የደሴ ሰው ገደል ሊገባ ነው ደጋን ገርባ ባቲ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 163

  • @አሚየማሚተናፋቃ
    @አሚየማሚተናፋቃ Рік тому +2

    አገሬ ገርባ

  • @rukiykemal1543
    @rukiykemal1543 Рік тому +3

    ያረብ ሀገራችንን ሰላሟ ይመለስ በቃችሁ ይበለን እናመሰግናለን በርች አላህ ይጠብቃችሁ🎉

  • @mariamali9718
    @mariamali9718 Рік тому +2

    ሀገሬ በጣም ናፍቃኛለች ይሄው ዛሬ ነገ እያልኩ ድፍን10አመት ምላኝ እንደቀልድ ሱበሀን አላህ

  • @zamzamzamzam485
    @zamzamzamzam485 Рік тому +6

    አላህሆይ ሰላም ካንተ ነውና ሀገራችንን ሰላሟን አብዛልን እኔማ ናፍቆት አልቻልኩም ቀጥታም መደወል አልችልም ኔቱንም አላህ ያስለቀቅልን ያራራቸው ያረብ

  • @MyLovlLeylaLeyla
    @MyLovlLeylaLeyla 8 місяців тому +1

    ማሻአላህ ደጋንዬ ውይይይ❤❤ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ያረብ

  • @ሁንያለውይሆናል-ደ3ሐ

    እረምሊ እናመሰግናለን ሚጢቆሎ ሰፈሬን ስላሳየሽ ውደ ሰላም ላገራችን

  • @ToybaEndris-nc5cz
    @ToybaEndris-nc5cz 9 місяців тому +1

    ውይ ረምላየ እናመሰግናለን ገርባ የ

  • @ራሀቱልቀልብ-ወ5ዘ
    @ራሀቱልቀልብ-ወ5ዘ Рік тому +1

    ከከተማው ይልቅ መልክአ ምድር ያምራል

  • @bint6359
    @bint6359 Рік тому +1

    ራህማየ ምን እደምልሽ አላቅም ጀዛኪላሁ ኸይር ገርባን አሳየሽኝ ናፍቃኝ ነበር ገርባ መንገዷ አጭር ነች ግን ስፋት አላት

  • @AhmedAbdo-h6s
    @AhmedAbdo-h6s 9 місяців тому +1

    Wey bati ❤

  • @ኡሙሀያትወሎየዋ-አ4የ

    የኔ ቅመም🥰🥰🥰🥰

  • @neimamohammed5555
    @neimamohammed5555 Рік тому +1

    ደጋን ወይይ አገሬ ገረባየየየየየየየየየየየየየ ቤቴንባየሁት

  • @FafiEbrahimOmuAmirTube-tp4gy
    @FafiEbrahimOmuAmirTube-tp4gy Рік тому +1

    ረምላ እህቴ አብሽር ሀገራችንን አሏህ ሰላም ያድርግልን

  • @zeynebyoutube7986
    @zeynebyoutube7986 Рік тому +1

    ሀገሬ❤❤❤❤❤

  • @walloobatii5419
    @walloobatii5419 Рік тому +1

    inshalaha huletenya batii seti mechi enemi hageree gabiche iqebelishalowi 😊

  • @بنتمحمد-ش5ل
    @بنتمحمد-ش5ل Рік тому +1

    ውቢቶ አገሬ ባቲ አላህ ሰላምሽን ያብዛልኝ

  • @SumiTube-hj4vi
    @SumiTube-hj4vi Рік тому +1

    ያረብ አገራችንን የሰላም አዝመራ ዝራባት

  • @husutube260
    @husutube260 Рік тому +3

    እረምሊ የሴቶች ተምሳሌት አላህ ይጠብቅሽ

  • @Defend202
    @Defend202 Рік тому +2

    አላህዬ አገራችንን ሰላም አርግልን በሰው አገር ተቃጥለን ተስፉችን እየተሟጠጠነው

  • @እናቴየኔንግሰትኑሬልኝ

    ገረባ ሥትይ አድ የገርባ ልጅ ታግቶ ሲደበድቡት ነበር የኦሮሞ ልጆች አሥታወሺኝ በጣም ትንሺ ልጅነው እምደርሶ ይሆን😥

  • @الحمرلله-ذ4ك
    @الحمرلله-ذ4ك Рік тому +2

    ወይ ታአምር አለ ያገሬ ሰው ስቃይ የተሞላው ህይወት ያሳዝናል 😢 አዲሠው የብዙ ሠው ስልክ ይዞ መሂዲ ይችላል ሌትወርኩን ጠልፎ ለመጣት ከሆነ ግን የያዘውን ስልክ አስረክቦ ነው የሚመጣው ለሌባ 😂😂😂

