አርቲስት ሃሊማ በሞያ አጋሮቿ ተሸኘች! ሁለተኛ እንደተወለድኩ ነው ምቆጥረው! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 1,4 тис.

  • @userenter2635
    @userenter2635 Рік тому +348

    አርቲስቶች አሁን ገና አማረባችሁ ሰው ሲሞት የአበባ ጉንጉን መቃብር ላይ ከማስቀመጥ እንዲህ በቁማችሁ ስትተባበሩ ነው ደስ የሚለው ሀሊማየ እግዚአብሔር ይማርሺ🙏የኔፍልቅልቅ

    • @anaa8174
      @anaa8174 Рік тому +8

      በትክክል ማሬ የባባ ጓደኞችም ለህዝብ ተናግረው ቢሆን ጥሩ ነበር

    • @meazahailemariam6813
      @meazahailemariam6813 Рік тому +5

      እንኮን እግዚአቡሔር ማረሽ🙏🏽ስንቱ ሆስፔታል በ እግሩ ገቡቶ ሳይመለስ ቀርቶሎ እድለኛ ነሽ!!! ሆስፔታሉም ገዘቡ ሳታሲዙ አትታከሙም፣ ማለት ትታችሁ ደሃዉኑም እርዱ።

    • @anaa8174
      @anaa8174 Рік тому

      @@meazahailemariam6813 በትክክል ማር

    • @ኢትዮጵያየእኝናት
      @ኢትዮጵያየእኝናት Рік тому +1

      😏እሱ ብቻ ሀኪሞችም በ ነጽ ሌላ ድሐ እናት ውይም እጽን ቢውን ሀኪሙም ሆስፒታሉም ዞር ብለው አያዩም ነበር 😏😏ምጅምርያ ትኪት ከዛም ሕክምና ውይም ሞት አለቀ 😏😏ኢትዮጵያ ስው ውረታም ሀገር ለ ሀብታም እንጂ ለ ድሐ የ ማይሮጥባት 😔😔ስንቱን ዓይን በ 2 እግር ግብተው የ ሞቱ የ እጽናቶችንስ 😏😏በ ግፈ የተበላሽ

    • @bethelehem4989
      @bethelehem4989 Рік тому +2

      እውነት ነው መረዳዳት እንዲህ ነው በዶንኪ ቱዩብ አንድነታችሁን አሳይታችሁን ነበር አሁን ደግሞ በፍልቅልቆ ሃሊማዬ አሳይታችሁል በዚሁ ቀጥሉ በርቱ አርቲስት ማለት ለኢትዮጵያ ሁሉነገር ናችሁ በርቱ እግዚአብሔር ይርዳቹ 🙏🏼💚💛❤️

  • @rebeccamekonnen6331
    @rebeccamekonnen6331 Рік тому +28

    " ሃጥያትሽን ይቅር የሚል ደዌሽንም የሚፈውስ " እንደሚል መ/ቅዱስ እንደ ቃሉ እግዚአብሔር ስለፈወሰሽ ክብር እና ምስጋና ለእርሱ ይሁን!!!

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 Рік тому +84

    ሃሊማዬ ለዚህ ያበቃሽ አምላክ ይመስገን 🙏🏽 አሁንም ጨርሶ ይማርሽ::🙏🏽❤️💐🇪🇹

  • @hayati1840
    @hayati1840 Рік тому +64

    ወደ አላህ ተመለሺ አሁንም ዕድል አለሽ ☝️

    • @ሰአሊለነማርያምእምነ
      @ሰአሊለነማርያምእምነ Рік тому +3

      ቲሽ ንፁህ ልብ አላት ፈጣሪ ያንን ነው የሚፈልገው

    • @hayati1840
      @hayati1840 Рік тому +6

      @@ሰአሊለነማርያምእምነ አይመለከትሺም አንቺና መሰሎቺስ አስተሳሰብ ነዉ ሰዉን ገደል የምያስገባዉ

    • @ሰአሊለነማርያምእምነ
      @ሰአሊለነማርያምእምነ Рік тому +3

      @@hayati1840 ያንቺ አስተሳሰብ ከተሻለ ለምን ከገደል አላወጣም የግል ህይወት ወስጥ ገብተሽ አትፈትፍቺ የሚጠቅማትንና የሚጎዳትን ታውቃለች ህፃን አይደለችም

