Hiber Radio Daily Ethiopia News June 26, 2024 | ሕብር ራዲዮ ዕለታዊ ዜና

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 чер 2024
  • Hiber Radio is here for one reason to provide fair and unbiased information to the Ethiopian And Eritrea Community around the world.
    Hiber Radio is a news broadcast that provides news and feature stories to the Ethiopian And Eritrea Community. Our website www.hiberradio.com
    Hiber Radio is a media outlet includes radio, video, and the Internet

КОМЕНТАРІ • 79

  • @user-ui5xy1zu7b
    @user-ui5xy1zu7b 14 днів тому +23

    በተፈናቃዮች መሀል ያሉት ወጣቶች በሙሉ ፋኖን ተቀላቅለው መታገል አለባቸው። ቢመልሷቸው ገድለው ሊጨርሳቸው ስለሆነ መመለስ የለባቸውም። ባሉበት አቅም ያላቸው ትግሉን መቀላቀል አለባቸው

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 14 днів тому +9

    ፋኖ ይችላል 💪💪💪 💚💛❤️ ፋኖ ያሸንፋል 💪💪💪 💚💛❤️ ድል ለፋኖ 💪💪💪 💚💛❤️

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 14 днів тому +7

    አንድነት ሐይልነው መከፋፈል ውድቀት ባርነት ነው

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 14 днів тому +4

    የኢትዮጵያ ሕዝብ ❤❤❤

  • @Robely-v9b
    @Robely-v9b 14 днів тому +6

    የኦሮሞ ልዩ ሃይል በአማራ ምድር በጣም በሚሰቀጥጥ ሁኔታ እንደቅጠል እየረገፋ ነው። ድል ለጀግናው ፋኖ።

  • @CepheusXVI-qg6wo
    @CepheusXVI-qg6wo 14 днів тому +9

    ይገባል እንጂ አይወጣም ‼️ እግዜር ይስጥልን አቶ(አስር አለቃ) አስጣትቄ😂😂😂

  • @namanekemti8556
    @namanekemti8556 14 днів тому +10

    ጀዋር መሐመድ "ከኔ የበለጠ የፖለቲካ ቁማር የሚች የለም" ብሎ የሚያስብ ቱልቱላ ኦፍቱላ ግለሰብ መሆኑን በተደጋጋሚ አስመስክሯል። አማራን አራጅ አሳራጁ ጀዋር መሐመድ፤ "ፋኖ ከጀነራሎች ጋር መደራደር አለበት" የሚል ምክር አቅርቧል። ይህ ግለሰብ ስለአማራ ትግል የመተቸት የሞራል ብቃት የለውም።

  • @Shoaminale
    @Shoaminale 14 днів тому +12

    የንጉስ ሚካኤል ክፍለ ጦር !!!

  • @user-ym5fy4ob8s
    @user-ym5fy4ob8s 14 днів тому +13

    ድልለፋኖ

  • @user-cw8eg2pm2w
    @user-cw8eg2pm2w 14 днів тому +7

    እልልልልልማሻአሏህ ፈጣሪ ይጠብቃቺሁ ያረብ ድሉ ለአማኘራፉኖ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Amhara.A.Mohammed
    @Amhara.A.Mohammed 14 днів тому +2

    ዋው በርቱ የአማራ ፋኖ ወሎ እዝ ንጉስ ሚካኤል ክፍለጦር

  • @abebatarkign7029
    @abebatarkign7029 14 днів тому +2

    ድል ለተገፋው አማራ ድል ለፋኖ እግዝያብሔር ከናተጋር ይሁን ❤❤❤❤❤

  • @namanekemti8556
    @namanekemti8556 14 днів тому +8

    ፋኖ ከየትኛው የኦሮሙማ ቡድን ጋር ይደራደራል?

  • @adeladlewtessema3719
    @adeladlewtessema3719 14 днів тому +2

    ድል ለተገፈቱ ህዝቦች❤❤❤

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 14 днів тому +5

    ወጣት ተፈናቃዩች ❤❤❤

  • @tenad7309
    @tenad7309 14 днів тому +4

    ሰላም ህብሮች መልካም ምሽት ይሁንልን🙏🏾💚💛♥️

  • @user-ui5xy1zu7b
    @user-ui5xy1zu7b 14 днів тому +5

    ካሁን በኋላ አማራው ፋኖው በተለያየ መልክ ትጥቅ እንዲፈታ ወይም ከፈታ የመጨረሻ መጥፌያው ሰለሆነ መፍትሔው ሥርነቀል ለውጥ ማድረግና ሁሉን አቀፍ የሽግግር መነግስት መመሥረት ነው።

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 14 днів тому +3

    አንድነት አንድነት አንድነት አንድነት አንድነት በሴራ ፓለቲካ ተከቦ እየተጨፈጨፈ እየተሳደደ ለሚገኘው የአምሐራ ሕዝብ

  • @user-dp8cz9wc8d
    @user-dp8cz9wc8d 14 днів тому +2

    ድል ለፋኖ

  • @ANDREA_GABRIELE12
    @ANDREA_GABRIELE12 14 днів тому +2

    ❤ህብሮች❤