I have seen lots of under age kids from Weliyta their own parents send them to another region to work hard labor farming they take money 💵 every year I ask them how much they get paid the family they take $10.000 birr every year so their own family abandon the kids sad
Selam Tenayestelge kedelala bet behunem Edmi Ayetayem? ketariw wenhelga new men ayente sew bethun new hetanlje ebet asegebthe Golete yemtebezebezew newrga!!
I don’t believe this story the kids didn’t lost I was in Ethiopia 🇪🇹 from u.s I went to Gurage region village there’s a lot of under age kids from Welita work in village there own family take money every year the kids they don’t even speak Gurage language but they work farming job it’s very sad their own parents renting their kids
ነገ በኔ ነው ቀጣሪዎቹ የራሳቸው ልጆች ነገ ምን እደሚገጥመቸው አያቁም እደዚ እፃናት ሲሰጣቸው ለም ወደ ሀግ አያመለክቱም በቻ እናትዋ እንኳን ደስ አለሽ የኔ ከርታታ
እድለኛ ናት እንኳን በህይወት አገኛችኆት የቀሩትንም ፈጣሪ ይርዳቸው
1000000000000000nuriy Zaire juma nawu masi sisi
አይ እናት ጭንቀትሽ ታየኝ ግን እንኳን በሰላም ተገኘችልሽ ይሄ ነገር እልባት ትኩረት ያስፈልገዋል ኡኡኡኡኡኡኡ
እንኳን በሰላም ተገኘች።
መደፈርም የሚደርሰው በእንደዚህ አይነት ሁኔታ ነው 😭
እውነት ነው ስለሕፃናት ሕይወት ይታስብበት እላለሁ ለኢትዮጵያ ሕዝብ በሙሉ ?
አላህ ይጠብቅን ያረብ🎉
የቀጠሩትም ማሰር ነው እድሜ መታየት አለበት 18 አመት በታች የቀጠረም ያስቀጠረ መታሰር አለበት።
አይ እምየ ኢትዮጵያ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ስለ ተባበርክ ተባረክ 😭ዉስጤ አሁን ሳላም ሆኑዋል
❤አልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤
ልጅ በጣም ጎበዝ ነው የእውነት በጣም በጣም
አደስ አባ ሙሉውንየደቡብ ሕፃናት ሚዛን ይዘው መንደሩን ሁሉ ሞልተዎውት የለም ምነው ጋዜጠኞቸ እየተዘዋወሩ ቢጠይቁ ምናለ አኛ ስንጠይቃቸው በቂ መልስ አይሰጡንም
በትክክል በተለይ ከ6 አመት ጀምሮ ያሉ ህፃናት የደቡብ ልጆች
አረ የመንግስት ያለህ ይሄ ነገር ወዴት ወዴት እያመራ ነው ልጆች ተሰረቁ ተገደሉ መስማት የሚያበቃው 😢😢
ኢትዮጵያ ውስጥ እኮ ነው ኢትዮጵያ ውስጥ መንግስት የለም እግዚአብሔር ይጠብቅልህ እህት ወንድሞቻችን እና ቤተስብ ልጅች በደንብ መጠብቅ አለባቸው
ጀግና ነው ልጁ በርታ ኣባቴ
በመጨረሻው ዘመን መደፈር መታገት በዛ በዛላይ በህፃናት ላይ በእኛ በደል በጥፋታች በልጆች ላይ ግፍ በደል የሚደርሰባቸው ፈጣሪን አሰቀይመነው ነው ማረን ይቅር በለን
የሰው ልጅ ጭካኔ በጣም ያስራል ወዴት እየሄድን ነው በህይወት መገኘቷ በራሱ ትልቅ ታምር ነው
የናትየዎን ስም አያቅም እዴ 👌 እንኮን ተገኘሽ ማማዬ 👌
ኢትዮጵያ ውስጥ ግን ሴት መሆን ፈተና ነው😢😢
አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር አለ ከአንቺ ጋር ነው በርቺ
በጣምጂ ጉድ ስቱን ሰማን
እንኳን ደስ አላችሁ ፈላጊዋ ልጅ በየዋህን በቅን ልቦና ሊፈልግ ስለተነሳ እግዚአብሔርም ረዳው❤
እድለኛ ናት ሰራተኛ መሆኗ ገድለዉ አልጣሏትም ፈጣሪዋን ታመስግን
Thankyou for real information Mesi
Sad story! Glad she’s found.
I have seen lots of under age kids from Weliyta their own parents send them to another region to work hard labor farming they take money 💵 every year I ask them how much they get paid the family they take $10.000 birr every year so their own family abandon the kids sad
አቤት ፈጣሪ ሆይ መተዛዘንን ስጠን ኢትዮጵያ ለኢትዮጵያ ጭካኔያች ገደብ አጣ ምን ይሻላል😢😢
አላህ ማሂርንም ከቤተሰብ ጋር ደብልቀዉ
ደቡቦች እባካችሁ እጂ ለእጂ ተያይዛችሁ ራሳችሁን አስከብሩ ይህ ስርአት ዘራችሁን ለማጥፋት እና ወደ እራሱ ለመጠቅለል ከቀን ወደ ቀን በአንድም በሌላም እያለቃችሁ ነዉ እባካችሁ እባካችሁ አንድ ሁኑ እና ራሳችሁን አትርፋ!!!