    • @Selina-rl6to
      @Selina-rl6to Рік тому +2

      @@ሰአሊለነማርያምእምነ አንቺ ምን አገባሽ እሳ የተናገረችው ስለሙስሊም እህቷ ምን አገባሽ

    • @hayati1840
      @hayati1840 Рік тому

      @@Selina-rl6to እኮ የርጎዝንብ በይልኝ 🤣🤭

  • @susulove2688
    @susulove2688 Рік тому +389

    የአሏህ ይችን ልጅ አፊዋን መልሰክላት ቁርአን የምትቀራ አንተን የምታመሰግንህ አድርጋት ያረብ

    • @maertizelalem8799
      @maertizelalem8799 Рік тому +1

      አሜንንን

    • @aminamohammed3808
      @aminamohammed3808 Рік тому +29

      እኔ ግን ሳያት አልሀምዱሊላህ ስትል ሰምቻት አላቅም ሁል ጊዜ ፈጣሪ ይመስገን አላህ ሂዳያ ይስጣት አሁን እራሱ አልሀምዱሊላህ አትልም አህመድ ድቢ ዘፋኝ ቢሆንም አልሀምዱሊላህ ይላላል አያፍርም የዚች የተለች ናት አላህ ህዲያ ይስጣት

    • @marthamamo7875
      @marthamamo7875 Рік тому +6

      ​@@aminamohammed3808 yesan beshta lante yeseteh seyetan

    • @marthamamo7875
      @marthamamo7875 Рік тому +3

      ​@@aminamohammed3808 Ante man honh new yesan hateyate yemtaweraw

    • @marthamamo7875
      @marthamamo7875 Рік тому

      ​@@aminamohammed3808 ?

  • @zaharamohammad2790
    @zaharamohammad2790 Рік тому +138

    እስኪ በየሀይማናኖታችሁ ጤና ስለሰጠን እናመስግን ፈጣሪችንን እኔ አልሀምዲሊላህ ጤናየን ስለሰጠኸኝ

  • @maeritube21
    @maeritube21 Рік тому +83

    ሃሊማየ የኔ ፍልቅልቅ ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሽ 🙏🙏🙏

  • @fatuma241
    @fatuma241 Рік тому +10

    እህቴ ሀሊማ መጀመሪያ አላህ ስለማረሽ አልሀምዱሊላህ ይህን ግዜሽን ለእስቲክፋር አድርጊው እኔም እንዳንቺ በጂቢኤስ ወይም በነርቪ ህመም ተይዜ አይሲዩ ለ14 ቀን ተኝቼ አላህ ምሮኛል ዛሬ ላይ አላህን በምን አይነት መልኩ እንደምገዛው ግራ ገብቶኛል አላህ ከእንደዚህ አይነት ህመም ሁሉንም አላህ ይጠብቅ ያየ ያቀዋልና ስለዚህ ይህንን ለዋለልሽ አላህ በቂርአት በስጁድ በዚክር በስቲክፋር የቀረውን ሀያትሽን ብታሳልፊው እህቴ

  • @kamiletube3956
    @kamiletube3956 Рік тому +126

    አረ አላህየ ይችን ልጅ የአረብ ወዴ እራሳ መልሳት ያረብ አፊያዋንም ስጣት🤲

  • @yusriyenatelij
    @yusriyenatelij Рік тому +12

    አላሂዬ አፊያ አርጋት የተውበት ጊዜዋንም ቅርብ አድርግላት 🤲🤲

  • @bety6386
    @bety6386 Рік тому +82

    የኔ ፍልቅልቅ እምብርሃን ሙሉጤናሽን ትመልስልሽ

  • @bintahmed6655
    @bintahmed6655 Рік тому +20

    ጌታዬ ሆን አጥፊና ተሳሳች ባሪያዎችህ ነንና አደራህን መጨረሻችንን አሳምርልን
    አላህ ምሯት የተውበት ጊዜ ይስጣት ያረብ 😔🤲🤲🤲🤲

  • @alnajjaralnajjarr5923
    @alnajjaralnajjarr5923 Рік тому +58

    አላህ አፊያ ያድርግሽ ወደሳቅሽ ለመመለስ ያብቃሽ የታመመ ሁሉ አላህ ምህረቱን ይላክላቸው

  • @reyuyenu340
    @reyuyenu340 Рік тому +13

    ኢላህ አፊያዋን መልሰህ በሂጃብ በኒቃብ ካእባ ላይ ለበይክ አላሁማ ለበይክ እያለች እንድታመሰግንህ ተዉባ እንድታደርግ እድሉን ሰጣት አንተ እጅግበጣም አዛኝ እጅግ በጣም ሩህሩህ ነህና😢😢😢😢😢

  • @rabiaseid2385
    @rabiaseid2385 Рік тому +250

    ጨርሶ አፈያሸን ይመልሰልሸ
    አላህ ሆይ እህታችንን በሒጃብ የምናይባትን ለተፈጠርችበት አላማ የምታሰተውልበት ግዜ ቅርብ አርግላት🤲

    • @tube-kg2ss
      @tube-kg2ss Рік тому +7

      Behijabna menetela teshefnew hager yemiyafersut halima melkam set nat hijab alemelbeswa melkamnetuwan fetarin mefratwan aykensewum

