Sheger Mekoya - ባለ ብዙ ባርኔጣዋ ከንቲባ Elsie Eiler - መቆያ በእሸቴ አሰፋ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 21 сер 2024
  • #Ethiopia #ShegerFM #Elsie_Eiler #Monowi
    Sheger Mekoya - በብቸኝነት የምትኖርበትን ከተማ ስለምትመራዋ ከንቲባ
    ባለ ብዙ ባርኔጣዋ ከንቲባ Elsie Eiler - መቆያ በእሸቴ አሰፋ
    የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
    bit.ly/33KMCqz

КОМЕНТАРІ • 34

  • @user-gf8bj5ij1g
    @user-gf8bj5ij1g 3 роки тому +13

    አቤት ድምፅህንና አቀራረብህን በጣም ነው የምወድልህ

  • @samlook4618
    @samlook4618 3 роки тому +4

    መቆያ በጣሞምምምምምምም የምወደው ፕሮግሬም ነው ። እሸቴ አሰፋ ብዬ መየቆያ እድምና ጤና ይስጥልን

  • @Alem1985
    @Alem1985 3 роки тому +7

    አቦ ተባረክ!! 🥰 ሱስ ሆኖብኛል ያንተ አተራረክህ ; አቀራረብህ.እውቀትስ ቢሆን 🙏🙏

  • @danigezaheng9339
    @danigezaheng9339 3 роки тому +7

    ምርጥ አቀራረብ

  • @wendsenyoni841
    @wendsenyoni841 3 роки тому +3

    መቆያ ምርጥ ፕሮግራም እየጣመኝ የምሰማው ቦታው ላይ ያለው እሰኪመሰለኝ የምመሰጥበት ድንቅ ፕሮግራም ሸገር ሬዲዬን ላቋቋመችልን ማዛ ብሩ መቆያን የምታሰኮመኩመን እሸቴ ክበሩልን

  • @alemayehudense
    @alemayehudense 3 роки тому +9

    በየቀኑ የሚደመጥ ተራኪ እሸቴ

  • @dagialax
    @dagialax 3 роки тому +7

    እምወደው ፕሮግራም 🥰🥰🥰እሼ love u

  • @amanuelamberber5261
    @amanuelamberber5261 3 роки тому +4

    ምርጥ አቀራረብ
    እሸቴ

  • @tedrosseyoum4826
    @tedrosseyoum4826 3 роки тому +7

    እግዚኣብሄር ረጅም ዕድሜ ተመኘሁልህ እሸቴ ኣንተ ትለያለህ በጣም እናመሰግንሃለን!!

  • @mulukengetaneh3381
    @mulukengetaneh3381 3 роки тому +1

    እሸቴ አሰፋ ያልተዘመረለት ምርጥ ጀግና ኑርልን።

  • @user-vb4tm3cj3c
    @user-vb4tm3cj3c 3 роки тому +1

    ስለ ማዘር ትሬዛ ፣መልካም ነገር ስላደርጉ ሰዎች ይበልጥ ምክንያቱም ያንፃል

  • @abebamengestu9914
    @abebamengestu9914 3 роки тому +4

    ከየት ብቅ አልክ እሸቴ አቤት ድምፅ ይታደሉታል እንጂ የሚባለው ይሄ ነው!!!

  • @haime508
    @haime508 Рік тому +1

    ይሄ ደሞ ይለያል 😂
    እሸቴ በአንተ ትረካ ብዙ የአለም ታሪኮችን ማወቅ ችያለሁ አመሰግናለሁ ለመጀመሪያ ጊዜ ድምፅህን የሰማሁት "ብረቷ ወይዘሮ ጎልዳሜር "በሚለው ትረካህ ነው ከዛ ጊዜ ጀምሮ ፕሮግራሙን ወድጄው ቀረሁ ፕሮግራሙ ይቀጥል ❤❤❤❤❤❤❤