    • @ggghhh-cr5jt
      @ggghhh-cr5jt Рік тому +1

      ክክክክ ታሥረከበው ምኑን አገናኘው

    • @tube-ms3iq
      @tube-ms3iq Рік тому +1

      ከጠለፎት ቡሀላ የትምቦታ ሁነው ይሰራላቹዋልእዴ

    • @الحمرلله-ذ4ك
      @الحمرلله-ذ4ك Рік тому

      @@tube-ms3iq አወ እቦታው መተው ኔቱን አገናኝተው ወደመጡበት መመለስ ነው የማይቀበህም ስልክ ይኖራል

    • @tube-ms3iq
      @tube-ms3iq Рік тому

      @@الحمرلله-ذ4ك ይገርማል ይህንያህል የኢንተርነት ሱሰ

  • @حومحمد-ف3ر
    @حومحمد-ف3ر Рік тому +2

    ወይኔ ሀገሬ እደት እደናፈኩ

  • @HalimaHalima-y1f
    @HalimaHalima-y1f Рік тому +2

    የደሴሰውገደልገባስትይእረብሻመስሎኝደነገጥኩኝወላሂቤተሰቦቸንአላህይጠብቅልን

  • @FatmaAhmad-hw4xu
    @FatmaAhmad-hw4xu Рік тому +1

    አላህ ሀገራችንንሰላም ያርግልን

  • @حومحمد-ف3ر
    @حومحمد-ف3ر Рік тому +2

    ሀገሬን አሳየሽኝ

  • @ሠአዲዬቱብ
    @ሠአዲዬቱብ Рік тому +11

    የኔዉድ ገራዱን አሳየኝ ስፈሪን ድልድሉን ሀይስኩልን😢😢😢😢

    • @fatimama6613
      @fatimama6613 Рік тому

      እረ ገራዶን

    • @seadaawol8455
      @seadaawol8455 Рік тому

      እኔም ገራዶን 10 እና 9 አሁን ደግሞ 11እና አስራ ሁለት ከፍተዋል ሀያስኩልን ማለቴ ነዉ አሳይኝ

    • @EbrahimMamad-uh2cj
      @EbrahimMamad-uh2cj Рік тому

      ❤❤❤

  • @bertukanetr5776
    @bertukanetr5776 Рік тому +1

    ግን መቸነዉ የሚለቀቀዉ😢😢

  • @Fandshaፋንድሻ
    @Fandshaፋንድሻ Рік тому +3

    የኔ ውብ ረምሊዬ❤❤❤❤❤❤❤❤ ወይ ረምሊ😂😂😂 መከራ አያችሁ አብሽሪ 😂😂😂

    • @remlalemma
      @remlalemma  Рік тому +3

      ፈንዲሻየ እግሬ ቀጠነ በምንገድ ይሄን ገገማ ስልክ ይዠ በምን ይገናኝ አልኩሽ በሀቢብ ነው የምጠቀመው🥺

    • @Fandshaፋንድሻ
      @Fandshaፋንድሻ Рік тому

      @@remlalemma ያረቢ የኔ ቅን 😭🤲አላህ ሀገራችንንን ሰላም አድርጎ ይመልስልን ሸበካውን ተከራተታችሁ 😘😘

  • @fathimafathima8148
    @fathimafathima8148 Рік тому +2

    ማሻአላ

  • @ሰዲሰዲ
    @ሰዲሰዲ Рік тому +1

    በይ ረምሊ ኔቶርክ በሰረጭት ብዘሽ ተመለሽ 😆😆😆😄😄

  • @neimamohammed5555
    @neimamohammed5555 Рік тому +1

    አገሪን ሥላሣየሺኝ ቲኪው ናፍቆኝነበር

  • @የመዳምታክሢነኝ
    @የመዳምታክሢነኝ Рік тому +1

    የኔቶክ አጋንት ተይዟል አዳሜ ጉድድ😅 ረምላ ጅዛኪ አላህ ከይረን

  • @ሪሀናአማራዊትየደሴዋቀበጥ

    ክክክክክ😅😅😅

  • @Faayawalloo