    • @tigistmamo7604
      @tigistmamo7604 Рік тому +11

      የራሳችንን ሳናውቅ ስለሌላው ባናወራ አላህ ልብና ጥሩ ስራሽን የሚያየው ምን ያህል የሰው ፍቅር እንዳላትና እንደማራት ማየት በቂ

    • @marthamamo7875
      @marthamamo7875 Рік тому +1

      ​@@tube-kg2ss Egziabhare yesetesh yene enate thank u teru melese new yemeleshew

    • @mekltalelegnmeki-lo4qr
      @mekltalelegnmeki-lo4qr Рік тому +15

      ሂጃብ በለበሰ በተሸፋፈነ አይደለም ተሸፋፍነው ዘረኛ ሀገር አጥፊ ሽብርተኛ ሙስሊሞች አሉ እሷ ግን ንፁህ ልብ አላትብ

    • @كونفيكون-م1ل
      @كونفيكون-م1ل Рік тому +21

      ​@@tigistmamo7604 ክርስቲያን ወገኖቻችን እባካችሁ አላህ ሂድያ ይስጥሽ ለፈጣሪሽ ተገዢ ያድርግሽ ብለን ዱአ ስናደርግ ምክር ስንለግስ እናተ ሊያማችሁ ሊከፋችሁ አይገባም ይሄን የማይወደው ሰይጣን ብቻ ነው በተደጋጋሚ ስትቃውሙ አያለሁ ግርም ነው የሚለኝ ወላሂ

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt Рік тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ፈጣሪ ብቻሽን ቆመሽ ያሳየን አይዞሽ❤😊

  • @strong1220
    @strong1220 Рік тому +68

    ህይወት እንደዚህ ነች ሊያስተምርሽ ነው እግዚአብሔር አይዞሽ

    • @tigistmamo7604
      @tigistmamo7604 Рік тому +11

      እግዚአብሔር ሰውን በበሽታ አይፈትንም ወይንም አያስተምርም ያድናል እንጂ አጉል ፃድቅ አንሁን

    • @bezaadinew2704
      @bezaadinew2704 Рік тому +1

      እግዚአብሄር ጨርሶ ይማርሽ

    • @genetn366
      @genetn366 Рік тому +2

      Dedeb

    • @classicphone5908
      @classicphone5908 Рік тому +2

      የኔ ፍልቅልቅ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ አይዞሽ

    • @classicphone5908
      @classicphone5908 Рік тому +1

      የኔ ፍልቅልቅ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ አይዞሽ

  • @የቅዱስገብርኤልልጅነ-ሸ1መ

    እግዚኣብሄር ይማርሽ እመብርሃን በምህረት እጅዋን ትዳብስሽ😥

  • @HasnaHasna-nr2vi
    @HasnaHasna-nr2vi Рік тому +94

    አላህ አፍያ ያርግሽ እኛም ከእንደዚህ ዓይነት ነገር ይጠብቀን

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 Рік тому +18

    በመጀመሪያ ክብሩን እግዚአብሔር ይውስድ ጨርሶ ይማራትና ቆማ ለመሄድ ያብቃት🙏🏾 ሌላው የሆስፒታሉ ባለቤቶችም ሊመስገኑ ይገባል , የአርቲስቶች ህብረት ደስ ይላል

  • @selinaendale5803
    @selinaendale5803 Рік тому +24

    እግዚአብሔር ይማራት🙏

  • @fasikamesfun7232
    @fasikamesfun7232 Рік тому +8

    ኪዳነምህረት ኣደይ በዳዋ ትዳህሲስኪ ኣብዚሑ ይምሓርኪ መድሃኔኣለም ኣቦይ እግዚኣብሄር ትሪኣስኪ እዩ ኣጆኺ ዝሓፍተይ ኣብዚሑ ይምሓርኪ መድሃኔኣለም ኣቦይ ትንሳኤኡ ተንሲእኪ የሪኤኒ መዓረየ🙏🏾☝🏾🤲🏾💠💐💐💐💐🕊️💓💓💓💓💓✋🏾🇪🇷

  • @zinatkamal9881
    @zinatkamal9881 Рік тому +4

    አላህ ሙሉ አፊያሽን ይመልስልሽ ወድ አላህ ተፀፅተሽ የምትመለሽበት ሰበብ ያርግልሽ ያንችንም የእኛንም አላህ ኸቲማችንን ያሳምርልን ያረብ

  • @fantaagede6865
    @fantaagede6865 Рік тому +2

    አይዞሽ ሀሊማየ እግዜር ምሀሪ ነው ይምርሻል እንዳድሮሽ መድረክ ላይ ወጥተሽ ያን ስርክርክ ድምፅሽን ለመስማት ያብቃን ያብቃሽ 💕💕💕💕👋👋👋👋💕👋💕👋💕

