ይህን ፎቶ ስናነሳ በጣም ተዝናንተናል! | ፎቶና ጨዋታ ከአርቲስት አለማየሁ ታደሰ እና ከማርታ ጌታቸው ጋር!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 13 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 30

  • @takelederesa
    @takelederesa 16 годин тому +8

    እጅግ በጣም የምንወደውን አለማየው ታደሰን ከነ ባለቤቱ እንወደችዋለን ፍፄ እንዲ አስተማሪ እንግዳ ስለምትታቀርብልን እናመሰግናለን እንወድሀለን ❤❤❤❤❤

  • @RutaTesfaye
    @RutaTesfaye 14 годин тому +2

    በጣም የምወዳቸው አርቲስት አለማየሁ ታደሰ ባለቤቱን ማርታን ስላቀረብ እናመሰግናለን ፍፄ

  • @fhnotlozatube
    @fhnotlozatube 21 годину тому +6

    ኤሌክሶ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋ ከነ ቤተሰብህ እመኝልሀለሁ።

  • @meddiegibbon551
    @meddiegibbon551 22 хвилини тому

    አሌክስ ማርቲ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ ❤❤❤❤❤

  • @imuusrausri8293
    @imuusrausri8293 21 годину тому +1

    ፌፁሜ የኔ መልካም በጣም ነዉ የምወድህ 😢 ❤ የልቤ ትረታ ነህ ሁሌ ❤❤❤ እንደማላገኝህ እያወኩ እወድሃለሁ❤❤❤🎉

  • @ያረብሰአድኚ
    @ያረብሰአድኚ 13 годин тому +1

    በጣም እማያልፍ 😢😢ነገር የለም አሁን ያለሁበት 😢

  • @raheltesfaye8101
    @raheltesfaye8101 Годину тому

    part of a Master class

  • @neba1034
    @neba1034 18 годин тому +9

    ኢትዮጵያውያን እባካችሁ ገና ጀማሪ ነኝ አንዴ ግቡና አበረታቱኝ ❤‍🩹❤‍🩹

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 19 годин тому +1

    ሠላም ለሠው ዘር በሙሉ እና ለእናት ሀገራችን ፍጼ ምርጣችን ❤❤❤

  • @kelemewerkhailemaryam5156
    @kelemewerkhailemaryam5156 20 годин тому +1

    ስላምነው❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Aynalem-m2p
    @Aynalem-m2p 18 годин тому

    ጥሎብኝ ስወደ እግዚአብሔር ይጠብቀው

  • @sintayhuderessa3572
    @sintayhuderessa3572 18 годин тому

    ፍጼ ውትድርና ማገልገል ነበረብህ ወታደራዊ ሠላምታ ትወዳለህ

  • @asterkassa5938
    @asterkassa5938 9 годин тому

    ይህማ የሁሉ ሰው ጥያቄ ነው ለምንድነው ማየረጀዉ ሰይሆን መይለወጠው?

  • @simretgebrehiwet8311
    @simretgebrehiwet8311 20 годин тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @NebaAsrat-hd7eb
    @NebaAsrat-hd7eb 15 годин тому

    ፍፄ ብዙ ኳሊቲ ነገር አሉህ እወድሀለው ግንኙነትክ ሁሉ ከጥሩ ሰው ጋር የእኔ ጌታ አደቃለው እምታቀርባቸው ባለሞያዋቹ ሁሉ ያስማማሉ ከፍታ ያላቸውን ሰው ነው ማለት እንደ አሌኮ ማርያምን አሌክስን እወደዋለው አደቀዋለው ማርያም የማይዋዥቅ ባለሞያ ነው አንድ ሳሪስ አቦ ፀበል ተጠምቆ መሰለኝ እኔ ልጠመቅ ሰወረድ አየወት አሞኝ ነው እንጂ እግሩ ላይም ወደቄ ቢሆን ፎቶ እንነሳ ነበር በነገረች ላይ ስትሮክ ታምሜ ሳሪስ አቦ ነኝ ረጅም ጊዜ ፍፄ የእውነት እወድሀለው ወንድሜ

    • @TigistTessema-l4h
      @TigistTessema-l4h 12 годин тому

      እግዚያብሔር ይማርህ ወንድሜ

  • @tebibuasfaw5840
    @tebibuasfaw5840 20 годин тому

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @meskeremgeberhiwot7358
    @meskeremgeberhiwot7358 19 годин тому

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @jemijemi9375
    @jemijemi9375 16 годин тому

    ፍፄማርቲንምጠይቃትጅእሷኮአዳማጭሆነችየኔደርባባአሌክስግርማመጎሱደስሲሊፍፄምእደዛዉሶስታችሁምምርጥናችሁ

  • @tirusatmulu3586
    @tirusatmulu3586 Годину тому

    አለማየሁ ታደሰን የሚመስል አጎት አለኝ በቂም ዙሪያ ሰወ ተጣልቶ ከአባቴ ጋር ሊያስታርቁ ሲሄዱ ካልታረቁ ሳንበላ እንወጣለን ተባብለዉ ገብተዉ እምቢ አልታረቅም ትላለቺ ሚስትየዋ አባቴ ላሽ ብሎ ወደቤቱ አጎቴ ጥርግ አርጎ በልቶ ቅዱስ ገብርኤል ዪፍታዉ የአቅማችንን ጥረናል ብሎ ሄዶ ብዙ ቀን ዪወቃቀሱ ነበር ዪመቻችሁ እንወዳችዃለን

  • @bethelehamfente4449
    @bethelehamfente4449 14 годин тому

    Alx wow 👌 he said I don't care I am me not someone lol

  • @selam4332
    @selam4332 20 годин тому +2

    Alex gin lyu neh yezewter adnakih negn.

  • @sintayhuderessa3572
    @sintayhuderessa3572 17 годин тому

    እነ አሌክስ እንዴት እንደምቀናባችሁ ብታውቁ ግን መንፈሳዊ ነው እሺ

  • @hayatibrahim3533
    @hayatibrahim3533 3 години тому

    የአደረ እቀ ነው

  • @mesfinmesea1479
    @mesfinmesea1479 4 хвилини тому

    ሆዳም ናቹ በተለይ አለማየሁ የ ድሬዳዋ ልጅጅ ሆነህ ሀገር የበለጠ ታውቃለህ ኢትዮጵያ ላንተም ለዚህች ሀገር ጠል ሚስትህ እፍረት ነው። አንድ የሀረር ሰው ኢትዮጵያን ቀድመው ያነሳሉ ክፉ ናቹ አንድም ቀን ስለ ሀገር አታወራም ጭንጋፍ

  • @alem5097
    @alem5097 3 години тому

    ፍፁምዬ. አሌክሶን. የወደድከው. እንዳንተ. አከንፋሽ. አይደለም. ሌባና. አጭበርባሪ. ቀላባይ. አይደለም. ባህርያችሁ. ይመሳሰላል. ብርክ. በሉልኝ. በርቱ.

  • @mulanew1019
    @mulanew1019 20 годин тому

    Alx ke Edemew tsga new negre gene ke Adanch gar maletem ke Mothersh gar abero alesram ? Kesra edmew kelal new ::

  • @sintayhuderessa3572
    @sintayhuderessa3572 17 годин тому

    እነ አሌክስ እንዴት እንደምቀናባችሁ ብታውቁ ግን መንፈሳዊ ነው እሺ