የወልድ ልጅነት ከመች ጀምሮ?Aby Vs Sami(Apostolic)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 7

  • @user-vh6ig3vb
    @user-vh6ig3vb 2 місяці тому

    የወልድ ልጅነት ዘላለማዊ ነዉ
    “ወደ ሰማይ የወጣ የወረደስ ማን ነው? ነፋስንስ በእጁ የጨበጠ ማን ነው? ውኃንስ በልብሱ የቋጠረ ማን ነው? የምድርን ዳርቻ ሁሉ ያጸና ማን ነው? ይህን ታውቅ እንደ ሆንህ፥ ስሙ ማን የልጁስ ስም ማን ነው?”
    - ምሳሌ 30፥4
    ዕብራውያን 1
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ⁸ ስለ ልጁ ግን፦ አምላክ ሆይ፥ ዙፋንህ እስከ ዘላለም ድረስ ይኖራል፤ የመንግሥትህ በትር የቅንነት በትር ነው።
    ⁹ ጽድቅን ወደድህ ዓመፅንም ጠላህ፤ ስለዚህ እግዚአብሔር አምላክህ ከጓደኞችህ ይልቅ በደስታ ዘይት ቀባህ ይላል።
    ¹⁰ ደግሞ፦ ጌታ ሆይ፥ አንተ ከጥንት ምድርን መሠረትህ፥ ሰማዮችም የእጆችህ ሥራ ናቸው፤
    ¹¹ እነርሱም ይጠፋሉ አንተ ግን ጸንተህ ትኖራለህ፤ ሁሉም እንደ ልብስ ያረጃሉ፥
    ¹² እንደ መጎናጸፊያም ትጠቀልላቸዋለህ ይለወጡማል፤ አንተ ግን አንተ ነህ፥ ዓመቶችህም ከቶ አያልቁም ይላል።

  • @lalibirre
    @lalibirre 2 місяці тому +1

    ኣይ ስላሴ አማንያን ምነው ኖራችሁ ብትሞቱ?

  • @mesibancha2804
    @mesibancha2804 2 місяці тому

    ስንት አይነት ስላሴ አማኝ አለ 🤔ኢየሱስ ሰራተኛ ነው አላለኝም 🤔🤔🤔ይቅር ይበለው

    • @mulugetahiruy6307
      @mulugetahiruy6307 2 місяці тому

      ይህ የስላሴ አማኝ አይደለም የጂሆቫ ምስክር አማኝ ነው።

  • @mulugetahiruy6307
    @mulugetahiruy6307 2 місяці тому

    ሙሴም አምላክ ቢባልም, ሴጣንም አምላክ ቢባልም የክርስቶስ አምላክነት ግን የተለየ ነው። ክርስቶስ እውነተኛ አምላክ መባሉ እርሱ አብ መሆኑን በደንብ አድርጎ ገላጭ ነው። ለዚህም ማረጋገጫ በዩሐንስ 17: 3 ላይ ስናይ እውነተኛ አምላክ የተባለው አብ ብቻ መሆኑን ነው። ሌሎች አምላክ ቢባሉም እውነተኛ አልተባሉም እውነተኛ አምላክ ብቻ የሆንክ ከተባለ አብ ብቻ ነው። ስለዚህም ''ብቻ'' የሚለው ቃል አንድ እውነተኛ የሚባል አምላክ ብቻ እንዳለ ገላጭ ነው።
    ስለዚህም ክርስቶስ በዩሐንስ 5:20 ላይ ''እውነተኛ አምላክ እና የዘላለም አባት ተብሎአል'' ይህ ማለት ክርስቶስ እራሱ በሥጋ የተገለጠው አብ መሆኑን በደንብ ገላጭ ነው።

    • @user-vh6ig3vb
      @user-vh6ig3vb 2 місяці тому

      አቤት ዉሸት
      1ኛዮሐ5÷20
      ላይ ልጁ ነዉ እርሱም እዉነተኛ አምላክና የዘላለም ሕይወት ነዉ
      ምለዉ እንጂ አብ ነዉ አይልም

  • @eyuel5566-lf5tq
    @eyuel5566-lf5tq 2 місяці тому

    You should let him finish the conversation-I think he's Unitarian. They don't believe in the Trinity and view God as one. They believe Jesus is fully human, not divine, and while they share some similarities with Muslims, they don't consider Jesus a prophet. Instead, they see him as a servant through whom God worked to create and save the world, granting him authority.