  • @LEYLA_SHEMSEDIN
    @LEYLA_SHEMSEDIN Рік тому +10

    ያአላህ ያረብ ቀጣዩ ጊዜሽ የተውባ ይሁን።

  • @elleniafework9926
    @elleniafework9926 Рік тому +1

    የህክምና ባለሙያዎቹ በአጠቃላይ የሆስፒታሉ ሰራተኞች ከፈጣሪ በታች ስለረዳችኋች ክብር ይግፕባችኋል።

  • @መሲቲቲዩብ
    @መሲቲቲዩብ Рік тому +5

    የኢትዮጵያ ተዋቂ ሰወች አሁን ነብስ እያወቃችሁ ነዉ እደዚህ ተባበሩ

  • @bauyshkinid6612
    @bauyshkinid6612 Рік тому +4

    አሊማዬ ሥወድሽ የድግል ማርያም ልጂ ጨርሦ ይማር በደንብ ተሽሎሽ ቁመሽ ፈጣሪሽን እደምታመሠግኝ ምኞቴ ነው አይዞሽ

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 Рік тому +8

    ለእግዚአብሄር ታላቅ ምስጋና ይገባዋል ሐሊማዬየሳቅ አምባ ሳቅሽ አይጠገብም ከዚህ በበለጠ ተሽሎሽ ደግሞ እንደምናይሽ ደሞ ይሁን 🙏🙏🙏🥰

  • @haileyesusgeremew2340
    @haileyesusgeremew2340 Рік тому +1

    Egziabher yimaresh yene ehit Egziabher kanchi gar yihun!!!

  • @aliami3143
    @aliami3143 Рік тому +12

    እህቴ አላህ ሙሉ ለሙሉ ይመልስልሺ ጤናሺን

  • @bethelehem4989
    @bethelehem4989 Рік тому +2

    የኔ ፍልቅልቅ እንኳን ለዚህ አበቃሽ የኔ ቆንጆ እስከመጨረሻው ድነሽልን እግዚአብሔር አምላክ ያሳየን 🙏🏼🙌😍🥰😘

  • @bubububu9282
    @bubububu9282 Рік тому +14

    May God be with you my dear
    I wish you quick recover 💞

  • @halimab609
    @halimab609 Рік тому +2

    ወይ ጉድ ይሄ ሁሉ ሰው ምንአይነት ሰው ብትሆን ነው የዋህነቷ በጠያቂዎች ብዛት ይናገራል።
    አላህ ጨርሶ ይማርሽ ሀቢቢቲ።
    አላህ ይህንን ፈተና ካለሽበት አላህ ከማይወድበት መንገድ በተውበት የምትመለሺበት ያድርግልሽ።
    ይህ ትምህርት ላንቺ ምርጥ አጋጣሚ ነው አመስግነሽ አላህን በሚያስደስት መንገድ ላይ የምናይሽ ያድርግሽ ።

  • @woineshetamare9336
    @woineshetamare9336 Рік тому +8

    ሀሊማዬ እግዚአብሔር ይማርሽ እባክሽ እንቺ ሳቅ ነው የተስጠሽ ፈጣሪሽን እያመሰገንሽ ሳቅሽ አይጥፋ

  • @tekabechademasu7962
    @tekabechademasu7962 Рік тому +2

    እ/ር ካንቺ ጋር ይሁን የምረትእጅን ይዘርጋልሽ❤❤❤❤

  • @neimanurya7377
    @neimanurya7377 Рік тому +12

    አላህ አፊያ አረገሽ ደስ ይላል አሁን ደግሞ ወደ ፈጠረሽ አምላክአላህ ምህረትን ጠይቀሽ ተመለሺ ተውበት አርጊ

  • @nuzafro4703
    @nuzafro4703 Рік тому +1

    በእውነት ሁሌ የምለው ነገር ነበር፡፡ ሰው በቁሙ ሰው እንደሚወደው ቢያውቅ ምን አለበት እል ነበር፡፡ ሐሊማ በጣም እድለኛ ሰው ነች፡፡ ሰው እንደሚወዳቸው ሳያውቁ ያለፋ ብዙ ሰዎች አሉ፡፡ ይሄ ነገር ለአርቲስት ብቻ አይደለም ሁሉም ሰው በህይወት እያለ ፍቅረን መገላለፅ አለበት፡፡ ፈገግታዋን የመለሳችሁ ሁላችሁም ፈጣሪ ይባርካችሁ፡፡

  • @ምስርነኝአገርወዳድአባቴፈ

    የሆስፒታሉ ባለቤት እግዚአብሔርይስጣቹሁ አሊምዬ እግዚአብሔር ይማርሽ አርቲስቶች መሰባሰባቹሁ ቀጥሉበት

    • @robertson9988
      @robertson9988 Рік тому

      They are making promotion look esat Golgule 2no zer true color

    • @mariayaaymen4273
      @mariayaaymen4273 Рік тому

      አላህ ጊዜ ስለሰጠሽ አላህን አመስግነሽ ለተፈጠርሽበት አላም ተመለሺ እህታችን አላህ ይዘንልሽ

  • @selamtadesse6872
    @selamtadesse6872 Рік тому +2

    አሊማ እህታችን አይዞሽ በርቺ ፈጣሪ
    አላህ ካንቺ ይሁን
    ምህረት ያውርድልሽ
    ተሽሎሽ ለማየት ያብቃን
    አሜን