ሠውዬው በየትኛውም ምንገድ መቀጣት አለበት ሌላው ይቅር ከወላጆቿ ጋር ግንኙነት አቀማ ከሡ ቤት መቀመጧ ቤተሠብ እየተጨነቀ እንደሆነ ጠንቆቆ ያውቃን ሥለዚህ ወንጀለኛ ነው
ህፃናት ልጆች ሚዛን ይዘው ይሰራሉ፣ቆሎ ፣ሶፍት ይሸጣሉ ወላጆች እራሳቸውም ያሰራሉ ፓሊስ ለምን ዝም ይላል? እግዚአብሔር ይመስገን እንኩዋን በሰላም ተገኝች
Egzyabeher yemsgen enkoan tegegesh ❤❤
😭😭ሳላም በትሰቦች ዲቦራ እናት ነኝ በጣም ነው ደስ ያለይን ምንም ማላት አልቺልም ፈጣሪ ይመስገን በጣም አምሰግናለሁ ማትዬ
የ12 አመት ልጅ በሠራተኝነት መቅጠር ወንጀል ነው ግፍም ነው
Getta,yibarikachu,❤❤❤❤
አረ.አለሀ.አመሰግኑ.በሰለም.ሰለገኘቹ
መሲየ 🙋♀️
ዋጋቸው አይቀመስም መስዬ ደውላቸው ነበር ምኞት ብቻ ሆኜ ቀረሁ ።ፀሎት አድርጊልኝ።
በቃ ልጂወቺ በስላም ተጫውትው ማደግ አልቻሉም አገራቺን ጉድ ነው
አራ እኔ ግራ ገባ እህቴ ጠፋች 😭😭😭😭😭ዎደት ልህደ
አብሽሪ
በዚህ ርእስ ዙሪያ ጠንካራና ተደጋጋሚ ፕሮግራም ተሰርቶ ቀጣሪችንና ደላሎችን በከፍተኛ ወንጀል ተጠያቂ ሆነው ህብረተሰቡ ቢማርበትና ቢነቃ መልካም ነው።
Enkuan be hewot tegenu 😢😢😢seyid yemebalew liju ketefa 1 amet alifotal egzeyabher yirdaw ena behewot lijun yasayew 😢😢😢😢
አልሀምዱሊላህ
አቤት እረ ማረን ምን ጉድነው
Eeeeeeee❤☝️🇪🇹☝️🤲
መሢ ገርጂ ከሳንሻይ ጀርባ ባሉ መንደሮች ከደቡብ የመጡ ሕጻናት ብዙዎቹ አማርኛ አይችሉም ቀኑን ሙሉ ምግብ ሲላምኑ ይውላሉ ራበን h ማለት እጃቸውን ወደ አፋቸው ያሳዩናል እድሜያቸው ከ 5-13 ዓመት ይሆናል ቀን ቀን ሲዞሩ 3 ወይም 4 ሆነው ነው። እባካችሁን ይሄን ጕዳይ የሚመለከታችሁ የማህበረሰብ ክፍሎች ተከታትሎቸው። ችግር ከመፈጠሩ በፊት ።
በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን በዚህ ስዓት በህይወት መገናኝት ትልቅ ነገር ነው ቤተሰቦቿ እድለኞች ናቸው አቤቱ አምላኬ ሰላምን ላክልን😢😢😢
አሜን አሜን አሜን የሕፃናት አምላክ ይቅርም በለን ስለበደላችን!!!
ሸገር ኢንፎ
ያበላል የወሬ ገንፎ😂
ይላል አንድ ጓደኛዬ እና መስዬ ስትጨርሺ ሁሌም ትዝ እያለኝ ብቻዬን እስቃለሁ
ህፃናትን ከቤተሰብ እየነጠላቹ የምታሰቃዩ ሰዎች ግን እግዚአብሔር አምላክ ፍርዱን ይስጣቹ
ብድር በቤታቹ ይግባ እግዚኦ መኅረነ ክርስቶስ እስቲ አስቡት የወላጅን ጭንቀት በስላሴ ስም ማስተዋሉን ያድለን
ሁለቱስ ልጆች ወዴት ሄዱ የተገኘችው ልጅ ትጠየቅ
ቀጣሪዎቹም መያዝ ኣለባቸው ከ18 በታች ለምን ይቀጥራሉ ለምን ጉልበታቸውን ይበዘብዛሉ
እንኳን እግዚአብሔር ረዳችሁ
Hi mesrt
ጠፍተው የሚሄዱትን ህፃናት ደላላ ካልተቀበለና ካላስቀጠራቸው ጎዳና መውጣታቸው አይሆንም ወይ ።ፖሊስ ብዙ ጊዜ ትኩረት አይሠጣቸውም።
ከደቡብ የመጡ ሁለት ህፃናት በትክክል ከየት እንደሆኑ ባላቅም ወደ ሀረር ሰው ይዟቸው የመጡ እና ከነሱ ጋር በተያያዘ ባልና ሚስት በመጋጨታቸው ከቤቲ በለሊት አውጥቶ የጣላቸው መሆኑ የሚናገሩ ልጆች ከ9(10)ወር በፊት ሐረሪ ቀበሌ 19 የሚኖሩ ሌሎች የደቡብ ክልል ተወላጆች ጋር በሰራተኝነት እየሰሩ እንዳሉ አቃለው
በፈጣር ስም እባካቹ ስለነዝህ ልጆች ለፓሊስ አሳውቁላቸው ?