    @Faayawalloo Рік тому +1

    Abshiruu allah selamun yimelisiln batin silasayeshin shukran remli❤❤❤❤

  • @foziyatube1752
    @foziyatube1752 Рік тому +2

    ያረቢ እረ ለጦር የቀረቡ ናቸው ብሎ አብይ አየር እዳይልክባቸው ሡበሀን አላህ እኔም ባሌ ናፍቆኛል በመስመር ነው የሚደውልልኝ

  • @AaDd-ur8sc
    @AaDd-ur8sc Рік тому +1

    👍👍👍👍👍

  • @dimateayte7153
    @dimateayte7153 Рік тому +1

    ❤❤❤❤❤❤😊

  • @sumayabeevi1476
    @sumayabeevi1476 Рік тому +1

    👍👍👍👍👍👍❤❤❤

  • @hayatmohammad1716
    @hayatmohammad1716 Рік тому +1

    ኔቶርክ ከየት አገኛችሁ?

  • @ሜላትጌታሁን
    @ሜላትጌታሁን Рік тому +1

    ራሚ የኔልዩ ስወድሽ ❤❤❤❤❤

  • @Sabit33
    @Sabit33 Рік тому +1

    ረምላየ ስልፍ ብትወጡ አይሻልም አይ መከራ

  • @Faayawalloo
    @Faayawalloo Рік тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤bati

  • @madinayesuf6188
    @madinayesuf6188 Рік тому +5

    ያረብ አገራችንን ሠላሟን ይመልስል

  • @Samsung-kl9mp
    @Samsung-kl9mp Рік тому +1

    😢😢😢😢😢😢❤️❤️❤️❤️

  • @Samira22Samira22-ul8fs
    @Samira22Samira22-ul8fs Рік тому +2

    ማሻአላህ

  • @ሰዲሰዲ
    @ሰዲሰዲ Рік тому +1

    ግን ፈገግ ያደርጋል 😃😃 ድሮ እናቶቻችን መብራት ሲጠፋ ወፍጮ ቤት ፍለጋ ነበር ርቀዉ የሚሄዱት

  • @naiman9862
    @naiman9862 Рік тому +1

    አብሽሪ ጠክሪ❤❤❤❤❤

  • @ekrutube
    @ekrutube Рік тому +2

    ያረብ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን

  • @hadiyamollatube6921
    @hadiyamollatube6921 Рік тому +1

    ❤❤❤❤🎉🎉

  • @sdemssi1962
    @sdemssi1962 Рік тому +1

    እስከመቸ ርምልየ ተከራታችሁ ቢቀርስ😂😂😂ሆ

  • @fatumaadem1948
    @fatumaadem1948 Рік тому +1

    ሠላምያድረግልን አገራችንን

  • @haleemaali2389
    @haleemaali2389 Рік тому +1

    ማሻአላህ

  • @leylawellotube
    @leylawellotube Рік тому +1

    የጨነቀው እርጉዝ ያገባል 😢😢😢 እኔ ጂብሰን ማሰራት ፈልጌ አቆምኩኝ በኔ ምርጫ ነበር ማሰራት የምፈልገው አሁን ምን ደርሶ እደህነ አላቅም ሰላሙን ያምጣልን ኔቶክ ይክፈቱልን ኧረ እኔ አልቻልኩም

  • @keimamehomed7014
    @keimamehomed7014 Рік тому +1

    ረሚላ እህቴ አዲሳበባ ነው ያለችው ማገናኝት ትችላለች ወይ እስኪንገሪይ ወደጎንደር ልትመጣነው. መልሽልይ በአላህ?

