ዳዊትና ጎልያድ | የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች (ከብሉይ ኪዳን)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 57

  • @MerhaTewahedo
    @MerhaTewahedo  Рік тому +22

    ለሌሎችም እንዲደርስ ላይክና ሼር እናድርግ።

  • @gelilanardos1509
    @gelilanardos1509 3 місяці тому +2

    ታላቁ ልዑል እግዚአብሔር አምላክ ኅይልም ክብርም ምስጋናም ለዘለዓለም ዓለም በፍጥረቱ አንደበት ለእርሱ ይሁን ይህንን ቅዱስ ታሪክ በአንተ በወንድማችን እንድንማ አድርጓልና ወንድማችን ሆይ ቃለ ሕይወት ያሠማልን አድሜጤና ይስጥልን ❤🎉🎉

  • @SelomeTaffesse
    @SelomeTaffesse 8 місяців тому +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ዓምላከ ዳዊት ሐገራችንን ሠላም ያድርግልን ❤❤❤

  • @Meheret-Nany
    @Meheret-Nany 8 місяців тому +8

    እግዚአብሔር ከዚኽ በላይ የምታገለግሉበትን እድሜ ይስጥልን ቃል ሕይወትን ያሰማልን

    • @MerhaTewahedo
      @MerhaTewahedo  8 місяців тому

      አሜን አብሮ ያሰማን

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 4 місяці тому +1

    በስመአብ እንዴት ደስ እንደሚል ከነ ስዕሉ ከነ አለባበሳቸው ሁሌም እንዲህ አሳየን ዘመንህ ይባረክ❤❤❤

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 Рік тому +6

    Enamsegrnalen ! Bertulen ❤❤❤

  • @teddyteddy1331
    @teddyteddy1331 4 місяці тому +1

    ❤አሜን አሜን ወንድሜ ትክክል ነው ጌታ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ተባረኪ ❤✅🙏

  • @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን
    አቅራቢው እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥወት
    ተባረኩልን 😊❤❤

  • @SlamM-bv1ey
    @SlamM-bv1ey 4 місяці тому

    Waaaw.kieluwet.yasemalen.yagelgeluote.zemik.yebarkilnn.wedamachen❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @lucitube5507
    @lucitube5507 Рік тому +6

    ክርስቶስ ተንሣሙታን በዓቢይ ኃይል ወሥልጣን
    ዐሠሮ ለሠይጣን አግዓዞ ለአዳም
    ሰላም ዕምዝኤሠ ኮነ ፍስሓኦ ወሰላም
    አሜን እኳን አደረሰህ ወድማችን
    ቃለሂዎት ያሰማልን ተስፋርስት መግስትን ያዉርስል እረጂም እድሜ ከጤናጋ ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን🙏

  • @abebaasayehen2023
    @abebaasayehen2023 Рік тому +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @yonas7027
    @yonas7027 Рік тому +4

    ተመስገን ዛሬ የመጀመሪያ ሆንኩ

  • @YeshiYeshi-vh8ou
    @YeshiYeshi-vh8ou 7 місяців тому +1

    በጣም ደስ ይላል

  • @Hubtmomaru
    @Hubtmomaru 7 місяців тому +1

    ደስ ይላል

  • @fekadukebebu7972
    @fekadukebebu7972 7 місяців тому +1

    ቃልህይወትያሰማልን❤😢

  • @Mekdes-ur9kn5xm9o
    @Mekdes-ur9kn5xm9o 7 місяців тому +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን እሔን ታሪክ ስወደው❤❤❤

