ከቴዲ ጋር፦ "ጦርነት ይብቃ ፣ የሻብያ ወረራ ይቁም ፣ ሰላማዊ ግንኙነት ይፈጠር ማለት ህውሃትን ሳይሆን ኢትዮጵያን ማዳን ነው።"

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 455

  • @EthioSelam_ኢትዮሰላም
    @EthioSelam_ኢትዮሰላም  2 роки тому +47

    ማገዝ ለምትፈልጉ በዚህ ስልክ ያግኙን +251913592800 ቴዎድሮስ አስፋው
    +251913892447

    • @danielbelete1203
      @danielbelete1203 2 роки тому

      Tedy tnxs

    • @bl3761
      @bl3761 2 роки тому +2

      Shabiya Ethiopia eyageze new zimbel

    • @annemariedavidson4381
      @annemariedavidson4381 2 роки тому

      @@bl3761 I can see you through your covid mask who really you are DEFARI FANOOO or DEFARI SHABIYAAA who are you???? 👉TIGRAY TSEARRR just sit & watch !!!

    • @annemariedavidson4381
      @annemariedavidson4381 2 роки тому

      TEADY the great I will call you tomorrow & get the details !!!

    • @kirubelabiyot3242
      @kirubelabiyot3242 2 роки тому +3

      @@bl3761 dedeb agoza🤔

  • @tsegaabay2076
    @tsegaabay2076 2 роки тому

    ዘመንክ ይባረክ ሌላ ምን ይባላል ንግግርክ ሁሉ የበሰሉ ሰሚ ካለ ደግሞ ኢትዮጵያን የሚያድኑ ናቸው ተባረክ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @frehiwotmihretut2926
    @frehiwotmihretut2926 2 роки тому +46

    እር ደው ተባርክ ሌላ ቃል አጣሁ በዚህ ዘመን አንተን እና አቶ ልደቱን ሰሰማ ተስፍየ ይመለሳል❤❤❤❤

    • @getuayenew9842
      @getuayenew9842 2 роки тому

      ልጅ ያቦካው ለራት አይሆንም አሉ ! ቴዲ አእምሮው በወያኔ የአመታት ፕሮፓጋንዳ የተበረዘ የአእምሮ እጥበት ሰለባ የሆነይመሰላል ። መጪው የኢትዮጵያ ትልቅ ፈተና ትህነግ ላለፉት 30+ አመታት በተለይ በወጣቱ ላይ ያካሄደው ን አማራን ጨቋኝ ጭራቅ አሰመሰሎ የዘራውን መርዝ በዲወያናይዜሸን አሰተምሮ መመለሰ ነው።

  • @ምስጋናሚዲያ
    @ምስጋናሚዲያ 2 роки тому +2

    እውነት ብርቅና ድንቅ ተንታኝ ነህ ።ሰላምህ ይብዛ

  • @user-TDFdemey
    @user-TDFdemey 2 роки тому +10

    ቴድየ እግዚኣብሔር ኣምላክ ይጠብቅህ እመ ብርሃን ኣትለይህ ሙሉ ሰው ነህ እንዳተ ኣይነቱ ያብዛልን

  • @elsawelay9415
    @elsawelay9415 2 роки тому +20

    እግዚአብሔር ይባርክህ ቴዲ ባለ ንፁህ አምሮ ያሳድጉህ ቤተሰብ ይባረክ

  • @hebrethadushe6956
    @hebrethadushe6956 2 роки тому +5

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ በእውነት ለእውነት የቆምህ አስተዋይ ነህ በእውነቱ

  • @ruthewe2679
    @ruthewe2679 2 роки тому +27

    ኢትዮጵያ እንዳንተ ያለ አስተዋይ ልጆችን እግዚአብሔር ያብዛላት ተባረክ ወንድሜ!!!

  • @selamgegziabhermarketing2732
    @selamgegziabhermarketing2732 2 роки тому +3

    I have no word for this guy. Teddy one and only. Thsnk you for being the voice for the people who’re going under unimaginable pain and suffering! To do what you’re doing despite the nasty attacks against everyday, takes too much courage, kindness, and resilience!!

  • @mulugetaberhan8014
    @mulugetaberhan8014 2 роки тому +2

    Tack!