  • @saidasaida9609
    @saidasaida9609 Рік тому +2

    እኔ ገርባ ነኝ

  • @ፎዚነኝየሀላሎንግስትTወለ

    አይ እርምሊ በጣቃለይ የአማራ ክልል ለልማት ለስራ ለብዙ ነገር ምቹ ነበር ሁሉም ተነሳ ጡሩነቱን እሚበርደው እኛ ላይ ሆነ አሁንም አላህ ስላም ያስፍልን

  • @aminatmahammed98
    @aminatmahammed98 Рік тому +1

    Hamruu agreenat

  • @lubaba355
    @lubaba355 Рік тому +1

    ይህን ሁሉ አገር ሂደው ነው ጉድ እረ ቢቀርስ ትራንስፓርት ስት ይፈጃል ከደሴ 😊አለማባረራቸው የሀገሩ ህዝብ እንደ ንብ ሰፍረው ቱ

  • @Hነኝወሎየዋ-b9b
    @Hነኝወሎየዋ-b9b Рік тому +1

    ደጋን ❤❤❤

  • @foziwelyewa
    @foziwelyewa Рік тому

    ማሻ አላህ አላህ አገራችንንን ሰላም ያርግልን

  • @ተምርዩቱብ-በ5ሸ
    @ተምርዩቱብ-በ5ሸ Рік тому +1

    እኔ የገረመኝ በመስመር ይሰራል ዳታ በቅርብ ነው የምናውቀው. ይሄ ሁሉ.መከራ ምንድን ነው .ይሄ ሁሉ ሰው ምን ያህል በንተርኔት ሱስ እንደተያዘ ነው የሚያሳየው አላህ ይስቱር።

  • @fafiseid5713
    @fafiseid5713 Рік тому +1

    ባቲ ባቲ ውዷ አገሬ

  • @sittieahmad6771
    @sittieahmad6771 Рік тому +1

    ya Allah hagarachne anetawu selam aderegelne selam kaneta nawu yarabi

  • @dfffghjjdhjijujjfhommbvf
    @dfffghjjdhjijujjfhommbvf Рік тому +1

    ደሴ ውጇ ሀገሬ አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @HHh-ux6wd
    @HHh-ux6wd Рік тому +1

    እኔ የምለው።ለኒት ነው የሂድሸው😢😢😢😢

  • @ራሀቱልቀልብ-ወ5ዘ
    @ራሀቱልቀልብ-ወ5ዘ Рік тому +1

    ሰው ደሴና ኮምበልቻ ብሩን ከሚያፈስ እዚህ መጥተው ገዝተው ቢስሩ በርካሽ ይገኛል ቦታ ማህበረሰቡ ጭራቅ ካልሆኑ

  • @hayathnasmin7843
    @hayathnasmin7843 Рік тому +5

    ይገርማል እኮ ኔት ፍለጋ ይሄን ጉድ ሀገርጉዞ ወቸው ጉድ

  • @abimedia8554
    @abimedia8554 Рік тому +1

    ሠላምእረምሊ ባቲ ገርባ ደጋን በጣም ነው እመወደው ከባቲ ደጋን 17 ኪሎ ሜትር ነው ከባቲ ኮቦልቻ 40ኪሎ ሜትር ነው ባሌ ሹፌር ስለሆነ በደብ አቀው አለሁ ባቴም ኖሬ አለሁ

  • @lubabahussain7713
    @lubabahussain7713 Рік тому +2

    ኧረ ኒቶርክ ይለቀቅልን

  • @ኢሻአሏህሁሉምያልፋል

    ቢቀርሥ ይህን ሁኑ ተገዞ መሂድ በዛላይ ባትሪም ከዘጋ መአብሮ ይዘጋል ዳታም ማጥፋት አይቻልም ሁሌ እደበራ እኳንም ቀጥታ ሠራ እጂ ለዳታ ደሥ ባለዉ ግዜ ይልቀቅ አገራችን ሠላም ይሁን ብቻ ይህ ሁሉ የመድምን ቅመምለመጀጀን ነዉ መቸም ለህት ብለዉ ቢሞቱም አይሂዱ በርቱ የመደም ቅመሞች