  • @abukassultan9705
    @abukassultan9705 Рік тому +14

    አላህ ሙሉ አፊያሽን ይመልሥልሽ ኢንሻ አላህ ቆመሽ ስቴጂ ለመያት ያብቃንን

  • @jenetjen7566
    @jenetjen7566 Рік тому +5

    ሐለሐማዬ የኔ ፍልቅልቅ አሁንም። ከባድን ህመም ን ያሳለፍልሽ አምላክ ጨርሶ ምህረትን ሰጦሽ ቆመሽ ለማየት ለምንውድሽም አድናቂውችሽንም የምንደስት ያርግልን ።አሜን አሜን አሜን።

  • @medinayimer2644
    @medinayimer2644 Рік тому +6

    አላህ አፍያሽን ይመልስልሽ ምናልባትም ይሄ ለኸይር ይሆናል ሀሊማዬ የኔ ፍልቅልቅ

  • @FitfutLeg7577
    @FitfutLeg7577 Рік тому

    እህቴ ፈጣሪ ሊያስተምርሽ ይሆናል አይዞሽ ወደጤናሽ መልሶሽ እንድታመሰግኝው ቢሆንስ የኔ ቆንጆ። አይዞን

  • @Oumlizaaa
    @Oumlizaaa Рік тому +6

    አንቺን ስትስቂ ለምጄ እንዲህ ስታነቢ ሳይ ውስጤ ለራሴ አዘነ ሀሊማዬ አላህ አፊያሽን ይመልስልሽ ፍልቅልቄ🥺🥺

  • @jamilanoguse8215
    @jamilanoguse8215 Рік тому +1

    የእኔ ልዩ ሀሊማዬ እግዚአብሔር ምህረት ይላክልሽ ድነሽ ለማየት ያብቃን ማርያምን 👏👏❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏👏እንወድሻለን የእኔ ፍልቅልቅ

  • @tingrettilaye1168
    @tingrettilaye1168 Рік тому +3

    መተባበሩ በጣም ጥሩ ነው ፈጣሪ ምህረቱን ይላክልሽ መልካም ጊዜ::!!!(*!*)🙏🙏🙏👍🏼👍🏼👍🏼

  • @tititigist1484
    @tititigist1484 Рік тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አይዞሽ እህቴ መጨረሻሽን ያሳምረው

  • @ethiopiaayni3347
    @ethiopiaayni3347 Рік тому +17

    እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ የኔ እናት

  • @hawaahmed9072
    @hawaahmed9072 Рік тому +1

    አብሽሪ አላህ በአጅር ያድርግልሽ። ሀሊማ እህታችን አላህ አፊያሽን ይመልሥልሽ

  • @betelhemwammi2480
    @betelhemwammi2480 Рік тому +17

    አይ ዞኝ እህቴ ሁሉም ለበጎነው አዳዴ እግዚአብሔር ምክንያት አለው እና ማረኝ እጂ አትመመኝ አይባልም ደሞ እድለኞነሽ በዚሁሉ ሰው መታጀብ ቀላል አደለም እኔ ምንያህል ቅን ብትሁኝነው እዲ ፈጣሪ የሰው መውደድ የሰጠሽ ፈጣሪሽን አመስግኝ ደሞ አትጠራጠር ፈጣሪ ምናልባት የሚያስተምርሽ ነገር ይኖራል ቆመሽ እደምትራመጂ ተስፋ አረጋለው ከእግዚአብሔር ጋ አይዞኝ የኔ ሳቂታ ስቀሽ ታስቂኝ ነበር ደሞ በቅርብ ስስቂ አብረንሽ ለመሳቅ ያብቃን አሜን የድግልማርያም ልጅ መድሀኒያለም ጨርሶ ይማርሽ።

  • @genetwakene9007
    @genetwakene9007 Рік тому +2

    እግዚአብሔር ባንቺ ታምር እንደሚሰሰራ እርጠኛ ነኝ እየተራመድሽ ተመጫለሽ ታሪክ ይቀየራል እግዚአብሔር መልካም ነው የኔ ውድ

  • @ዘይነብ-ቘ1ቸ
    @ዘይነብ-ቘ1ቸ Рік тому +13

    አላህ አፊያሽን ይመልሥልሽ እህቴ ዱአ አድርጊ እኛም በዱአ እናሥብሻለን ፍቅራችሁ ያምራል ሠውን ሢሞት ከማመሥገን እንድህ በህመሙ ጊዜ ከጎናቸው መቆም አለንሽ ማለት በራሡ ብርታት ነው አላህ ከድንገተኛ አደጋ ይጠብቀን

