrawbogale101
    @wondifrawbogale101 11 місяців тому +2

    በእግዚአብሔር ብዙ ምህረት እና ቸርነት እስከዛሬ የኖረ ያ ሰው እኔ ነኝ። ተባረክ ወንድሜ።

  • @hirutgetachew
    @hirutgetachew 11 місяців тому +3

    አለመነካታ አይቻልም እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ ። የእግዚአብሔርን ምህረት እንድናስተውል የሚያደርግ ዝማሬ ነው ። ያ ሰው እኔ ነኝ !!

  • @Sarina-A-b7r
    @Sarina-A-b7r 11 місяців тому +2

    አዎ ምህረት የበዛላት ያቺ ሰው እኔ ነኝ!! ወንድሜ ዕዝራ እግዚአብሔር አምላክ በሁሉም ነገር አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ 🙏❤️

  • @akliluerdachew9743
    @akliluerdachew9743 11 місяців тому +2

    ተባረክ ወንድሜ፣ የልዑል አባቴ ልጅ። በአንተ ውስጥ ስላለው ጸጋ አምላኬን አመሰግናለሁ። ከአንተ ጋር ያስተዋወቀኝን ወንድሜን አብርሃም ጎሳዬን ጌታ ይባርከው።

  • @sinishawkifle9514
    @sinishawkifle9514 11 місяців тому +1

    I have heard it many times but I can't stop listening to this song, oh what an amazing lyric and melody.

  • @meheratmatiku8053
    @meheratmatiku8053 11 місяців тому +1

    እውነት ነው ስወድቅ ያነሳኝ ስደክም ያበረታኝ ሰጠፍ የፈለገኝ ምህረቱን ያበዛልኝ ያሰው እኔ ነኝ ዘመንህ ይለምልም ወንድሜ እዝራ

  • @efikadu
    @efikadu 11 місяців тому

    I've no words to express how much I'm blessed by your songs; that's simply amazing. God bless you in all your needs according to His will, brother. Keep glorifying God's name.

  • @bethlehemn5438
    @bethlehemn5438 11 місяців тому +1

    እዝርቾ! ይህ የምታመልከው አምላክ ያንተ የሆነን ሁሉ ይባርክልህ! እኔ እንደው ቃላት የለኝም❤

  • @tesstefera6334
    @tesstefera6334 3 місяці тому

    Wedka yetenesach......Tebarek !

  • @NatiyYeGeta
    @NatiyYeGeta 25 днів тому

    ❤❤❤❤❤

  • @netsanetgood992
    @netsanetgood992 11 місяців тому

    አሜን አሜን አሜን
    ምሕረትህ የበዛላት
    ደክማ የበረታች
    ወድቃ የተነሳች
    ያቺ ሴት እኔ ነኝ እውነት እኔ ነኝ🙌
    በጌታ የተወደድክ ወንድሜ ጌታ ይባርክህ ጸጋውን ያብዛልህ 🙏❤️

  • @serguttilahun2443
    @serguttilahun2443 11 місяців тому

    Wawe egzyabher ymesgen this is gospel bless y dear brother😘

  • @shewayesiyoum145
    @shewayesiyoum145 11 місяців тому

    You are Blessed My Brother!

  • @KokiMule
    @KokiMule 11 місяців тому

    Blessed 😇😇😇

  • @tesstefera6334
    @tesstefera6334 4 місяці тому

    Mhreth yebezalat yachi set ene negne! Tebarek Wendemachen Ezra!

  • @adisemosisa2262
    @adisemosisa2262 11 місяців тому

    that is me too

  • @sinishawkifle9514
    @sinishawkifle9514 11 місяців тому

    Tsga yibzalhi wendme

  • @HenonHmichael
    @HenonHmichael 11 місяців тому

    ያ ሰዉ እኔ ነኝ
    እኔ ነኝ🎉🎉🎉🎉

  • @AddisZeleke-nn9zm
    @AddisZeleke-nn9zm 11 місяців тому

    God bless you Ezra.