    • @FatumaFatuma-ku3bb
      @FatumaFatuma-ku3bb Рік тому

      ክክክክክክ ኤ ወላ

    • @SofiyaAli-ic1cc
      @SofiyaAli-ic1cc Рік тому

      ክክክክክ

    • @tube-ms3iq
      @tube-ms3iq Рік тому

      ክክክክ በጣም ለሰራቢሮጡምንአለበት ለኔቱርክ ከመሮጥ የከሰረ ትውልድ

  • @bint.seid.
    @bint.seid. Рік тому +2

    እውነት ነው ደጋን አላደገችም

  • @ሱበሀነክሀሊቅ
    @ሱበሀነክሀሊቅ Рік тому +1

    ራምሉ ከነዚህ ውስጥ ባሌን ፈልጊልኝ ነው ሳይሄድ ቀርቶ ይሆን

  • @NeimaAdem-q4u
    @NeimaAdem-q4u 7 місяців тому +1

    ግንገርባ አታምርም ጓራምናምንው

  • @tube-ms3iq
    @tube-ms3iq Рік тому +1

    ሰውግን ሰራው በኦላይነው እዴ ሆሆሆ ምንጉድነው ለሸበካብሎው ባቴይ መግባት

  • @abdulla3678
    @abdulla3678 Рік тому

    ❤❤❤❤❤

  • @ረሂማደሴ
    @ረሂማደሴ Рік тому +3

    ውላሂ እኔ ሁሉንም ቤተሰብ አገኛለሁ አልሃምዱሊላህ ሰው ተጫጫ በጣም ኮቻወንድሜን ከነልጆቹ አፋር ክልል ወንድሜን ኩታበር አባቴን እናቴን አያቴ ን እህቴን ሰላም ያድርግልን ያረብ አብሽሩ 😢

    • @dohadoha8116
      @dohadoha8116 Рік тому +1

      በኔት ነወ በቀጥታ ዴውለሸ ያገኘሻቸው

    • @ረሂማደሴ
      @ረሂማደሴ Рік тому +1

      @@dohadoha8116 በሁሉም ኮቻ ያሉት በዋይፋ በረሀ በሁሉም ይሰራል

    • @ረሂማደሴ
      @ረሂማደሴ Рік тому +1

      @@ሱሱነኝያሀላሌብቻ በይ ቦታው

    • @rahmarahma5789
      @rahmarahma5789 Рік тому

      እደት ነወ የምታገኛቸው እደት እየሰራላቸውነወ

    • @dohadoha8116
      @dohadoha8116 Рік тому

      @@ረሂማደሴ አረ እንዲትመልሸልን ያአገሬ ልጂ

  • @FatumaFatuma-ku3bb
    @FatumaFatuma-ku3bb Рік тому +1

    ህዝቡ እኮ ደሞ ያለኔት አልሠራም ብሏል

  • @ዜድየደሴልጅ
    @ዜድየደሴልጅ Рік тому +2

    ያሰላም እዛ ድረስ አንች ራሱ መሄድሽ ክክክ ሆ ቢቀርስ ቀጥታም መስራቱ አንድ ነገር ነው።የጁንታ ግዜ እኮ ቀጥታኳን አይሰራም ነበር ያነየ ጭንቀታችን አሁንማ አልሃምዱሊላህ