  • @sadakhader2993
    @sadakhader2993 Рік тому +2

    አላህ የታመመ በሙሉ ሙሉ ጤናውን ይመልስለት ያረብ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን

  • @yidenekaltadesse8508
    @yidenekaltadesse8508 Рік тому +9

    ተመስገን ደስ ብሎኛል ግን ስንት ሰው ይሆን በዚህ እይነት በሽታ እርዳታ አጥተው አልጋ ላይ የቀሩ እግዚአብሄር ይድረስላቸው

    • @MdAlauddin-yj8nz
      @MdAlauddin-yj8nz Рік тому

      በጣም. በተለይ ገጠር. እናኮንስትአሉየማቃቸው

    • @haleemah5242
      @haleemah5242 Рік тому

      በጣም አላህ ይረዳቸው

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 Рік тому +1

    Blessed 🙏🙏

  • @selamabera3575
    @selamabera3575 Рік тому +50

    የኔ ፍልቅልቅ ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሽ

  • @binibinu3962
    @binibinu3962 Рік тому +2

    እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ🙏🏼
    እግዚአብሔር በምህረቱ ይዳብስሽ🙏🏼

  • @sofyaali6747
    @sofyaali6747 Рік тому +5

    ፈጣሪ ይመስገን ጨርሶ ይማርሽ ፍልቅልቋ ሀሊማየ አርቲስቶች ትብብራችሁ ደስ ይላል

  • @almaztm1853
    @almaztm1853 Рік тому +2

    አይዞሽ ሐሊማየ እግዛብሔር ጨርሶ የማርሽ እግዚአብሔር ታማኝ ነው ጨርሶ ይምርሻል በጣም ደስ ብሎናል ሁሉን እንዳልሽው ነው አይዞሽ የኔ ማር

  • @Mychannel-tk5kl
    @Mychannel-tk5kl Рік тому +5

    እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ ሀሊማዬ ,,,አምላክ ይመስገን 🙏❤️

  • @fghuiuhhu9115
    @fghuiuhhu9115 Рік тому

    እግዚአብሔር ይማረሽ እህታችን💒👏👏👏

  • @elualex2626
    @elualex2626 Рік тому +6

    እህቴ እመብርሀን ጨርሳ ትማርሽ የምር ማልቀስ አላቆምኩም.... አይዞሽ እህቴ ዳግም ቆመሽ እናይሻለን በፀሎትሽ ትጊ.... 🙏🙏🙏🙏እኔም በፀሎት አስብሻለሁ.... በእርግጠኝነት ፀበል ብትጠመቂ ትፈወሻለሽ 🙏🙏🙏💯%

  • @amrydender1922
    @amrydender1922 Рік тому +1

    እግዚአብሔር በምህረቱ ይጎብኝሽ🙏 ቸር ያሰማን🙏

  • @sipara8333
    @sipara8333 Рік тому +31

    ሀሊማየ ፈጣሪን ጨርሶ ይማርሽ በሰላም ተመልሰሽ ፈጣሪን ለማመስገን ያብቃን❤ አርቲስቶች ሰው ሳይሞት በፊት እንደዚ መተባበራችሁ ጌታ እናንተንም ጌታ ይባርካችሁ እናንተንም እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቃችሁ

  • @rozinatamru415
    @rozinatamru415 Рік тому +1

    የኔ ፍልቅልቅ ተመስገን !!እንኳን ለዚህ አበቃሽ ፈጣሪ ጨርሶ በምህረት ጎብኝቶሽ ቆመሽ ለማየት እንደምንበቃ አልጠራጠርም። አይዞሽ ጠንክሪ በርቺ በትግእስት Physiotherapy ካደረግሽ ወደቀድሞ ትመለሺያለሽና ፅኚ!! ❤

  • @aberaalemu1392
    @aberaalemu1392 Рік тому +8

    እግዚአብሔር እንኳን ለዚህ አበቃሸ እንኳን ደህና ሆንሸ

  • @ተዉኝበቃ
    @ተዉኝበቃ Рік тому +2

    የኔ ፍልቅልቅ ሐላህ ሐፍያሽን ይመልስልሽ ሀላህ ካንቺ ይሆን።
    ጎደኛ የስራ ሀጋሮቾ በጣም ሀደንቃችዌለዉ በዚ ደረጃ በህብረት ስናያችሁ ደስ ነዉ ያለኝ።

  • @emutube6233
    @emutube6233 Рік тому +4

    እግዚአብሔር ጨርሶ ይማራት

  • @yonaswoldemikaelgkuhfyhg9545
    @yonaswoldemikaelgkuhfyhg9545 Рік тому +1

    እግዚአብሔር ይማርሽ!

