የአሮጊቷ ምጥ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 7 лют 2025
  • የአሮጊቷ ምጥ#share #like #ማህቶት

КОМЕНТАРІ • 27

  • @yeshimola-gg5qt
    @yeshimola-gg5qt Місяць тому

    ሰላማችሁ ይብዛ ታላቅ እና ታናሽ እህት ታማቾቹ በጣም ደስ የሚል አቀራረብ ነዉ በርቱ ከአቀራረቡ የበለጠ መተጋገዙ ለሌሎቻችን ብርታት ይሆናል በእዉነት በዚህ ጊዜ ሁሉም ለራሴ የሚል በበዛበት ዘመን ደስ ትላላችሁ በርቱልኘ ኪዳነ ምህረት ትጠብቃችሁ❤❤

    • @agreselammnwuyelet2401
      @agreselammnwuyelet2401  Місяць тому

      የኔ ዉድ እናመሰግናለን አንድ አለቺኝ የምላት እህቴ እሷ ናት እፁዬ አሜን አንቺንም ትጠብቅልኝ ዉድ❤❤❤

  • @agreselammnwuyelet2401
    @agreselammnwuyelet2401  Місяць тому

    ሰላማችሁ ይብዛ ቤተሰቦቸ ሸር ላይክ
    my family guys share like ❤❤

  • @kweesweet8802
    @kweesweet8802 Місяць тому

    አስተማሪ ታሪክ ነው እመብርሃ እናቴ ክብር ይገባሻል❤

  • @sifaanibekele7887
    @sifaanibekele7887 Місяць тому

    ❤❤🎉🎉🎉

  • @Zedotube82
    @Zedotube82 Місяць тому

    ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልኝ እግዚአብኤር ይመስገን እሺ እንጨርሳለን እማዋይዬ በጣም ጥሩ ታሪክ ነው የእመቤታችን ምልጃዋ ከኛ አይለይ አሜን❤❤❤❤❤❤

  • @samrisamri1217
    @samrisamri1217 Місяць тому

    የሁለታችንም ሰላም ብዝት ያድርግለኝ ክታሪኩ ይልቅ ድግሞ የእናንት መተሳስብ መተጋግዝ አሰደሰትኝ እማዋ ትችያለሽ በርች እህቴ ቃል ህይውት ያሰማልን እርዴት በርክቷ ይድርሰን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️

  • @asiku-e7z
    @asiku-e7z Місяць тому

    በጣም ደስ የሚል አተረራረክ ነው እመዋ በርችልን ውድ. እህት. አሜን ጸጋ በረከቱን ያብዛልሽ

  • @birtukandereje-pm3qf
    @birtukandereje-pm3qf 29 днів тому

    ❤🎉🎉🎉

  • @woleteeyesustube
    @woleteeyesustube Місяць тому

    ሰላም ሰላም እንኳን ደህና መጣችሁ አሜን አሜን አሜን ኪዳኔ ምህሬት አማላጅነቷ አይለየን እንኳን ተወለድሽ ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @muhammedsani4181
    @muhammedsani4181 Місяць тому

    እናመሰግናለን አሪፍ ሥራ ነው

  • @merry-2121
    @merry-2121 Місяць тому

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በደህና መጣሽ ውዴ በርችልኝ 👍 አስተማሪይ ታሪክ ነው ያካፈልሽን እናመስግናለን 🙏

  • @kierkm5305
    @kierkm5305 Місяць тому

    በጣም ደሰ የሚል ታረክ ነው እማውይ እና አገር በርቱ,አቀራረብ ድምጽ ዎውውውው ትችያለሸ በርችችች🎉🎉🎉👏👏

  • @tigtube2793
    @tigtube2793 Місяць тому

    አሜን አሜን አሜን የ ኪዳነምህረት ረድኤቷ በረከቷ ምልጇ ቃል ኪዳኗ አይለየን ቃለሒይወትን ያሰማልን

  • @seadaAsssen
    @seadaAsssen Місяць тому

    ሰላም ሰላምሸ ይብዛ ሀገርየ እንኮን ደህናመጣሸ ጥሩ ቆይታነበር በርች ዉደ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @BintNuri
    @BintNuri Місяць тому

    ሰላም አገርየ እንኳን ደህና መጣሽ ዉዴ በተረፈ ደሰ የሚል ቆይታ ነበረን በርቺ ዉዴ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @gunatube12
    @gunatube12 Місяць тому

    አሜን አሜን አሜን የአንችም ሰላምሽ ይብዘ አሜን ውድ እህት እመዋ የሁላችንም ቋጠሮ ትፍታልን እመብርሃን እናታችን የጭንቋ ደራሽ ትድረስልን በጣም ድንቅ ትምህርት ነው ውድ❤

  • @HAyATTuBE-bs7vv
    @HAyATTuBE-bs7vv Місяць тому

    በረረረ

  • @Senaittilahun1
    @Senaittilahun1 Місяць тому

    ሰላም ሰላም አገርየ እንኳን ደና መጣሽ ቃለ ሂወት ያሰማልን እህታችን በቤቱ ያፅናሽ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @sirgutreta
    @sirgutreta Місяць тому

    ሰላም ቤተሰብ አስተማሪ የሆነ ትረካ ነዉ👍ሀገርዬ በርቺ🎉

  • @ሙሀመድደሳለው
    @ሙሀመድደሳለው Місяць тому

    ሰላምሰላምወድ,እንኳንደህናመጣሻበርችልኘኘኘ🎉🎉

  • @SelamGeramy
    @SelamGeramy Місяць тому

    አገረ ሰላምዬ ውዴ እንካን ሰላም መጣሽ ውዴ አርፍ ቆይታ ነበር በርችልኝ የኔ ማር🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @AlemRoyal
    @AlemRoyal Місяць тому

    ሰላም እንኳን ደና መጣሽ ታናሽዬ በርችልኝ

  • @meseretube
    @meseretube Місяць тому

    ሰላም ሰላም እማ እንኳን ደህና መጣሽ በርችልኝ ቃለ ህይዉት ያስማልን🎉❤

  • @ሙሀመድደሳለው
    @ሙሀመድደሳለው Місяць тому

    ማሻአላህተሞሸርሻል

  • @Danshalomneba
    @Danshalomneba Місяць тому

    እናቴ ባታ አይጠና ሆዷ የጭንቅ አማላጇ ምን ይሳናታል። አይ ጠንቋይ። ችግሩ እኮ ይኼ ነው ሁለት እግር አለኝ ብሎ ሁለት ዛፍ ለመውጣት መሞከራችን። ምንታዌነት አያዋጣም። ለሁለት ጌታ መገዛት እንዴት ይቻላል። እናት በእጅ ስትዳስስ ዓለምን ሁሉ የገዛን ያህል ነው የሚሰማን ።