  • @roozkiros6065
    @roozkiros6065 2 роки тому

    ቴዲ ኣንተ ኣመድግፍና ኣለመብረታታት የኣእምሮ ድክምት ካልሆነ ብርስተቅር ምንም የሚጣል ሃሳብ ያለለው ወቁትን ተመርክዞ እውነትን የሚናገር ጋዜጠኛ በመሆንህ ስው በጠፋ ስው ሁነህ መግኝት ራስ ትልቅ ለታሪክ የሚቀምጥ ነው ብርታልን ተባረክ ከማንም በላይ ራስህን ጠብቅ ።

  • @abdllog1723
    @abdllog1723 2 роки тому +16

    ኤረ እንዲያው ሰው ሁሉ በሸተኛ በሆነበት ዘመን በዘር ጥላቻ የሁሉም ሰሜት በሆነበት ወቅት እውነት ሃቅ የሚትፈልግ ቴዲ እድሜ ይሰጠህ ሌላ ምን እላለሁ አንድ ሰትቀር ያሰሩህ ይመሰለኛል ወላህ

  • @etheth5034
    @etheth5034 2 роки тому +2

    ♥️ለአቶ ልደት ረጅም እድሜ ከጤና ጋር♥️

  • @dav-e3r
    @dav-e3r 2 роки тому +6

    ምናይነቱ ጀግና ነው ምን ኣለበት ሁሉም እዳተ ንፁህ ልቦና ቢኖረን ፈጣሪ ይጠብቅህ ኣሜን

  • @danielbelete1203
    @danielbelete1203 2 роки тому +18

    Wow wow ቴዶ እንወድሃለን እናከብርሀለን

  • @aintNOmessage
    @aintNOmessage 2 роки тому +3

    Thanks!

  • @noorbeen9486
    @noorbeen9486 2 роки тому

    ቴዲየይ ጅግና ንሓቂ ስለ ቆምካ ፈጣሪ ዕድመ ጥዕና ይስጥህ

  • @Melekte1360
    @Melekte1360 2 роки тому +6

    ጥሩ ውይይት ነው! ሌሎች ከሃሳባችሁ በተቃራኒ የሚገኙ እንግዶችን በመጋበዝ የፊት ለፊት ሙግት ማድረግ ብትችሉ የሚኖራችሁ ፋይዳ የተሻለ ይሆናል፤ ለህዝቡም የአላማ ጥራትና የውይይት ባህል ላይ ወሳኝ አስተዋፅኦ እንደምታበረክቱ እገምታለሁ።

  • @fasilemesi4338
    @fasilemesi4338 2 роки тому +7

    እናመሰግናለን ቴዲ 🙏🙏🙏🙏 ልደቱ አያሌው ጀግና ነው

  • @የሙ
    @የሙ 2 роки тому +32

    በስም ትግራይ እንወደሃለን

    • @Menelik27
      @Menelik27 2 роки тому

      እንደዚህ በግልፅ ለህውሃቱ ጥጋበኛም ንገሩት። በመጀመሪያ ነገር ኢትዬጵያም ይሁን ትግራይ ለዚህ ያበቃው ይሄ ትዕቢተኛ የትግራይ ህውሃት ነው ለዚህ ዥምታችሁን እንጂ ተቃውሞዋችሁን አላየንም። ምንም ጦርነት ለማንም ባይጠቅምም በፅንፈኛው ህውሃት ነው ወታደሮቻችንን አርዶ ለዚህ የበቃነው ህውሃት አልጠግብ ባይ ሆዳም ጭራቅ ሰው በላ ፓርቲ ነው። እሱን የምትደግፉ የትግራይ ልጆች ከሱ ለይቼ አላያችውም። የት ነበራችሁ 27ዓመት ህውሃት ሲቀረጥፈን ዝም ነው ያላችሁት ለምን አሁን በትግራይ ህዝብ ስም ትላላችሁ?ለኔ ህውሃትም ብልፅግናም አንድ ናቸው። ሁለቱም የኢትዬጵያ ጠላቶች አረመኔዎች ናቸው። የትግራይ ህዝብ ዝምታም ነው ለዚህ ያበቃን ያበቃችሁ። ጦርነት ደጋፊ አይደለሁም።ህውሃትም ብልፅግናም ሻቢያም የኢትዬጵያ ጠላቶች ናቸው!!!

