የኮንዶሚኒየም ባለዕድለኞች ቅሬታ ! | ያልተጠበቀው የአረንጓዴ አሻራ በጀት ! | dollar exchange | condominium addis ababa

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 чер 2024
  • የኮንዶሚኒየም ባለዕድለኞች ቅሬታ ! | ያልተጠበቀው የአረንጓዴ አሻራ በጀት ! | dollar exchange | condominium addis ababa | gebeya| Apartment price in Addis Ababa
    Welcome to Gebeya media! Gebeya Media is an internet media company, provides you with various business ideas, job options and market research, as well as various ideas that our unemployed citizens can benefit from.
    If you have any suggestion for Gebeya media to advertise your product or service, call us on 0948622222
    Email: gebeyamedia@gmail.com
    Telegram:t.me/gebeyamedia
    TikTok: / gebeya_media
    Facebook: / gebeyapromotion
    Make sure to subscribe to Gebeya Media - ገበያ channel and turn on notifications to stay updated with all new uploads! 🔔
    Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
    Copyright ©2021:Gebeya Media - ገበያ
    #ገበያ#Gebeya#Gebeyatv#gebeyamedia#ገበያሚዲያ

КОМЕНТАРІ • 13

  • @DawitSeyoum-xb5mv
    @DawitSeyoum-xb5mv 14 днів тому +2

    የቦሌ በሻሌ 40/60 ህንፃው ሳያልቅ እጣው የወጣ እስካሁንም ስራው የቆመ ብዙ የመንግስት ተቋማት ሄደን አቤት ብንልም መልስ ያላገኘን ብዙዎች ነን

    • @Hkim185
      @Hkim185 14 днів тому +1

      አሁን የክራይ ቤቶች ሰለሚሸጡ ቤት ታገኛላቹህ ከዛ ማንም ቤት ሰለማይገዛ ወይም ሰለማይሰራ ሲሚንቶ ይወርደል የመንግሰት ኮንዶ ብቻ ነዉ የሚሰራዉ

  • @henokmuhe
    @henokmuhe 15 днів тому +1

    ከንቲባችን ለሚኩራ ላይ ብዙ ስራ ይጠበቅባቸዋል። አብዛኛው ለቅሶ የሚመጣው ከዚህ ክፍለከተማ ነው። ገበያዎች አድርሱልን!!!

    • @Hkim185
      @Hkim185 14 днів тому

      ወያኔ ይማረኝ ብለህ አልቅሰ

  • @hiwothiwot7180
    @hiwothiwot7180 15 днів тому +1

    2005 eta ayewtam enda 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @Hkim185
      @Hkim185 14 днів тому

      ዕጣ ከአሰር ዓመት ወደ ኃላ ሄዶ አይሰራም

  • @betishow7256
    @betishow7256 15 днів тому +3

    ሰላም ሰላም ገባያ ሚዲያ አንደኛነኝ ዋውው እፍፍፍ የቤት ነገረ የገባያ ቤተሰቦች ደምሩኝ ኮንዶሚኒም ሽያጭ ስንት ገባ ስሩሉን እባካቹሁ 2016 ስንት ነው

    • @Hkim185
      @Hkim185 14 днів тому

      የኮንዶሚኒየም መግዣ ገንዘብ ኬት አገኘሸ ደሞዝሸ 20,000 ሆኖ እንዴት ነዉ ኮንዶሚኒየም የምትገዛዉ,ያለህ ሀብት በሙሉ በማሰረጃ መረጋገጥ አለበት
      ገንዘብህን አወጥተህ ወርቅ ካልገዛህበት በቀር የትም አታመልጥም ከአብቹ

    • @EmuEmu-eo5ll
      @EmuEmu-eo5ll 14 днів тому

      ​@@Hkim185🤔🤨😅

  • @lopesohadiso
    @lopesohadiso 14 днів тому

    የኦቮድ ቅርታ ለምን አልቀረቡም

  • @user-rr1ld8dy1f
    @user-rr1ld8dy1f 15 днів тому +2

    አረ መቼ ነው እጣ የሚወጣው

    • @Hkim185
      @Hkim185 14 днів тому +1

      ለምን? በወያኔ ግዜ የተመዘገበ አብቾ አይመለከተዉም

    • @betty.n5218
      @betty.n5218 13 днів тому

      ​@@Hkim185😢😢😢