  • @zelalemygezu4975
    @zelalemygezu4975 3 роки тому +3

    በርታልን እሸቴ አሰፋ

  • @davemusic27
    @davemusic27 3 роки тому +7

    ኦርቶዶክሳውያን በሙሉ እንኳን ለዓብይ ፆም በሰላም አደረሳችሁ።
    ትንሽ ፍቅር ከልቡ ውስጥ ያለው ይሄን ኮሜንት የሚያነብ ሰው ሰብስክራይብ ማድረግ ጨክኖ አይቶ አያልፍም

  • @melkammengistu1821
    @melkammengistu1821 2 роки тому

    ይገርማል!
    ብቻ መኖር በጣም ያስፈራል፣ ቀንስ እሽ ለሊቱ እንዴት ይነጋላቸዋል?
    እኔ የምለው ሰራተኛም የላቸውም ማለት ነው?
    ስለ ትረካው ሳላደንቅህ አላልፍም በጣም መሳጭ ፕሮግራም ነው ተባረክ ❤️🙏🥀 መልካም ይግጠምህ።
    እሸቴ አሰፋ መልክህን ባየው ደስ ይለኛል፣ከትረካህ ጋር ይሄዳል አይሄድም ለማለት! 🥰🤣😅😂 ብርክ በልልኝ 🥰🇪🇹🙏🇪🇹💚💛♥️🥰

  • @biniampaulos7030
    @biniampaulos7030 3 роки тому +3

    Eshete thank you so much

  • @firehiwotseblegiorgis301
    @firehiwotseblegiorgis301 3 роки тому +1

    እሚደንቅ ታሪክ ነው ።
    የምር የታደሉ ወይዘሮ ናቸው የህሊና እዳ የሌለባቸው ።

  • @zobleselam5695
    @zobleselam5695 3 роки тому +9

    እሸቴ ከቻልክ አሜሪካን ውስጥ ( USA )ስለሚገኘው ትንሹ አገር Republic of Molossia ፈልግና ተርክልን ።

    • @dagialax
      @dagialax 3 роки тому

      እዛ ነው እንዴ እምኖሪው 🤔በቃ ታሪኩን እኔ ነግርሻለው

  • @getachewferede1869
    @getachewferede1869 3 роки тому +3

    ❤🙏

  • @solomondadi1380
    @solomondadi1380 3 роки тому +1

    Wow 👌

  • @misteredressa9764
    @misteredressa9764 3 роки тому +3

    ይገርማም መሬት የጠበበው ስንት እያለ!!🤔መታደል ነው ልበል ? ለማንኛውም እናመሰግናለን እሽቴ::🙏

  • @biniampaulos7030
    @biniampaulos7030 3 роки тому +1

    MONOWI ,NB I want to visit one day .

  • @Dev7217
    @Dev7217 3 роки тому

    Thanks

  • @djmandeladessie1190
    @djmandeladessie1190 3 роки тому

    Amazing Journalist I am impatiently waiting for your plan all the time🙏

  • @dawitbirbo2509
    @dawitbirbo2509 3 роки тому

    Thank you.

  • @startafrica.
    @startafrica. 3 роки тому

    ተጋበዙልን
    #queen_sheba_diy
    ቤተሰብ ይሁኑን_

  • @mohammedderese1764
    @mohammedderese1764 3 роки тому

    min eyalen new yih sewyye (1 sew)

  • @samiigolden2539
    @samiigolden2539 3 роки тому

    (Thia cove Rescue full Documentary) .. akirbelen

    • @samiigolden2539
      @samiigolden2539 3 роки тому

      Betam New makiberki egzaber rejime endeme yesteki( Thia cove Rescue full Documentary

  • @ethiopneur
    @ethiopneur 3 роки тому

    ትምህርት. ሰጭ. የስኬት. ቪዲዮችን. ቻናላችን. ውስጥ. ገብተው. ይመልከቱ🇪🇹..
    ....