  • @tsegazabnugusse7226
    @tsegazabnugusse7226 2 роки тому +6

    አተ ልጅ በምን ልግለፅህ በጣም ትልቅ ሰው ነህ ፈጣሪ የሃ ንፁህ ህሊናህ አይቀይረው ሃቀኛ ሰው ነህ::

  • @wasunfisha8109
    @wasunfisha8109 2 роки тому +8

    እናመሠግናለን ልደቱንም ፈጣሪእድሜና ጤና ይስጥልን

  • @abingaa
    @abingaa 2 роки тому +2

    ቴዲ እውነት በተጠላበት ወቅት ለእውነት የቆምክ ስለሆንክ አለህ ከምቀኛ ና ከሴረኛ ከእርኩስ መንፈስ ይጠብቅህ እራስህን ጠብቅ

  • @neftalem73
    @neftalem73 2 роки тому +21

    Teddy may God protect you from every evil.

  • @thomasyohannes1499
    @thomasyohannes1499 2 роки тому +26

    ኢትዮጵያ ማዳን ከፈለጋቹ እንደነዚ አነት ሰው መከተል አለባቹ

  • @tdf97
    @tdf97 2 роки тому

    ቴድየይ የኔ መልካም ሰው እግዚአብሔር አምላክ ከንተጋር ይሁን

  • @haftomtadesse1715
    @haftomtadesse1715 2 роки тому

    ይህ ልጅ የሚገርመው በዚህ ዘመን ከመንፈሱ ጥላቻን የማያምን በጣም ፖሎቲካ የገባው የዘመኑ ዘመናዊ ሰው መሆኑና ትንሹ ልደቱ ኣያልየው ብየ የጠራሁት ዓመት ኣድርገያለው ግን የልደቱ ልጅ መስሎ ይታየኛል ::ብርጣም ስለእውነቱ ፈጣሪ ከሱ ጋር ይሁን እላለሁኝ ክብር ይገበዋል 🙏🙏🙏🙏

  • @nelovezee3538
    @nelovezee3538 2 роки тому +4

    You're 100% right ✅ tedy
    GOD BLESS YOU

  • @gebrudesta4119
    @gebrudesta4119 2 роки тому +1

    Teddy, man of principle, may God protect you from the despotic regime.

  • @zeinunure5172
    @zeinunure5172 2 роки тому +17

    ቴዴ እይታህ ግሩም ነው በርታ🥰

  • @ftoom111
    @ftoom111 2 роки тому +5

    #ethio forum >yayesew
    #ethio selam >teddy
    #lidetu ayalew
    ኢ/ዊነቴ ላይ ጨርሼ ተስፋ እንዳልቆርጥ ከሚያርጉኝ ሰዎች ናቸው። ኢትዮጵያ በነዚህ ሰዎች ኣፍ ስትጠራና ስትገለፅ ታጓጓለች። እናመሰግናለው ❤👏❤👏❤👏

  • @geremruts934
    @geremruts934 2 роки тому +2

    ህዝብ እንደ ህዝብ አቅጣጫውን በሳተው ባቡር በተሳፈረበት ዘመን ያንተን ሰው ሰው የሚሸት ሀሳብ ስሰማ እገረማለሁ ተስፋም ይሰጠኛል፤በርታልን እና ከዚያ የሰው በላ የPP ስብስብ ራስህን ጠበቅ።
    RESPECT!

  • @Abel-pf3km
    @Abel-pf3km 2 роки тому

    በትክክል እግዝብሃር ይባርክህ ልክ ነህ

  • @johnwick7208
    @johnwick7208 2 роки тому +1

    I like teddy konjo he’s right people are needs a freedom :: thanks brother god bless him amen 🙏

  • @DanielNetetsereab
    @DanielNetetsereab 2 роки тому +4

    "ኢትዮጵያን ለማፍረስ ሲኦል ድረስ እንሄዳለን አለ ጌታቸው ረዳ" ጋዜጠኛው፡፡ ቴዲ ግን መልስህ ስማርት ነው፡፡ አጠቃላይ ብቃትህ ግርምት ፈጥሮብኛል፡፡ በርታ!