1
😢😢😢😢😢
Delalaw yiteyek
ከደቡብ ህፃናትን እያመጡ የሚያስቀጥሩ ወንጀለፎች ላይ እርምጃ ሊወሠድባቸው ይገባል።
ለምን ለጋ ልጆችን በሠራተኛ የሚቀጥሩ ሠዎች በህግ አይጠየቁም በቀጥታ ከወላጆቻቸው እንደአደራ ካልተሠጡ በሥተቀር በህግ መጠቅ አለባቸው የህግ መላላት ነው የዚህ ሁሉ ችግር ነው
🎉❤🎉❤🎉❤😢😢❤🎉❤🎉😢
ማስታወቂያ ብቻ ሆነ ሚዲያሸ መሲ
Messy is it tru but Azeb worku?
Selam Tenayestelge kedelala bet behunem Edmi Ayetayem? ketariw wenhelga new men ayente sew bethun new hetanlje ebet asegebthe Golete yemtebezebezew newrga!!
ህም የአዲስ አበባ ሴቶችና ህጻናት ብላችሁ የተሰማራችሁ ሰወች ስራችሁ ምንድን ነዉ ስንት ህጻናቶች ሲጠፋ ሲገደሉ ድምጻችሁን ሰምተን አናቅም ድርጂታችሁ ወይም ስብስባችሁ ለይስሙላ ነዉ እንዴ ወይስ እየመረጣችሁ በድብቅ ነዉ የምትፈልጉትን የምትታደጉት?? አንድ ሰዉ አላማዉን ስራዉን በግልጽ ካልሰራና በተግባር ካላሳየ ምንድን ነዉ አላማዉ ከንቱወች ቲሽ!!
ምን ታካብዳለህ ደቡብ ልጆች የ4 አመት ልጆች አይደለ እንዴ መንገድ ላይ ሲቀዋለሉ የሚውሉት እሷ ደውም እድለኛ ነች ጥሩ ሰው ከልጆቻቸው ጋር አብረው በሰላም ካኖሯት
እኔ የሚገመኝ የትኛውም ሚዲያ ላይ የሚቀርቡው ማስታወቂያ የመኖሪያ ቤት ሺያጭ ነው። ለመሆኑ እነኝህን የመኖሪያ ቤት ሻጭ ካምፖኒዎች ቤቶቹን የሚስሩት ከደሃ ነዎሪዎች ላይ ከተወስደው መሬት ላይ ነው? በእኔ ግምት 95% ኢትዮጵያ ውስጥ የሚኖር ዜጋ እነኝህን ቤቶች መግዛት አይችልም ፤ ለመሆኑ ማ ነው የሚገዛው? ወይስ አገሬ ለመኖር አልቻልኩም ብሎ የተስደደው ኢትዮጵያዊ?
Eraso ketarew Police metekom neberebet mekenyatum endet heten lje ebetu lesere yasegebal lejetu eraso Mogezit tefelgelach weekend Ethiopia!
አዲስ አበባ ትንንሽ ልጆች መቅጠር የተለመደ ነዉ ቀጣሪዉ ምን ያድርግ ብለሀ ነዉ ከደላላ ቤት አይደል እንዴ ያገኛት ??? አባብላ ያመጣቻቸዉን ነዉ እንጂ መጠየቅ! እንኳንም ከቤተሰቦቿ ተገናኘች ለማንኛዉም!!
እንዴት 12 አመት ልጅ ሰራተኛ ብሎ ይቀጥራል???
ወይ አሁ ን ስ ?
መስ ሁሉም አድንቅሽ ነኝ ነገር ግን? ጅግና የሀገር ኩራት የሆኑትን ፕ /ር በየነ ጴጥሮስ ዜና እርፍት ሳሠር ዝም አልሽ አግዚአብሔር ለኢትዮጵያ በሙሉ መጽናንትን እንድሰጠን እመንኛልሁ 💔💔💔💔😭😭😭
Le ethiopia min seralat?
ንደኛነኝ
I don’t believe this story the kids didn’t lost I was in Ethiopia 🇪🇹 from u.s I went to Gurage region village there’s a lot of under age kids from Welita work in village there own family take money every year the kids they don’t even speak Gurage language but they work farming job it’s very sad their own parents renting their kids
Eraso ketarew Police metekom neberebet mekenyatum endet heten lje ebetu lesere yasegebal lejetu eraso Mogezit tefelgelach weekend Ethiopia!