Teddy Yo. Ft Merkeb Bonitua ቴዲ ዮ ft መርከብ ቦኒቷ (ስደድለይ) - New Ethiopian Music 2020(Official Video)
Вставка
- Опубліковано 7 лют 2025
- Ethiopian Music : Teddy Yo. Ft Merkeb Bonitua ቴዲ ዮ ft መርከብ ቦኒቷ (ስደድለይ) - New Ethiopian Music 2020(Official Video)
Ethiopian Music: Check Out Ethiopian New Musics, Comedy and More Ethiopian Videos by Minew Shewa Entertainment.
Ethiopian music.
Google+ :- plus.google.co...
Facebook :- / minew-shewatube-record...
Instagram :- ...
Subscribe :- www.youtube.com...
#minewshewatube #TeddyYoFtMerkebBonitua #ethiopianmusic
Make sure to subscribe to Minew Shewa Tube and turn on notifications to stay updated with all new uploads!🔔
Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
Copyright ©2020: Minew Shewa Entertainment. - Розваги
መርከብዬ ስወድክ ግን ትግርኛ አልችልም ቴድዬም እወድካለሁ ትግሬዎች ውስጤ ናችሁ ዘረኛን አላህ ያጥፍልን
ማሚ እወድሻለሁ ልክ እንደ ሌላአገር ዜጋ ውስጤ ናችሁ ስትሉ ታስቃላችሁ ተዋልዶ በደም
አሜን
@@senitsega6722 አሜንንን
ኣሜን
Amen🙏🙏🙏
ደስስ ይላል ቀጥልለበት የአገራችንን ሰላም እንደ የዘንድሮ ሙዝቃ ያብዛልን ።
commentu temechegn
Are nekoraaa😜😜
ይህን ፅሁፍ እያነበባችሁ ያላቹህ ሠላምና ጤና አብዝቶ ይስጣቹህ።
አሜን😘❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሚን❤❤❤❤
اللهم امين يا رب العالمين
ቴዲዮ ለምን ዱባይ መረጥከ አሪፍ ስራ ነው ትግርኛ ዘፈን በጣም ነው ምወደው ከደቡብ ኢትዮ❤ ግን እኮ አላወቅነውም እንጂ ተድለናል አማርኛው ኦሮምኛው ሶማሊኛው አፋርኛው ትግርኛው ደቡቡ ዋው ማን እንደ ኢትዮ❤
Slame
ወይኔ ትግሬውች ስወዳችችሁ ግን ቋንቋውን አልችልበትም ማነው እሚያስለምደኝ እወዳችሁለሁ የኔ ማሮች እህትቻሁ ከወሎ ነኝ
Eni aslamdeshalow marey haftay gwal welo konijo
መርከብ ቦኒቷ ቴዲዮ አማረኛ ከትግረኛ ጋር ያምራል ሁለታችንም ውድድድድድ በርቱ እንግዲህ ዘረኛ እርርርርር በል ኢትዮጵያ አንድ ናት 💚💛💝💝💝
yes u r right
ethiopia long live
❤️💛💚😘😘😘👍
💚💛💝💝😘😘😘
Soon Eth will be 4 country
ይመቸን በሙዚቃ ሀንድ ነህን.😂😂😂
ቴድ ዮ እና ቦኒትዋ
ኣንድ ላይ ስንሆን ያምርብናል