    • @yeabeshamedhanit1359
      @yeabeshamedhanit1359 2 роки тому

      አላለም። በቅብብል ወሬ ነው ብሎ ማለት የውሸት ትርክት ከማራገብ ብዛት እውነት እንዲመስል ካልሆነ በቀር ሌላ ምክንያት የለውም።

  • @danieltefera6306
    @danieltefera6306 2 роки тому +7

    ቴዲየ ተባረክ በርታ 🙏🙏🙏🙏

  • @ቃንዛኣለኒቃንዛህዝበ-ኈ3ቐ

    ቴድየ እስኪ እግዛኣብሄር ይጠብቅልን ከነሙሉ ቤተሰብህ 🙏🙏🙏

  • @tsegamezgebu4429
    @tsegamezgebu4429 2 роки тому

    Very mature 👌 knowledgeable person. God bless you 🙏 for your brilliant analysis. You're really have a heart ❤

  • @muluwoldetinsae6153
    @muluwoldetinsae6153 2 роки тому +8

    እግዚአብሔር ይባርክህ ይጠብቅህ🙏

  • @liveletlive74
    @liveletlive74 2 роки тому +17

    As having family blood both from Amhara and Tigray region, I have lost so much from both sides and this war has torn our family apart. I always listen to Teddy's analysis as it gives me hope that one day we will reunite and live in peace & harmony.

    • @hyab13
      @hyab13 2 роки тому

      I my self half Tigray but I Support fully Tigray because they are the victim. Asekaki yehone neger betigraway lay sifetsem aytenal. Gedlew be gedel wereweruachuw, setochin defrew bemahtsenachuw wist koshasha neger chemerubachew, behiwetachew Akatelwachew ere minun tenegro? Lezawim yebaed ager wetader asgebito. To support Tigray you don't need to be Tigraway. Just bing human.

  • @belayneshmollabelayneshmol2799
    @belayneshmollabelayneshmol2799 2 роки тому +3

    የተለየህ ነህ እግዛብሒር ይባርክህ ውድሜ እዳተ ያለውን ያብዛልን

  • @hassan459
    @hassan459 2 роки тому +34

    በሶማሌ ክልል ስም ስናገር የትግራይን ህዝብ እግዚአብሔር ይባርክ እላለሁ።

  • @yemesrachworkie596
    @yemesrachworkie596 2 роки тому

    Tedi go man! You are great man of our time!

  • @michaeltesfa7094
    @michaeltesfa7094 2 роки тому +5

    Amazing and really excellent political analysis!!

  • @asefatadele8645
    @asefatadele8645 2 роки тому +15

    Tedy you are a truly Ethiopian & genuine gentleman 💖♥️💖♥️we love you

  • @kibromtm8955
    @kibromtm8955 2 роки тому

    እድሜና ጤና ይስጥክ ምርጥ ስው ምርጥ ሃስብ

  • @haileseged1124
    @haileseged1124 2 роки тому +40

    ልብ አርስ የሆነ እውነተኛ ልጅ

  • @fillimawitantenehgiday3266
    @fillimawitantenehgiday3266 2 роки тому +1

    በብዙ ነገሮች ተስፋ የሌለ ሲመስለኝና ሲጨልምብኝ በቴዲ ግን በኢትዮጵያ ጉዳይ ተስፋ አደርጋለሁ ተባረክ

  • @zachplaysroblox5272
    @zachplaysroblox5272 2 роки тому +4

    መምህርት መስከረም አበራ ይሄንን ፅሁፍ ተችታለች:: አንተ ትክክለኛ ፅሁፍ ነው ብለሀል:: ሁለታችሁም በኢትዮጵያ ፖለቲካ ካላችሁ አስተዋፅዎ እንፃር እናከብራችሗለን:: ሁለታችሁ የምትከራከከሩበት መድረክ ፍጠሩና አጥሩልን::

    • @hailushibru9962
      @hailushibru9962 2 роки тому

      መስከረም አበራ የአንድ በኩል እንጂ የሰው ልጆች ሁሉ አይደለችም። ቴዲ ግን የሁሉም ነው።

  • @XxGolden_warrior
    @XxGolden_warrior 2 роки тому

    Keep up the good work Tedy. You are a man of principle and integrity.

  • @atsedeg.8105
    @atsedeg.8105 2 роки тому

    Tedisha I really appreciate your logical and rational view from day one. you are true ethiopian.

  • @dargohaftu4836
    @dargohaftu4836 2 роки тому

    Tedy brilliant mind, God bless you

  • @Jojo-fc6ye
    @Jojo-fc6ye 2 роки тому +3

    I don’t have word for you brother,, I wish I met you in person God bless your success bro ,,, I pray for you day night
    You are more than matured 👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽🙏🏽

  • @addiabmolla1735
    @addiabmolla1735 2 роки тому +3

    tnxs Tedisha...man of truth

  • @abebadesawit8537
    @abebadesawit8537 2 роки тому +9

    Teddy please be be careful from those evils my God bless you and protect you!!!

    • @undermysaviour
      @undermysaviour 2 роки тому

      😂 who's gonna touch him he is simply repeating Abiy's white lies

    • @hyab13
      @hyab13 2 роки тому

      @@undermysaviour min aswashew? Man min lochemirilet? Tedy is spiking the truth from the bigging.

  • @hassan459
    @hassan459 2 роки тому +2

    Tewedaroz Asfew የኢትዮጵያ ዜጋ ነው ምክንያቱም ዛሬ ኢትዮጵያውያን ነን የሚሉ የኤርትራን ጦር ተጠቅመው የኢትዮጵያን ህዝብ አውሮፕላኖች እያጠፉ ያሉ አሉ።

  • @yegionminch
    @yegionminch 2 роки тому

    thanks man you are right.

  • @ቃንዛኣለኒቃንዛህዝበ-ኈ3ቐ

    እግዛኣብሄር ይባርክህ ቴድየ ጭብጥ ሚጠይቅ ህዝብ እኮ ጠፍተዋል ዝምብሎ ኣለ ኣለ ይላሉ

  • @luwamluwam3868
    @luwamluwam3868 2 роки тому +4

    ጀግናው በርታ

  • @jerrytesfu817
    @jerrytesfu817 2 роки тому +2

    መስኪዬ ባዶቹሁን አስቀረቻቹሁ

  • @ትመሰግን
    @ትመሰግን Рік тому

    #Tediy mar & #Ato lidato #yajegnoch jegna nachu
    #1000 amet #nirolen
    We #Love you #too

  • @wenshettamerate642
    @wenshettamerate642 2 роки тому +3

    Teddy, so grateful spech🙏🙏🙏

  • @dinoyegashe305
    @dinoyegashe305 2 роки тому +1

    # Teddy , May Allah bless you

  • @abmk5746
    @abmk5746 2 роки тому

    Teda ኑርልን በሳል አስተሳሰብ

  • @Goitom_Tigraway
    @Goitom_Tigraway 2 роки тому

    ቴዲ ቴዲ አንተ ትለያለህ በጣም እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @ኣምላኽሓይለይኢኻ
    @ኣምላኽሓይለይኢኻ 2 роки тому

    ቴዲ ስለ ሀቅነትህ እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ::

    • @sahirsanam1551
      @sahirsanam1551 2 роки тому

      Wendim.ahun yelidetu gudday lethiopa hizb weym leamara.hizb asfellagi aydellem shabiyan yamettaw erasu weyyane new yethiopan hizb amarawn yascheresw weyyane new

  • @zionselam5297
    @zionselam5297 2 роки тому

    የፖለቲካ ትንታኔህ ስምቼ እልጠግብም you are brilliant

  • @nebiuaregay62
    @nebiuaregay62 2 роки тому +1

    እናመስግናለህ ።

  • @destaalmand3905
    @destaalmand3905 2 роки тому

    Teddy u are blessed
    Thanks for GOD 🙏🙏🙏
    U stand for the truth

  • @tsehaigebru2598
    @tsehaigebru2598 2 роки тому

    በጣም ትክክል

  • @danielkassa9802
    @danielkassa9802 2 роки тому

    Teddy You are absolutely right💯😘💯‼️📌

  • @getagessesse1580
    @getagessesse1580 2 роки тому +1

    Thank you for your deep understanding and everything about Ethiopia!

    • @kiyeebelay6969
      @kiyeebelay6969 2 роки тому

      በማንም አገር፥ ከስልጣን የወረደ ፓርቲ፥ እንደ ፓርቲ ከአስተዳደራዊ ስልጣኑ ይወርዳል እንጂ፥ ይጥፋ ወይም ይደምሰስ አይባልም::
      ፓርቲዎች፥ መሰረታዊ የአስተሳሰብ ልዩነታቸው እንደተጠበቀ ሆኖ፥ በሃሳብ በተቀራረቡበት ነገር ላይ፥ በጥምር አንድ ላይ መስራት ይችላሉ:: ያ ማለት ግን፥ አንድ ፓርቲ ሆኑ ማለት አይደለም::
      ማንም ፓርቲ የሚመናመነው ወይም የሚጠፋው፥ በራሱ ህዝብን የማሳመን ብቃት ማነስ እንጂ፥ በጦርነት ያለመሆኑ፥ አብይ እና ጋሻ ጃግሬዎቹ የሚያካሂዱት ጦርነት፥ በቂ ማስረጃ ነው::

    • @eshettufiyisa4042
      @eshettufiyisa4042 2 роки тому

      የወያኔ ቡችላ !! ልደቱ ቆሞ እያጨበጨበልህ ነው ።

  • @hassan459
    @hassan459 2 роки тому +9

    May allah help you in Tigria People

  • @mebratabay3048
    @mebratabay3048 2 роки тому +11

    He hammered it all. If Ethiopia had 100 intellectuals like hom Ethiopia could have been at peace with itself.