  • @እሌኒኢየሱስየነብሴቤዛነው

    ፈዋሹ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ይማርሽ ይፈውስሽ 🙏 አይዞሽ እግዚአብሔር ይምርሻል

  • @አማራነኝየጀግናዘር

    ሀሊማዬ የኔ ፍልቅልቅ ድነሽ ደሞ ሳቅሽን እማይ ያድርገኝ የኔ ውብ አይዞሽ😢😢😢😢😢😢

  • @godisgodallthetime1519
    @godisgodallthetime1519 Рік тому +10

    እግዚአብሔር ይማርሽ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @Fatima-ot2vu
    @Fatima-ot2vu Рік тому +1

    የአለማቱ ጌታ አላህ ምንም አይቸግረውም እሱ ሙሉ ጤናሽን ይመልሰልሽ የኔ እህት

  • @rosarcalm2769
    @rosarcalm2769 Рік тому +3

    I wish you Quick healing and recovering 🙏❤️

  • @kadoos4696
    @kadoos4696 Рік тому +1

    ፈጣሪ ጨረሳ ይማረሽ እናተም ተባረኩ🙏🙏🙏🙏🙏👍👍

  • @munanure5090
    @munanure5090 Рік тому +9

    እውነቴን ነው ወደ ቀልቧ ተመልሳ ተውብታ ከሆ/ል ትወጣለች ብይ ነው አላህ ተውባ እንድታደርክ እድል እየሰጣት መሁኑን ባወቀች ከበሽታሽ ይልቅ አላህ ቀልብሽን ይመልስልሽ ያኔ ሁሉም ነገር ደህና ትሁኛለሽ እንደ ህመምሽ ሞት እንዳለ አትርሽ

    • @ሰአሊለነማርያምእምነ
      @ሰአሊለነማርያምእምነ Рік тому +2

      ቲሽ እሷ ንፁህ ልብ አላት የሰውም ፍቅር አድሏታል ስለራስሽ አስቢ

    • @abdeljaleelabdallah3001
      @abdeljaleelabdallah3001 Рік тому +1

      Mejemerya ene menden neg maletachenen anersa sele sew kemawertachen befet

    • @samimmsamimm7281
      @samimmsamimm7281 Рік тому +1

      አችማነሽ ወሪለራስሽአስቢ

    • @mackeasultan545
      @mackeasultan545 Рік тому +1

      ሀቂቃ በመሻሯ ምንም አልደነቀኝም ምክንያቱም ሳያትሁኔታዋ ቢሻላትም ተውበትአድረጋ መመለሷአላህያቃል መጀመረያራሱአላህት ብታስተነትን የናቷ ፓላራይዝመሆን ወደአላህመመለነበረባቸው ግንአልተማሩበትም ተጥቦጭቃነው

    • @mackeasultan545
      @mackeasultan545 Рік тому

      ​@@ሰአሊለነማርያምእምነ ለእናንተ መልስየለንም ምክንያቱም የኛአላማ ትልቅነው አንቺአርፈሽተቀመጪ አያገባሽም እናንተ የእሳትማቀጣጠያናቹ እሶም እሰካልተመለሰች ደርስ እዳቺውነች ዝምብለሽአትቀበጣጥሪ

  • @enyishayehu8501
    @enyishayehu8501 Рік тому +1

    ሀሊማ እጅግ እድለኛ ነሽ፤ አላሃምዱሊላህ ፤ አላህ ጨርሶ ይማርሽ።

  • @sarawleyu-sm9qm
    @sarawleyu-sm9qm Рік тому +33

    ሁሉም በጁ የሆነው አላህ ሙሉ አፊያሽ ይመልስልሽ

  • @redietbalcha9059
    @redietbalcha9059 Рік тому +3

    ሀሊማዬ የድንግል ልጅ አማኑኤል በደግ እጆቹ ይፍታሽ እማይዬ ትድኛለሽ አይዞሽ

  • @eyueyu6789
    @eyueyu6789 Рік тому +4

    እግዚአብሄር ጨርሶ ይማርሽ ሀሊማዬ አርቲስቶች ጉዋደኛቹዋ አሁን ጥሩ እከሰራቹ ነው ሰው በቁሙ ሲረዳ ጥሩ ነው ዶክተሮችም እግዚአብሄር ጨምሮ እውቀትን ያድላቹ የህብረተሰብ አገልጋይ መሆን መታደል ነው

  • @alemhabtamu7278
    @alemhabtamu7278 Рік тому

    አይዞሽ የኔ ፍልቅልቅ ። ብቻ ፈጣሪሽን አመስግኝ ሊግ ትንሽ ነው !! በርች እንኳን አንች እኔ እየተማርኩ ነው እይዞሽ።ፈጣሪሽን ጠበቅ ነው።