  • @jdcl8251
    @jdcl8251 8 місяців тому +1

    Amen kalehywet ysmalen memhrachen

  • @Rose-j9g8n
    @Rose-j9g8n 11 місяців тому

    መመረጥ እኮ ነው በዚህ እድሜ ጌታን ማገልገል በመንገዱ መጓዝ መታደል ነው እናም ያፅናህ🙏

  • @saraalain3621
    @saraalain3621 6 місяців тому

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ይሰማልኝ🎉❤

  • @engidateshale9521
    @engidateshale9521 Рік тому +2

    እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባረክህ

  • @hhgjtud
    @hhgjtud 6 місяців тому

    ቃለህይወት ያሰማልን ተባረክ

  • @kokab597
    @kokab597 11 місяців тому

    ❤❤❤❤ቃለሂዉት ያሰማልን

  • @See-3-6-21
    @See-3-6-21 Рік тому +1

    በጣም የወደድኩት ቻናል በርቱ ተባረኩ❤❤❤❤

  • @Rose-j9g8n
    @Rose-j9g8n 11 місяців тому

    ቃለህይወት ያሰማልን🙏

  • @kokab597
    @kokab597 11 місяців тому +1

    አሜን

  • @Asas12as123
    @Asas12as123 Рік тому

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን ❤❤

  • @Y8f8yifuc
    @Y8f8yifuc Рік тому

    ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @TilahunBekele-lg9jp
    @TilahunBekele-lg9jp 10 місяців тому

    በጣም ደስ ይ ል 🙏🙏🙏

  • @AshuKing-q6l
    @AshuKing-q6l 2 місяці тому

    Desyhahwow❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ተመስገንእዩቃለይ

    Kale hiwet yesmeina❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌌💖💖🌌💖🌌💖🌌💖

  • @hiwotasefa
    @hiwotasefa Рік тому

    እግዚአብሔር የስጥልኝ❤

  • @tigistkebede6606
    @tigistkebede6606 Рік тому

    Thank you God bless you

  • @obesaakoo1615
    @obesaakoo1615 Рік тому

    Batam Yasazenal Ye Dawit Tarike 😢😢😢🙏

  • @سعادةاثيوبيا
    @سعادةاثيوبيا Рік тому

    ቃለሕይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልይ 🤲🤲🤲🌹🌹🌹🥰🥰🥰❤❤❤🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊

  • @meronmamye1139
    @meronmamye1139 Рік тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ይላልል

  • @Rose-j9g8n
    @Rose-j9g8n 11 місяців тому

    ፀጋው ብዝት ይበልልል የኔ አባት🙏

  • @Habesha-shire
    @Habesha-shire Рік тому

    Qale Heyewat yasamalen Ba Ewenat Mamaherachen Tasgawen Yabezalke🙏🙏 Ayii Saol Endegalaw Ametulgee😢😢

  • @HaHu-ly6xi
    @HaHu-ly6xi Рік тому

    Golayaden Asetelahage ba Tataree 😢Yonatan Bayemote 😢

  • @TilahunGrani
    @TilahunGrani Рік тому

    Wow❤❤❤❤❤❤❤

  • @ልዪወርቅሞላ
    @ልዪወርቅሞላ Рік тому

    ❤ደስስስስይላል

  • @HaHu-ly6xi
    @HaHu-ly6xi Рік тому +1

    Ene Baze Channel Bezu ngr Tamerebatalhu Ba Ewenat Manfasawe Heyewate Bado nbr Ahun Grn Egzhbher Yemasgen Playlist lay Eyagabahu A-Z 😢🙏🙏

    • @MerhaTewahedo
      @MerhaTewahedo  Рік тому +3

      ጥሩ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን፤ የቻናሉም ዓላማ ሰው እንዲማርበት ነው።

    • @HaHu-ly6xi
      @HaHu-ly6xi Рік тому

      ​@@MerhaTewahedoAmen Ewenat nw Mamherachen 🥰🙏🙏

  • @FgFh-uj4eu
    @FgFh-uj4eu 5 місяців тому

    🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤

  • @Lauwyw
    @Lauwyw 9 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @addisyeshitela973
    @addisyeshitela973 Рік тому

    ❤❤❤❤

  • @maregTube-t2n
    @maregTube-t2n Рік тому

    ❤❤❤🙏

  • @arsemaarsematebekiye
    @arsemaarsematebekiye Рік тому +1

    enken den mathi wendemchen kalhwet ysmelen edemen tena yesthi batm tru nw ketlbeti

  • @TilahunBekele-lg9jp
    @TilahunBekele-lg9jp 10 місяців тому +2

    በጣም ደስ ይ ል 🙏🙏🙏

  • @hannahanna4511
    @hannahanna4511 Рік тому

    ❤️❤️

  • @alayuel3681
    @alayuel3681 9 місяців тому

    ❤❤❤❤❤