    • @ZekaRias-8
      @ZekaRias-8 2 роки тому

      Not 100; even if we had 30 such matured political analysts, things could have been different. The problem is the analysts of today are Seyoum Teshome et.al.

  • @wedihiwet2811
    @wedihiwet2811 2 роки тому

    አዚ ወዲ ኣዝዩ ሓያልን ቅኑዕን አዩ ግን ኣብ አፍሪቃ እሞ ከኣ ኣብ ኢትዮጲያ ህግደፍ ዝኣተዋ ሃገር ዝነብር ኣይመስለንን ግን ኣምላክ ይሓልዎ

  • @ashenafi8
    @ashenafi8 2 роки тому +2

    Thanks Ted. I oppose the war so that I would say I was against it. Thanks Ted.

  • @bestgebremedhin8048
    @bestgebremedhin8048 2 роки тому +3

    Thank you Tedros ❤️

  • @kifetewworku6794
    @kifetewworku6794 2 роки тому +4

    የአማራ ህዝብ ሰው የማይበረክትለት መሆኑ ያሳዝናል። ከመቼው ነው360 ድግሪ ፊትህን አዞርክ። ጦርነት ይቁም ትክክል ነው ግን ጥያቄው እንዴት የሚለው ነው?

  • @SoTired-Of-BS
    @SoTired-Of-BS 2 роки тому +9

    ቴዲ የህወሀት ፍቅር ሊያሳብደው ነው:: ቢሞት ክፉ አያወራም:: ልደቱ እኮ አማራ ሆይ የትግራይን ህዝብ ተንከባከቡ ነገር አለ:: 😂 ምነው ቴዲዬ የአማራ ህዝብ በትግራይ ወራሪ ድራሹ ሲጠፋ እኮ ልደቱና አንተ ተው ትግሬዎች ስትሉ አናስታውስም:: አሁን ነው እንዴ የትግራይና የአማራ ቁርኝት የታያችሁ??

    • @Hope-nh6ho
      @Hope-nh6ho 2 роки тому

      Beletegena ena Oneg Amhara sente amete newe yegedelewe? Yerasehe Amhara amererare le hodue yemote? Hewate Hewate Seteke zemenehene cherese.

    • @hirutwondemagegnehu5746
      @hirutwondemagegnehu5746 2 роки тому

      Teddy is defending Ledetu....but all these years Amhara is suffering by TPLF/PP/ADPA . ... both Teddy and Ledetu don't care.......

  • @dawittsegaye3812
    @dawittsegaye3812 2 роки тому +1

    ልዑዋላዊነት የሚደፈረው በውጪ ዜጋ ብቻ ሳይሆን እንደ ህወሃት አይነት ባንዶች ከውስጥ ሆነው በሚያደርጉት ኢህሰብዓዊ አስተዳደር ነው::

  • @ሀዛልዩቱብ
    @ሀዛልዩቱብ 2 роки тому +1

    አተ ፀረ አማራ አፍህን አትክፈት ልደቱጋ ተደምረህ ህድ ተዋጋለት ለወያኔ👊

  • @tellthetruth2171
    @tellthetruth2171 2 роки тому +2

    እናቱ ሚስቱ አገሩ ደፍሮ ለወያኔ ሻዕብያና ብልፅግና ህይወት ዘሩለት ትዲኤፍ ተወለደ ያዳነው ፅናቱና አንድነቱ ነው ቴዲ

  • @t.m1265
    @t.m1265 2 роки тому

    ይህ ችግር በመርገም የመጣብን ዓደለም ሰዎች የፈጠሩት እኛም እያጨበጨብን ያሳደግነው ችግር ነው አሁንም እንደቴዲ እንደልደቱ ልበ ቀናዎችን በመደገፍ በተለይ የተማረው ክፍል የራሱን አስተዋጽዖ ቢያደርግ ይወገዳል አዋቂው ዝም እያለ አላዋቂው በመንጋ እየጮኸ ሀገር ሲፈርስ ዝም ማለት የታሪክ ተወቃሽ ያደርጋል ከሌላው መጠበቅ ማቆም አለበት ።

  • @raskidus1681
    @raskidus1681 2 роки тому +10

    Thanks brother Teddy I was very disappointed with Meskerem i love Measkerem but she was rong when she talk about Ledetu ,,,, like that,,,

    • @tesemayeruq4920
      @tesemayeruq4920 2 роки тому +1

      መስከረም ጥራዝ ነጠቅ ፖለቲከኛ ናት። የጊዜው የዩቱብ ነጋዴ ነች

    • @haymanothayliemariam8916
      @haymanothayliemariam8916 2 роки тому +2

      Meskerem has a point though!! Both shabia and tplf are enemies to the people of amhara . Amhara’s must protect them selves form both of them!!

    • @undermysaviour
      @undermysaviour 2 роки тому +1

      @@tesemayeruq4920 ጥራዝ ነጠቅ ምን ማለት እንደሆነ እንኳን መረዳቱ የለህም።

    • @undermysaviour
      @undermysaviour 2 роки тому +1

      How was she wrong can you elaborate?

    • @zafuamare7421
      @zafuamare7421 2 роки тому

      Efffffffff Teddy mareyam Axum tetebkh,

  • @yonnkebede4954
    @yonnkebede4954 2 роки тому +5

    ቴድሮስ እሄ ሁሉ ወሬ መስከረምን የመቀዋም ይመስላል

  • @JahAdam
    @JahAdam 2 роки тому +6

    ቴዎድሮስ ተብሎ የከሸፈ ሰው አላውቅም፤ አንተን እናትህ ወልዳሃለች ተባረክ እድሜህና እውቀትህ ይበርክት ከመሃይማን ቆሻሻ ዓይን እግዚአብሔር ይሰውርህ፤ እንኳን ተፈጠርክ! ብርሃን ሲበራ በክብር ከምናያቸው የዘመናችን ጥቂት እንቁዎች መካከል አንዱ አንተ ነህ!

  • @akijunta6663
    @akijunta6663 2 роки тому

    Mature guy.... keep it up

  • @kb-man6114
    @kb-man6114 2 роки тому

    You’re the best as always…!!! ❤❤❤❤

  • @abilove5082
    @abilove5082 2 роки тому

    teddyee tebarek le ewnet ykomik Egzabiher kekfu hulu ytebikh lijhin be tbeb ena be mastwal yasadglik ❤❤🙏tebarek tebarek tebarek 🙏🙏🙏

  • @TeddyLasta4113
    @TeddyLasta4113 2 роки тому +6

    I think you misunderstood መስከረም አበራ and u haven’t challenged her argument , she raised great points as numbered 1,2,3… but u haven’t challenged none of them! Simply you r defending lidetu for a simple reason- affection!

    • @righteous8234
      @righteous8234 2 роки тому +1

      All the points were BS, by the way.

  • @binyamtilahun5965
    @binyamtilahun5965 2 роки тому +2

    የሚገርም እይታ ነው! እስኪ እባከዎ ጦርነቱ የሚቆምበትን መንገድ ይንገሩን! እሱ መንገድ ነው የጠፋው። የጦርነቱ ምክንያት እኮ ሁለቱም ኃይሎች አንዱ ሌላውን ማሸነፍ ስለሚፈልግ ነው። ጦርነቱ የሁለት ሕዝቦች ጦርነት አይደለም። ጦርነቱ የሁለት ብሔርተኛ ኃይሎች እኔ ልግዛ እኔ ልግዛ ፉክክር ነው። ሕዝቡንማ እንዳይገናኝ በዘር ለይተውታል። ግን አሁንም ሕዝቡ እየከፋውም ቢሆን አንዱ ከሌላው ጋር አብሮ እየኖረ ነው። ስለዚህ የጦርነቱን መፍትሄ አንጡ። አለበለዚያ ትርፉ በሰው ቁስል ... ዓይነት ነው። እባካችሁ ጦርነት የሚቆምበትን ሳይንስ ንገሩንንንን?