    • @tube-ms3iq
      @tube-ms3iq Рік тому

      እሷማ አደወዉኑ ሰራዋ በኦላይንነው ሌሎቹናቹው እጂ

  • @mariamali9718
    @mariamali9718 Рік тому +1

    ወሎ እኮ ውብ ነች

  • @ekramtube6423
    @ekramtube6423 Рік тому +1

    መቸናዉ የሚለቀቀዉ

  • @NewNew-dw4hy
    @NewNew-dw4hy Рік тому +1

    አይእረምሊ 😂😂

  • @busyline3526
    @busyline3526 Рік тому +1

    አገሬ ናፋቃኝ ነበር ኮቻ አላህ ይሥጥሽ አሣየሽኝ

  • @HadeySeid
    @HadeySeid Рік тому +1

    😮😮😮እእእእ

  • @ሪሀናአማራዊትየደሴዋቀበጥ

    ቢቀርስ

  • @HussenSeid-sv1rn
    @HussenSeid-sv1rn 4 місяці тому

    Bati kedese ybeltal

  • @የመዳምታክሢነኝ
    @የመዳምታክሢነኝ Рік тому +1

    ጉድ እኛኮ የኔቶክ አጋንን ይዞናል

  • @neimamohammed5555
    @neimamohammed5555 Рік тому +1

    በፈጣሪ ለኒቶረክ ብላችሁ ከደሤ ድረሥ

  • @lubabahussain7713
    @lubabahussain7713 Рік тому +1

    በናፍቆት ሊደፉንነው

  • @seadi5
    @seadi5 Рік тому +1

    😄😄😄😄😄

  • @taferemam5118
    @taferemam5118 Рік тому +1

    ሱበሀን አለህ ኔታረክ ፍለጋ ስደት ሰላም ፍለጋ ስደት አላህ በቃ በለን

  • @medinaadem5547
    @medinaadem5547 Рік тому +1

    ረምላ ከዴሴ ባቲይሻላልደ ቤትናቦታ ጠይቂስኪፍፍዴሴቤትወላሂአንገቴንመጊቢያልያዝብየ ሙቁቱጋር ምግብነበርእምስራዉ ልቤንአመመኝ

    • @አማራነውደሜ-ጨ8ጰ
      @አማራነውደሜ-ጨ8ጰ Рік тому

      እዛው በአካባቢሽ ግዢ ባቲ ካልሆንሽ ማንነትሽ በኋላ ትሳቀቂያታለሽ

  • @piuqwe2980
    @piuqwe2980 Рік тому +1

    𝙅𝙞𝙧𝙖𝙖 😂😂😂😂 𝙗𝙖𝙩𝙞

  • @samiraali-x8n
    @samiraali-x8n Рік тому +9

    መቸነው የሚለቀቀው በአላህ እረምሊ

  • @ሰአዲአደም-ዠ6ዘ
    @ሰአዲአደም-ዠ6ዘ Рік тому +2

    ከፍላችሁነው የምታገናኙት😢😢😢

  • @leylatube134
    @leylatube134 Рік тому +4

    ብር የለመደ ሠው ቢያስሩት አይቆ ምም እራ ምሊ የመዳም ቅመም እዝህ መቶአንቺ ን ሲያወራ እሚ ውል ባል ባል ይሆ ነኛ ል ብለሽ እዳጠ ብቂ 😂እኔ ስ እጄን ቢሉኝ አይወጣኝም

    • @بنتبابا-د8ك
      @بنتبابا-د8ك Рік тому

      ክክክክ እኮ የጫቱ ቀረቶበት እንጁ😂😂😂

    • @leylatube134
      @leylatube134 Рік тому

      @@بنتبابا-د8ك ውነት ሥራ ያለው ሠው አይመጣም አዳ ዶቹ የታክሲ ም ከፈለው እሚያመጡዋ ቸው ብዙ ሴቶች እያየሁ ነው 😂ሐቂ ቃ በወ ዶቹም አይፈረድም

  • @الكنجالكنج-ت1ل
    @الكنجالكنج-ت1ل Рік тому +3

    ጉድ ስራ ቢሰሩ ለኔቶርክ እንድህ

  • @እሙጀማልየአላህባሪያ

    የሰላም ዋጋው አያችሁ ወገኖቸ ኔቶርክ ፍለጋ

  • @fatemafjj2683
    @fatemafjj2683 Рік тому +1

    ዳታ ተከፈተ እንደ

  • @zainabumerali6407
    @zainabumerali6407 Рік тому +1

    እተርኔት

  • @fatehyayimam5052
    @fatehyayimam5052 Рік тому +1

    ሚጢቆሎን ሳታሳይን እረምሊ በቃአኩርፊሻለሁ😢

    • @remlalemma
      @remlalemma  Рік тому

      አለፍኩት እንዴ እየቀረፅኩ ነበረኮ

    • @fatehyayimam5052
      @fatehyayimam5052 Рік тому

      ​@@remlalemmaአዎአልፈሽዋልውዴድጋሜስትሄጅቅረጭ ሀያቲ

    • @remlalemma
      @remlalemma  Рік тому

      @@fatehyayimam5052 እሽ ኢንሻአላህ