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@semagn mershaw ኣሜን ኣሜን ኣሜን ወገኔ
ኣሜን ቱኑር
ዜማው ተመችቶኛል
ኣሚን
❤
ይሄን ፁፊ ይምታነቡት
ፈጠር ከክፉ ይጠብቃቸው
በ like አስደስቱኝ
Amen
Amen 🙏
አሜን
Amen
Amen
ትግርኛ አልችልም ግን ሙዚቃውን በጣም እወዳለሁ የሁሉም አድናቂ ንኝ ቲግሬዎች ዋው።
From eri 🇪🇷 love you tegaru 😘😘😘
Hasawi agame
@@KidaneMariamFesseha wedi erey botoka eba flet 😂
ሁለታችሁም አንደኛ ናችሁ ትግርኛም ይሁን አማርኛ ሁለቱ ስቀላቀሉ ደሞ ውብት አለው ልዩነታችን አንድነታችን ነው
Betam🇪🇹
Period! As long as they feel the same tho. I’m not going to preach unity if someone is out to kill my ethnic group and other Ethiopians are silent or loudly cheering at my demise🤷🏽♀️ I only have love for TRUE Ethiopians who love and fight for ALL ETHIOPIANS ✊🏾❤️
@@BuckeyNation4521 ከሶስት አመት በፍት ነበረ የፃፍኩት አሁንም እደዛ ጠፍቷል የላም 😥
ትግሬዎች ማርያም በጣም ነው ምወዳቹ
egnam enwedshalen 😘♥
lewededen beetf enwedewalen
ኢትዮጉራጌ ብላቴናዋ ዮርዲ
Yenfuiki 😂😂😂
@@yanita7632 ተቀርጤም
ኢትዮጉራጌ ብላቴናዋ ዮርዲ don’t get it
ትግሬ ኡፍፍፍፍ ነብስ ናችሁ እኮ ፈሪሀ እግዚአብሔር ያደላቹ የነጻነትና የስልጣኔ መሰረት በያላችሁበት ኑሩልን
የኔ ማር
Antem nrulgn wedachachn marr
የኔ ልዩ
ፈሪሃ እግዛብሄርን እዚህ ምን አመጣው?
@@njah0765😂😂😂😂😂
አቤት አቤት ተባረኩ በጣም ደስ የምል ሙዝቃ በርቱ ሙዝቃ አልወድም እሄ መዝቃ ዉስጠ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🙏🙏🙏👍👍👍👍💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃
waww
አማራ ና ትግሬ አንድላይ ሲሆኑ ደስ ይለናል አንድነታችን 💓💓💓💓💓💓
Where is amara?????
@@romitessadiiii4477 i thought teddy yo is guragge.
@@buda2851he’s debube
@@romitessadiiii4477the language
አማራነው ፋኖነህ ተብሎ ለሸገረ በዘፈነው ሙዚቃ ታስሮ ነበረ አማራነው❤@@buda2851
መርከብ ቦኒት ስወድህ ኡፍፍፍፍ አድናቂህ ነኝ እንዲሁም ቴድያችን ኩራታችን
ዘና ቦሉ ኹሩዓቶዩ ደቅዓደይ ትሓንቆቑ ቦሩቱዑ ዳኣም ንቐፃላይ ኣይትቐሳቕስን ተጎም ፀፅ ኣደኽድበላይበላ ጋሜ ስደድለይሜ መልክዕ ኣሱኹሩዋ ፀባይ ላሓየለት ንዕናይዶ ዕደጋሓሙሴ ዋው
ግን እዝኹላይ ደርፍታውፅእ ብውጭ የአድሰሞዖ ድንቦሩኹ የቱብ ገብአ ኣይፈልጥይ ግን መንዩሱሙ ሁሉም ዘፈን ያንተ ውድድድድድድ ኻቡሎ
Hi
Frm 🇸🇴 I like Taddy Yo❤️👌