  • @markoarda4510
    @markoarda4510 2 роки тому

    Gad bless you

  • @Goitom_Tigraway
    @Goitom_Tigraway 2 роки тому +1

    Oh My God you are special man

  • @addisabebabete5792
    @addisabebabete5792 2 роки тому

    ኢትዮጵያ ትድን ዘንድ አንተን ማድመጥ ግድ ይላል። እድሜ ይስጥህ

  • @abaygidib7629
    @abaygidib7629 2 роки тому +2

    የባንዶች ጥርቅም ናችሁ፡፡ የማይካድራ ደም ይፋዳችሁ፡፡ ለጉርሻ ብላችሁ ይህንን ትላላችሁ? ለኢትዮጵያማ ብላችሁ ሊሆን አይችልም፤፤ ይህ ጊዜ ያልፋል፡፡ ያኔ የባንዳዉ የልደቱ ምልምሎችነና ፍርፋሪ ለቃሚዎች የት አንደምትገቡ ልናይ ነዉ፡፡

  • @undermysaviour
    @undermysaviour 2 роки тому

    ቴዲዬ በጣም ነው የምወድህ ግን የአብይን ፉገራ እየደጋገምክ ነው። በርታ።

  • @girmayabera9753
    @girmayabera9753 2 роки тому +2

    Best politician

  • @zekarias998
    @zekarias998 2 роки тому

    "በስተመጨረሻም ቴዲ የሚባል ንጉስ ኢትዮጵያን ይገዛል " ጊዜው ደረሰ እንዴ ?
    የነጠረ ሀሳብ እና አንዳንድ ትክክለኛ አመክኞ አሉክ ግን በሕይወት ያልተረዳሀቸው ፤ አንብበህም ይሁን ተፈትነህባቸው ያላለፍካቸው እውነታዎች አሉ እነሱንም ለመረዳት ከዚህ በላይ መብሠል አይጠበቅብህም ምናልባትም ግን ወደፊት ትደርስባቸው ይሆናል በርታ ! በርግጥ እኔም ሌላ ኳድራንት ውስጥ ነኝ ።

  • @hagosalemayehu3587
    @hagosalemayehu3587 2 роки тому +13

    ቴዲ ዳግማዊ ልደቱ ነህ

  • @Eyobs90
    @Eyobs90 2 роки тому

    ልጅ ቴድሮስ አመለካከትህን እና ትንታኔህን ሁልጊዜም በትጋት የምሰማው እና የማከብረው ነኝ።
    ወታደራዊ ግጭቱ ከመጀመሩ በፊት በተለይም አብይ በኤርትራ ምድር በሳዋና በተለያዩ የውትድርና መሰልጠኛ ቦታዎች ጉብኝት እያስመሰለ ትህነግን ለጦርነት ሲቆሰቁስ፣ ትግራይ ኢትዮጵያ ነች ህዝቡም ኢትዮጵያዊነው በምንም መልኩ ከኤርትራ ጋር ወግኖ በኢትዮጵያውያንላይ ጦር ማንሳት አይችልም ብለን ስንቃወም የነበርን አለን። ሆኖም ግን ያው ወታደራዊ ግጭቱ ጀመረ። ብዙ ትችቶችን እና አስተያየቶች መስጠት ይቻላል። ሆኖም ግን
    1) የኢትዮጵያ ሰራዊት በተኛበት በድንገት ነው የተጨፈጨፈው። በዛንግዜ ደርሶ ያተረፈው የአማራው ሕዝብ እና የኤርትራው ጦር ነው። ለዛ ውለታ ሰራዊቱ ምስጋናውን ለኤርትራ ጦር ያቀርባል። እኔም እንደዜጋ ምስጋናዬን አቀርባለሁ።
    2) የኤርትራ መንግስተ ከሁለት በላይ ድንገተኛ የሚሳይል ጥቃት ደርሶበት ነው ወታደራዊግጭቱን የተቀላቀለው። ያንን ሐቅ
    (አንድ ሉዐላዊ ሐገር ለደረሰበት ጥቃት አፀፋ የመስጠት መብት/ግዴታ አለበት) የሚለውን ምን አገባህና ነው በዚህ መንገድ የምትረዳው ልትለኝ ትችላለህ። ነገርግን ዛሬ እንደተለመደው ነገሮችን ከአንተ አንግል እንዳየው ማድረግ አልቻልክም። መርሆን ተመርኩዘህ ያቀረብካቸው ሃሳቦችህ ቢገቡኝም፣ መሬትላይ ያሉትን ሁለት ሃቆችን ግን እንዴት ችላ በላቸው እንደምትለኝ ልረዳው አልቻልኩም።