  • @Sara-ue2wd
    @Sara-ue2wd Рік тому +3

    እመቤቴ ትዳብስሽ ጤናሽን ትመልስልሽ አይዞሽ እህቴ ሁሉም ይሆናል ጨርሶ ይማርሽ

  • @bekojiimedia2018
    @bekojiimedia2018 Рік тому +2

    እኔ በህይወቴ ሀሊማን ሰይፉ ቃለመጠይቅ ሲያደርግላት ሳይ ያለቀስከበት አላስታውስም ! ዛሬም ማየት አልቻልኩም እህህህህህ! ለምን እንደሆነ ባላውቅም ልቤ አዘነላት ፣ ብዙም አሰብኩኝ በቃ በአንዲት ሳምንት ወይም ቀን እንዲህ እንሆናለን? ብቻ እኔ ዘፈን ሰሚ ባልሆንም ልቤ ግን ለአሊማ አልቅሷል በፀሎቴም አምላኬን ለምኛለው እግዚአብሔር አሁንም ጨርሶ ይማርሽ እላለው

  • @khadheejaqte721
    @khadheejaqte721 Рік тому +6

    የሰው ፍቅር ይስጠን ሚባለው ስለዚህ ነው

  • @meseretlemma4242
    @meseretlemma4242 Рік тому

    እግዛብሄር ይምስገን ጌታዬ ይመስገን እግዛብሄር ልብሽ ንፁ ስለሆነ ጎበኘሽ በጣምደስስ ብሎኛል ❤❤❤

  • @yilmaatrihun7194
    @yilmaatrihun7194 Рік тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉ በሱ ሆነ ፣ሀሊማዬ ደስ ብሎናል በርችልን

  • @noorhusienabdul5722
    @noorhusienabdul5722 Рік тому +4

    mashallah .. mashallah .. we wish good health , and long life , speedey recoverey for our sister ,halima abdulrehman ..

  • @sarahawler1292
    @sarahawler1292 Рік тому

    የእኔ ፍልቅልቅ የእኔ ቆንጆ ልኡል እግዚአብሄር አምላክ ይመርሽ ።በምህረት እጆቹ ይዳብስሽ ይጎብኝሽ ።

  • @samsoul1711
    @samsoul1711 Рік тому +10

    እግዚአብሔር ይማርሸ እህቴ 🙏🏾

  • @Samri-Habshawit
    @Samri-Habshawit Рік тому

    እኔ በእውነት የሀሊማን መታመም ስሰባ ከልቤ ነው የደነገጥኩት ፈጣሪ እንዲምራት ከልቤ ነው የተመኘሁት እግዚአብሔር ይመስገን ዛሬ እንዲህ ሆኗ ስለየሁዋት እግዚአብሔር ይመስገን የሙያ አጋሮቿም እንዲህ አብሯችሁዋት ከጎኗ ሰለቆማችሁ በሞሯልም በሀሳብም አይዞሽ ብላችሁ። ሁሌ በሞት ሰዓት ብቻ ሳይሆን የአርቲስቶቹ ህብረት በዚህም በዚህችም ቀን በችግር በህመም አብሮ በመቆማችሁ ያስመሰግናችኋል።
    ሀሊማ እግዚአብሔር አምላክ ጨርሶ ይማርሽ ቆመሽ ለምስጋና በፈገግታ በሳቅሽ በጨዋታሽ በድጋሚ እንዳይሽ እመኛለሁ። እመ አምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም ጨርሳ ትማርሽ

  • @fikerneghe660
    @fikerneghe660 Рік тому +3

    እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልሽ እህታችን

  • @እሙያይኔ
    @እሙያይኔ Рік тому +1

    ይሄንን ነበርማየት የምፈልገው ሰው በቁሙ እያለ እንድረስለት አለንልህ እንበለው እንውድሻለን💐💐💐💐

  • @abebaabraham8227
    @abebaabraham8227 Рік тому +8

    እግዚአብሔር አምላክ ጨርሶ ይማርሽ ሃሊማዬ❤

  • @elisabethabrham786
    @elisabethabrham786 Рік тому +1

    የኔ ቆንጆ የኔ ፍልቅልቅ አምላክ ካንቺ ጋር ይሁን ከጒኗ ያላችሁትም እግዚያአብሄር ይስጣችሁ

  • @sofyaali6747
    @sofyaali6747 Рік тому +35

    የሆስፒታሉ ባለቤቶች ፈጣሪ ይጨምርላችሁ

  • @degebelay7713
    @degebelay7713 Рік тому +1

    ተመሰገን

  • @mercimy4486
    @mercimy4486 Рік тому +5

    እግዚአብሔር ይማርሽ

  • @Bet1771
    @Bet1771 Рік тому +2

    አንቺም ፍቅር ነሽ። እግዚያብሄር ጨርሶ ይማርሽ። እንፀልይልሻለን

  • @danawedmu2854
    @danawedmu2854 Рік тому +4

    የኔ እህት የኔ ሳቂታ እግዚአብሔር የማርሸ የሳቅሸ የደሰታሸ ተመልሳ ተሸሎሸ የምናይበት ጊዜ ያቅርብልሸ ፈጣሪ ጨረሳ ይማርሸ