Woww
Ftm
በ ኡውነት ከጠበኩት በላይ ሆነ ዋው ቴድዬ እና ቦኒታ ስወዳቹሁ አረ በትግርኛ ዘፈን ላብድ ነው
Hi
እንዴህ አንድ ስንሆን ዘረኝነት እራሱ ደብሮት ይጠፋል
Hi
✌️።🇪🇹❤
Wey 1 mhon ahunma aktme ko
ደስስስስ የሚያሰኝ ዘፈን ነው የሰው ሀገር ድብርርር አስደርጎኝ ነበር በዚህ ዘፈን እራሴን እያፅናናው ነው 😒😒
እንዲህ አንድ ላይ ስትሆኑ እኛም ለማድነቅ እና ለመስማት ይመቸናል ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
Ayehu Yebeza enat AMEN,.🙏
ሀገራችንን ሰላም ያርግልን በዱአ እና በፀሎት እንማፀን
Amen
አሜን
💚💚💚💚💚💚✌👍
እናንተ ልጆች ግን መቼ ነው ከቻፓ ውጪ የምዘፍኑት 😂😂 ቴዶዬ ማአረዬ ቦኒቷ 😊❤💛💚
Kkkkkkkkk
😂😂😂
🤣🤣🤣🤣🤣
ካካካካኣ
Chapa wededut
ማምየ ስደድለይ ማየ ስደድለይ ማይ
ኣስይይይይ በጣም ኣፍር ዘፍን ነው መርከብኖ ሰላም ለኢ/ያ ሃገራችን ይሁን
ፍቅራቹ ይብዛልኝ የኔ ማሮች
እስቲ ትንሽ ራሴ ኣሞኛል እና ይማርሽ በሉን ።
አላህ ያሽርሽ እህት አይዞሽ
ቆጆ ስራ ነዉ ግን ትግርኛ አልቺልም በጣም ነዉ የምወደዉ ትግረኛ 💚💛❤
ነይ ላስተምረሽ
Enem
vvvvvc
እርይይይይይ ያዝ እንግዲ ስክስስስ ያበደ ኖ ይችን ያነበባቹ ስላማቹ ብዝትትትት ይበልልል ባልዊይ ጋ ልኮምኩመዋ እኔ አማራዋይ እሱ ትግራዋይ ምን ይለናል .....
weleyow/a tnx
um from tigray
i love amara people long live ethiopiya
merkeb bonitua, tedy yo and saimon keep it up
@@solokigilr3886 ፣Love you too.tanx....እኔም ውድድድ ..,
አማራ ከማንኛውም ጋር ተጋብቶ መኖር ይችላል ዘረኛ አይደለም ሌሎች ግን ዘረኞቹ አይችሉም ይጣላሉ
@@ሳዱላወሎየዩቱብ u r live in welo?
@@አማራየጀአሳምነውፅጌወዳጅ አወ ደሙ ማርየ ከሌሉችም ንጹህ የሆኑ አሉ በኔ ስላየሁ ነው ንጽህ ትግራዋይ ነው ግን ከሁሉም አማራ ፍቅርና አክብሮት አለው እኔም እንደዛው የወደድኩበትም ለዛ ነው ከሁሉም መጥፎና ጥሩ አለው
በጉጉት ስጠብቃችሁ ነበር ምርጥ ስራ ነው የእዮብ መኮነን አድናቂ ነኝ✌️
Eshi yene rasta
زمن جميل يا ارض الوطن من🇦🇪ليكم تحية
❤
I'm from Eritrean I like this music guys thanks
ዘረኝነትን ፈጣሪ ያጥፋልን አብሮነት እንዴት ደስ ይላል 💚💛❤️
እህት የኣብሮነት ምልክት ባንድራ ይች ናት👉❤💛💙💚( 🇪🇹)ኣብሮነት ምታምኚ ከሆነ
@@ደብሪጽብጻይመለስዜናዊ እሺ ውዴ አብሮት አምንበታለሁ 🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷
@@መቅዲየሰማዕቷልጅ 💜
I don't like you
እስቲ እደኔ ቴድዮ ና መርከበይ የምቶወዳቸው 👍👍ልያቹ
ዋው ትግርኛ ንካዓቢ ዝቃለስ ዘሎ ጀግናጸ መርከብ ቦኒቷ ዕድመ ይሃብኻ መዓረይ ያበደ ዘፈን ነው እስኪ በመርከብ ና በቴድዮ ሞት like ፅፍዑኒ😘😘
Entay kebi ezi da tgrna ytfo alo
Amen ziyaday welela
Ezi dea entay kemabl yetfio alo ember
ዋውበጣምነዉየማሚያምረውበጣምየተመቸኝተዋኽዶብለኽበጅኽያማተብኸውፈጣሪይጠብቃችሁ
Love music Ethiopie from Guinée 🇬🇳🇬🇳🇬🇳❤️
We love you too! Our brother! Our blood! African unity is our only opportunity! 🖤🌍
ስታምሩ ፈጣሪ ይጠብቃቹሁ💚💛❤
ትግርኛቱ ባልቸልበትም ተመችቶኛል 👌
ንጉስ ትግርኛ ሂፖፕ ደርፊ መርከበይ ቀፅለልና ኣታ ወዲ ህዝቢ ✌😘😘😘 ቴድዮ የኢትዮ የሂፖፕ ሙዚቃ ጀማሪ ነህ 😘
ናብ ልብና ንመለስ Kitshin lbdaw Bushti
ምን አገባህ dengay ras menabak agebak gegema
😂😂😂😂 ezi dea xere tigryna enber
ሰላም ለኢትዮጵያ ይሁን ሁለት ወንድሞቻችን ለተዋህዶ ልጆች ነፍሳችሁን በአፀደ ገነት ያኑርልን አሜን ተዋህዶ ሆኖ መሞት መታደል ነው ተዋህዶን አትንኳት በተነካን ቁጥር እንጋብዛለን ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር አሜን እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ❤❤❤❤❤ዘፈን በዛ በጣም ሰላማችንም እንደ ዘፈን ይብዛልን😎😎
Amen🙏🙏🙏
ዛሬ መሠሽፋ ሂጀ 6 ቀይ በኋላ ወንድ ልጅ እደምወልድ ተነገር ደስታየ ደስታችሂ የሆነ በላይክ አጋጩኝ
እመበቴ ቅድስት ድንግል ማርያም በሰላም ትገላግልሽ
መውደዴን ወደድኩት wow good news i hope you ever best
@@meriraya4873 .ll
ገደተ
Like yeshetal enda
ኢትዮጵያ ለዘላለም አብረን ወደ ፊት መረከብዬ ቴዶ ሰወዳችሁ ቀጥሉበት አንለያይም ፍቅር ያሸንፍል እኔ በጎን አማራ በጎን ትግሬ ነኝ😍😍😍😍😍😍
ጥሩ ቅንብር የአብሮ መስራት ውጤት የሕዝብ አንድነት የሚያመጣ ስለሆነ ሌሎችም በዚህ ዓይነት ቅንብር ቢጫወቱ ጥሩ ነው።
እስኪ የዚህ ልጅ ስራ እሚመቸው 👍ትግርኛ እሚዘፍነው ይመቸኛል
መርከብ ይመቸኛል
ጂል
ሙዚቃው ሁሉ ነገሩ አንደኛ ነው በርቱልን 👌 ፈጣሪ ሀገራችንም ከዘረኝነት ከጥላቻ እርስ በራስ ከመበላላት አውጥቶ በፍቅር እንድህ ያጣምራት 🇪🇹 ❤❤
አሪፋ ስራ ነዉ አልልም ስሜን አላጠፋም ዘድሮ ጆሯችንን ተጫወታችሁበት ምድረ ወልጫማ
ቴዲ ዮ ቦኒቷ መርከብዬ ያበደ ነው. ሚካኤልን. ይመቻችሁ ያራዳ ጥጎች እንዲህ አብረን ፍታ ስንል ነው የሚያምርብን. የኔዎቹ መቼም አንለያይም
THIS VIDEO DESERVES MORE LIKE AND SHARE
THE CAMERA IS LITE AND THOSE LADIES, DAMN THEY ARE FIRE
ዋውው በጣም ነው ድስ እምትሉ ሁሌም እንደዚ ብሆነ ድስ ያላ ዝረኝነት እማይውድ ብቻ ላይ ይብለኝ (መርከበይ ሽኮር )ፍትውትውትው❤😘😘😘😘
nmqde
በጢሮስ 2:2🎉❤6 😅
ዋው ያበደ ነው እንደኔ በጣም የተመቻችሁ እስኪ ላይክ ግጩኝ
W
Sml
Hay selam yen mar
ሃሃሃሃ ችኳን እያየሁ ዘፈኑን አላዳመጥኩትም ፕ እንድህም አይነት ችክ አለ እንደ ቱ የጠበስኳቼው ችኮች አስጠሉኝ
😂😂😂😂
Kkkkkk
አይ ወድ ያያችሁት ሴት ሁሉ ያምራችኃል አየን አትሉ ክክክክክክክ
😂🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
Kkkkkkk koteti😛😛😛😛😛🤣🤣🤣🤣🤣
ይቺ ናት ኢትዬጵያ ይቺ ናት ሀገሬ🙋🏾♀️ እልልልልል ቸፕ 🙋🏾♀️ሀዝ ሀዝ 🙋🏾♀️አይዞኝ ወንድሞቼ 🙋🏾♀️ 💃
Omg I’m in love with beautiful song lol you all are amazing 🥰🙏♥️♥️♥️♥️♥️💐💐💐
አረቦችን መስላችሁ ተከስታችኋል be like 😉
የ video ጥራት ዋው ነው
ኢቶጲያውናትእደ
ዛሬ ክሊፑ ከመዳም ጋ ነው ፀዴ ነው ቀጮየ በጣም ነው የምትመቸኝ
እኮ
ቴዲዮ,መርከብ ...አንቦሶች ደስ ደስ የሚል ሙዚቃ ነው::ጉራጊኛም አብራቹ ብትሰሩ
no room for racism
love you from bahirdar ethiopia
Amazing collabo, this what we need from our politicians, preach unity.
I admir your comment.great comment .can music unite us.
I’m Oromoo i don’t understand tigregna language but ilove tigray people and our music
❤️💚❤️🤝❤️💛❤️
I am Ethiopian I like Tigrigna music
Anthony Love Anthony Love I’m Oromoo Ethiopia 🙌
ሀሀሀሀሀሀ
I'm from Ethiopia but ilove all people
U too
ውይ ቴግሬዎች ውስጤናቹ
I love u
ይህንን አመት ነጠላ ዜማ ሳይሆን ነጠላ እየለበሳችሁ ፀበል በመሄድ ተባበሩን እኔ በበኩሌ የዳዊት ፅጌን አልበም እየኮመኮምኩ ነዉ 😊
Kkkkkkkk eeunet new
እንዴ ታድያ አንቺ ነጠላ ልበሱ እያልሽ እራስሽ የዳዊትን ዘፈን እያዳመጥኩነው እልሽ
😂😂😂😂😂😂😂😂
አልሸሹም ዞር አሉ
@@sol1921 ክክክክክክክክክክክክክክክ እስኪ ንገሪልኝ
I like Ethiopian music am from Malawi
arif yemayreba sira new teddyo kante yhen etebkalew
gitim afer belaw yalachu esti like
ያበደ ነው ትግሬወች ውስጤ ናቸሁ ከወደ ጎንደርየ😍😘
ጥቁሩ ልጅ ዘፈኖቹ አይመቸኝም ነበር አሁንማ ያበደነው ለውጥማ አለ
ጎንደር ሁለተኝ ቤታችን ነች ለትግራይ ውድድድ ነው ምናርጋቹ
@@ራህዋይምሰበልኩእንድየ ezias endie gualey
መርከብ ወዲ መረባይ ደስ ክብል ዓይኒ ትግራይ💓💓💓💓ቴድዮ የመጀመራይ ያ እ/ያ ራፕ ቀፅልሉ ዉድድድ💓💓💓💓💋💋
Aythaswi lij michal ybehal kedemay
@@dhriwdketaloawet6161 tay aflitka iyu bzaiba rap werna
@@Mamiye_alemey_21 Amshi fugur tgreway nefat wedi Tor.
@@dhriwdketaloawet6161 anta lemani sekt fara
ዋው ገራሚ ነው ዘረኝነት ለማንም አይጠቅምም
Wowwww
Greetings from Texas..Eritrean here. God Bless You!
ትግርኛ ውስጤ ነው ግን አልችልም
Naslamdeshal mare
I love love beautiful music tigrigna 💚💛❤
Bewenet betam new yemtamrut
Endih new Ethiopiawnet.💚💚👌
አካወን ደህና መጣችሁ እስኪ ቴዲዬን የሚወድ በላይክ አሳዩኝ
أحب إثيوبيا وشعب إثيوبيا سوداني من قلب الجزيرة ابوقوته
ونعم فيك
ቴዲዮ እና መርከብ በጣም አሪፍ ስራ ነው መርከብዬ በጣም ነው እምወድክ እጠብቃለሁ ትግርኛ እና ኦሮምኛ ዘፈን እንደምትሰራ
ኣሪፍ ስራ ነው ግን ኣማራ ትግረ ሳንል ኣብረን የኣገራችን ችግር ኣንፍታ like ኣትርሱ
Semir smart 😁😁
@@emukiya7490 yaskal aydel
Semir smart ሲጀምር አማራ ትግሬ እሚባል ችግር የለም ዘፈኑም የኤርትራ ነው መልዕክቱን በደንብ ስሚው
@@ኢትዮጵያሙዚቃ like slamaregn new hahaha
I Love Ethiopia Music ኢትዮጵያ ሙዚቃ majamera saw mahon yikademal zere le gabare hulu ye adam yehewan lijochi nen kunkawu bileyagem hulachinem ke afer lay newu yerfatar manim ke manim aylegim
አንድ ላይ ስንሆን ነው እሚምርብን ❤
Wtgc
Rrtr
Best song👌እመብርሀን ሀገራችንን ሰላም ታርግልን 🙏🙏ሁላችንም በየ ሀይማኖታችን ለሀገራችን እንፀልይ🙏🙏😭
Hskdhjdhhd
ንፉዓት ጽቡቕ ስራሕ 😍
Greetings to the Ethiopian and Eritrean people, God witness that I love you, your brother from Sudan
We love you too! Our brother! Our blood! African unity is our only opportunity! 🖤🌍
We love u too our brothers and sisters!!! May God bring peace across the entire continent of Africa❤️✊🏾🙏🏾
ቴዲ ዮ በጣም ነው ምወደው የኔ ምርጥ ኣንደኛ ዘፈን ከዛ ቀጥሎ መርከብ ቦንትዋ የኔ ምርጥ ጅግና ነህ በጣም ምርጥ ዘፈን ነው ቀጥለዎት
ይዞችሁ ይህድ አዝማር ሁላ እናንተን እያዬ ነው ፀሎታችን ፈጣሪ ጋር አልደርስ ያለው
እስይይይይይይይ ፖ ኢትዮጵያዊነት እንዲ ነዉ ♥️♥️♥️😉
ዋው አሪፍ ሙዚቃ ነዉ ተመችቶኛል 👍❤😍 ላይክ
ዋው ብጣዕሚ ሓርፍ ስራሕ እዪ ብኒትዋ ቃንቃ ትግርኛ ንክዓቢ ብዙሕ ኣስተዋፅኦ እናገበርካ እንድካ ንሕና ንሕበን ንፈትየካ ብኒትዋ ኣታ ሓርፍ ኣዝማርኖ
በለው ነዚኣ እዩ ሃምቦፍ ክብልዎ ኔሮም😂
መርከበይ ቴዲዬ ይመቺኩም😘
ጎለቦይ ምሪጌታ ቶምቦክ ቶምቦክ ዝብል ሸለፍታ 😝😝😝
በመረከብ ፍቅረ ስንቶቻችን ነን የተወጋን ስወደውኮ😭😭😜😜 በተለይ ድምፁን😍😍😍ወዮ የልጂቷ መቀመጫ በስቱ ልቅና😭😭
ኧረ ያበደ ነው በጣአሚ ፅቡቅ ደርፊ ዋው
Enkuwan ethiopia 🇪🇹honkugni abo tegragna balwkim i proud of it ❤
ኡፍፍፍፍ ካስሬ በላይ ሰማሁት መሳጭ ሙዚቃ በርቱልን
ትግርኛ፣ዘፈን፣ስሰማአ፣እንባይ፣ነውሚመጣይ፣ግንቆንቆአ፣አላውቅም፣❤❤❤❤❤❤❤
ሴት ልጅ እናት ናት
ሴት ልጅ እህት ናት
ሴት ልጅ ላወቀው ሁሉ ነገር ናት
ሴትን ማገት ጀግንነት አደለም ስለዚህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ
ለህቶቻችን ያማል እናት እና አባቶች ሲያለቅሱ ማየት ያማል
Lk bleshal
አረ ሴቶችዬ አለባበሳችን እናስተካክል እባካቹ ራቁት መሄድ ለማን ጠቀመውና በተረፈ ቦትዎኒ ቴዲ ከዚ በላይ እጠብቃለው ጥሩ ስራ ነው
Wow betam new yemiyamrew!!! Teddy yo ❤❤👌👌👌wow!!! Teddy yo betam yemadenkh rapper neh!!!
Beautiful atmosphere, I love it !❤❤
ሁሌም አንድ ነን!‼
ምናለ እንደዛፋኞቹ አክቲቪስቶች ቦለቲከኞች ሃገር አጥፊዎች ልክ እንደዚህ ስለፍቅር ስለ አንድነት ስለሰላም ብትሰብኮ የት በደረስን ነበር አይ አለመታደል🤔
😏ወይኔ የልጅቷ ቻፐዋ😜🤔😳 ቆይ ምን እየበሉ ነው😏 የኔ የመዳም ሰራ አከሳኝ 😟😎በዛላይ አየሩ አይመች 😍ብቻ ዋናው ጤና 👍 ትግሪ ውሰጤ ነው👍 ሠላም ለሠው ዘረ በሙሉ
kkkkkkk
የአማራ እና ትግሬ ጥምረት ተአምር መፍጠር ይችላል። Love you guys !!
Good morning and thanks so much again this morning for a quick response
ዋው ቴድዪ ገዳይ ነህ የእውነት የመጀመሪ የኢትዮጵያ ሂፖፕ ሙዚቃ ፈር ገዳጅ
ቦኒታ ከመይ ዲና ንሕና ኤርትራውያን ንፈትወካ
Anfetwon ena
kemey diye zfetweka bel tedelika lokmax hasawi
😘
ኣነ ኣይፈትዎን'የ መኽንያቱ እዚ ደራፋይ ዘይኮነ ደፋራይ'ዩ👈😜
@@ናፐልዮኣድናቒቶማስኣልኣዛ አቱም ሓሳዳት ንስካትኩም ፍትኩሞ አይፍተኩሞ እንታይ ዲኩም ትምልኡሉ ኮይንኩም እዩ ቆናድፍ ሓማስየን ናይ ኢሳያስ ኮራኩር ፅርፊ ዳአ ናትኩም እንድያ ደነዛት
በጉጉት ሰጠብቃችሁ ነበር በጣም ምርጦ ሰራ ነው 🔥🔥🔥❤❤❤
በጣም ምርጥ ነው በቀን 10 ሳልሰማው አልውልም
ብጣዕሚ ፅቡቕ ስራሕ መርከበይ ግን ጋመ ዓድኻ ብባህላ ዝፀበቐት ገይርካ ጋመዬ ተትብል ክንደይ ምመቀረ ምዓኮረን ዝገለፃ ኣብዝኸድካዮ ኣይስኣናን
Beautiful Ethiopians! 👍👍🙏💚💛❤️🙏