"ኒቆዲሞስ" ሊቀ ዲያቆናት ቀዳሜጸጋ ዮሐንስ | "NIKODIMOS" (Lyrics)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 жов 2024
  • ኒቆዲሞስ ኒቆዲሞስ ክቡር
    ሌቱን በብርሃን የሚማር መምህር
    በጨለማው ግርማ ኮከብ የደመቀ
    በመከራው ፅናት ይህን ዓለም ናቀ
    መምህር ሆኖ ሳለ ከመማር ያልራቀ
    የትዕቢትን ጅረት በትህትና ተዋርዶ አደረቀ
    ረቢ ሰገደ በመንፈቀ ሌሊት ለረቢ
    አኮኑ አፅባይት እምነ አፅባይት የአቢ
    ረቢ ሰገደ በመንፈቀ ሌሊት ለረቢ
    አዝ
    ፍርሃትን በሚጥል ፍፁም ፍቅር ያደረ
    ከመስቀል አውርዶ ጌታውን ቀበረ
    የመግነዙን በፍታ በሽቶ አከበረ
    ከመቅደሱ አንቀፅ ላይረሳ አምድ ሆኖ ታጠረ
    ረቢ ሰገደ በመንፈቀ ሌሊት ለረቢ
    አኮኑ አፅባይት እምነ አፅባይት የአቢ
    ረቢ ሰገደ በመንፈቀ ሌሊት ለረቢ
    አዝ
    ለሊትም ለሊት ዕውቀትን ነገረች
    ህጉን ለሚያስበው ምክር አለኝ እያለች
    ከጨለማ ሀጢያት ነግታ ብርሃን ከአየች
    እንደ ኒቆዲሞስ ነፍስህም ተምራ ተመለሰች
    ረቢ ሰገደ በመንፈቀ ሌሊት ለረቢ
    አኮኑ አፅባይት እምነ አፅባይት የአቢ
    ረቢ ሰገደ በመንፈቀ ሌሊት ለረቢ

КОМЕНТАРІ • 28

  • @zemarithiwotOfficial
    @zemarithiwotOfficial Рік тому +11

    በጸጋ ይጠብቅህ❤

  • @tamrin_negadiew
    @tamrin_negadiew Рік тому +5

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን! ረጅም ያገልግሎት ዘመን ያድልልን ወንድማችን 🙏 ፀጋህን ያብዛልን 🙏 አሜን 🙏

  • @dadidereje8389
    @dadidereje8389 7 місяців тому +5

    ❤❤❤ በጣም ደስ የሚል መዝሙር ነው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @15seconds150
    @15seconds150 7 місяців тому +4

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @YanetWube
    @YanetWube 5 місяців тому +1

    ነፍስን የሚያለመልም ዝማሬ❤
    ስራህን እግዚያብሄር በሰማይ ይክፈልህ። ዝማሬ መላዕክት ያሰማለን❤❤❤❤❤

  • @MuluMulu-no8xn
    @MuluMulu-no8xn 5 місяців тому +4

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን

  • @ya336
    @ya336 Рік тому +3

    አሜን፫ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልኝ😢❤❤❤😊

  • @Samraወለተማርያም
    @Samraወለተማርያም 7 місяців тому +3

    ዝማሬ መላእክ ትያ ሠ ማል ን ፀጋዉን ያብዛልን በቤቱ ያፅ ና ልን💕💕💕💕

  • @batriketema9061
    @batriketema9061 5 місяців тому +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤

  • @hiwotbalcha3815
    @hiwotbalcha3815 Рік тому +2

    Wandiamchim egzabeher tsagawun yabzali❤

  • @yordi1520
    @yordi1520 5 місяців тому +2

    በጣም የምወደው መዝሙር ነው please share with me the በገና ቁጥር I really want to play በመብርሀን

  • @YosefYose-pi8nb
    @YosefYose-pi8nb 5 місяців тому +2

    Kaloten yasemale

  • @bekurz_entotomariam_
    @bekurz_entotomariam_ 6 місяців тому +8

    ረቢ ሰገደ በመንፈቀ ሌሊት ለረቢ አኮኑ አጽባዕት እምነ አጽባዕት የአቢ
    ረቢ ሰገደ በመንፈቀ ሌሊት ለረቢ
    (በሌሊት አጋማሽ መምህር ለመምህር ሰገደ ፤ ጣትስ ከጣት ይልቅ አይደለምን?)
    #ኒቆዲሞስ

  • @son_of_God-12
    @son_of_God-12 5 місяців тому

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን::

  • @maryme-enatye
    @maryme-enatye 5 місяців тому +2

    እናበርታታው እየገባችሁ ስብስክራይብ አርጉለት❤❤❤ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @serkiyimer6536
    @serkiyimer6536 5 місяців тому +1

    አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድሞችን❤

  • @abebeseyifu
    @abebeseyifu 5 місяців тому +1

    ዝማረ መልእክት ያሰማልን

  • @MartaAyalew-t5z
    @MartaAyalew-t5z 6 місяців тому +2

    ❤❤❤😮😮😮

  • @Souk-gu1nj
    @Souk-gu1nj Рік тому +1

    ❤❤❤

  • @tihtina3839
    @tihtina3839 5 місяців тому

    🙏🙏🤲

  • @user-johnnyephrem
    @user-johnnyephrem 7 місяців тому +1

    4:44

  • @mahlettewodros-k2b
    @mahlettewodros-k2b 25 днів тому

    😄😄😄😍😍

  • @AbinetSolomon
    @AbinetSolomon 2 місяці тому

    hi

  • @aschalewmsganaw8868
    @aschalewmsganaw8868 5 місяців тому

    በፍፁም በበገና መታጀብ ያልነበረበት ዜማ ነው ። ለበገና የዜማ ፍሰት የዚህ ዘማሪ የድምፅ አወጣጥ ገና ብዙ መስራት ይጠበቅበታል ።

    • @Johnnbrothers
      @Johnnbrothers 5 місяців тому +1

      ምስጋና ነው እስትንፋስ ያለው ሁሉ እግዚአብሔርን ያመስግን

    • @mekdelawitsurafel2203
      @mekdelawitsurafel2203 5 місяців тому +2

      Be mezmur lay endezih aynet comment asfelagi aydelem. Yaltemecheh endehone atadamtew. Egziabhern yemyamesegnn sew endezih malet aygebam

  • @taladesta9903
    @taladesta9903 5 місяців тому

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን