ለምነኝ ፣ እኔን በቀላሉ አታገኘኝም ስትልህ . . . የማትጠብቀውን ነገር አድርግ!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 19 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 5

  • @Lifeisshort-p5k
    @Lifeisshort-p5k 11 місяців тому

    ታዉቃለህ በሆነ አጋጣሚ ያወኩት ልጅ ስንተዋወቅ መጀመሪያ ተዋደን ነበር በኋላ ግን እኔ ብዙም ቦታ አልሰጠሁትም ያማለት ግን አልፈልግህም ምናምን አላልኩትም ግን ትኩረቴ ስራዬ ላይ ነበር እና ከቆይታ በኋላ ተገናኘን ድጋሚ ስንገናኝ ይመስላል መጀመሪያ ሲያገኘኝ የነበረዉን ዉበቴን ድጋሚ አላገኘዉም እና ፍላጎት አለመኖሩን በእንቅስቃሴው ተረዳሁ እናም እሱ ሌላ ሴት ሳይኖረዉ አይቀርም አሁን እኔ እዉነት ለመናገር አላፈቅረዉም ግን እልህ ስለያዘኝ መሰለኝ ያልተፈላጊነት ስሜት አሰቃዬኝ እሱን ማግኘት ፍላጎት አደረብኝ ብቻ ብዙ ተሰቃየሁ

    • @sartt7576
      @sartt7576 10 місяців тому

      አይዞሺ

  • @habibulrhahman6734
    @habibulrhahman6734 7 місяців тому

    What's zigma?

  • @GSefu
    @GSefu 7 місяців тому

    ❤❤❤

  • @Nolawi483
    @Nolawi483 9 місяців тому

    ❤❤❤❤❤😂😂ሲግማ ምንድነው😮😮😮😂