በሀዋላ ለምትልኩ መንግስት ከውጭ ሀገር ስትመጡ ሪያል ዶላር ይዛችሁ እንድትገቡ ፈቀደ | Real Dollar and Dirham Euro

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 6 вер 2024

КОМЕНТАРІ • 18

  • @user-rd6fn5zz7c
    @user-rd6fn5zz7c 6 місяців тому +6

    አላህ አገሬችንን ሠላም ያርግልን ሥደተኛች ለአገራችን ያብቃን የሠዉ አገር በቃችሁ ይበለን ያረብ

  • @WondiBude
    @WondiBude Місяць тому

    Indonesia birii ethiapia

  • @user-wv7ex2sj4x
    @user-wv7ex2sj4x 6 місяців тому +1

    ሥለዶራል። ከሚያወራ አገርን በፊት ሰላ ሲሆን ነው ለሁሉም ነገር

  • @hanakebede282
    @hanakebede282 6 місяців тому +3

    ቀድሞ ሕዝቡን ሠላም ይሥጥ ለሡ ዶላር ይዘን ብንገባም አይኑን አያይም ድንጋይ ይብላ

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 6 місяців тому

    ይገርማል ዘንድሮ ያለው ጭቆና እግዚአብሔር ብቻ ጽናቱ ይስጠን ሰላምን ያውርድልን 🤲 እና ስፈልገው የነበረ መረጃ ስላገኘሁት እግዚአብሔር ይስጥልን 🤲

  • @user-ul2bu1fq4l
    @user-ul2bu1fq4l 5 місяців тому

    በጣም ጥሩ ሀሳብ ነው ቀጥልበት

  • @arawit
    @arawit 6 місяців тому +1

    Why Ethiopian Government not following International standard Has to be $10,000 US Dollars any single person can bring as a cash

  • @anderson46u8iy
    @anderson46u8iy 6 місяців тому +1

    በአሁን ሰዓት ወደ ኢትዮጵያ በኦሮሙማው ሰይጣናዊ መንግስት በኩል ዶላር መላክ ማለት ለመላው ኢትዮጵያ ሕዝብ ግድያ ተባባሪ መሆን ነው!!!

  • @user-mn3qc8vz9q
    @user-mn3qc8vz9q 6 місяців тому +2

    መንግሥት የዶላር ድርቅ ስለመታው ዶላራችሁን በባንክ አስቀምጡ ? ለምን ዶላር ብቻ እንዲቀመጥ ተፈቀደ

  • @antenehyeshiwas2596
    @antenehyeshiwas2596 6 місяців тому

    ሶማሌላንድ እንዳትሰማን ዶላር እኮ በየገበያው ይመነዘራል ዋናው የሚፈልገው እንደልብ ገዝቶ የማይፈልገው ሸጦ ኢኮኖሚውን ዜጋው እንዲያንቀሳቅሰው በመፍቀድ መክፈት ይሻላል ሰው ለፍቶ ያመጣው ገንዘብ ላይ ገደብ ትክክል አይደለም ክልከላ የዶላሩን ምንዛሪ እንዴት እንደሰቀለው ለዚህም ተጠያቂው መንግስት እንደሆነ ያደባባይ ምስጢር ነው

  • @robertaalt
    @robertaalt 6 місяців тому

    የቸገረው እርጉዝ, የባሰበት,እመጫት.ይሉ.

  • @FanosAdugna-sg2ho
    @FanosAdugna-sg2ho 6 місяців тому

    እንዴህ አራ ይህ ሰውዬ ሰውን ልያሰብድ ነው እንድ አንድ ሰው የሰራውን የለቡን እንኳን በእዕጁ ይዞ መግባት አይችልም እንዴ ምነይነት ህግ እየወጣ ነው አራ ሰዎች ዝም አትባሉ እንዴት ነው ነገሩ😢😢😢😢

  • @ZehirAdnan
    @ZehirAdnan 5 місяців тому

    ቤሩት ሀዉላ ሙሰራ ምታዉቀአል

    • @ZehirAdnan
      @ZehirAdnan 5 місяців тому

      በቴሌጌራም አዉራን

  • @ffm377
    @ffm377 5 місяців тому

    Wutafe yeti huge yalewu airport lemewused😂😂😂Dedebe wutafe! Nobody came in Ethiopia until change😂changed wutafe lefelafi Ashekabache😅

  • @user-kq1fz1ng9v
    @user-kq1fz1ng9v 6 місяців тому

    4000 shi kalmolam masimasgab alebin??