ኩራት እራት.…እጅግ አስደሳችና አስገራሚ ትረካ!NARRATION

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 20

  • @sadaahmed2576
    @sadaahmed2576 Рік тому

    ገራሚ ትረካ ነው

  • @mesgnazekarias9063
    @mesgnazekarias9063 Рік тому

    Ensmedegn alen segenet

  • @yonyyonyyony4091
    @yonyyonyyony4091 2 роки тому +1

    እውነት በሳቅ ገደልከኝ የዘፈኑዋ ነገር ዋው👌👌👌በርታ ወንድሜ

  • @Efoytanews
    @Efoytanews 3 роки тому +2

    ሠገነት ምርጥ ምርጥ ስራ ነው በርቱ

  • @kiyaalamayoo1501
    @kiyaalamayoo1501 3 роки тому +1

    Konjoo new enamesgnalen 🙏

  • @kikiabera5524
    @kikiabera5524 3 роки тому +2

    Yene liyu hulem begugut new yemitebikik

  • @melkamelka4213
    @melkamelka4213 3 роки тому +2

    ውነተ ኩራት እራት ነው👌❤😘

  • @የመርሳዋነኝ
    @የመርሳዋነኝ 3 роки тому +1

    ዋውውው።አትዘገይብን

  • @belachewshiferaw7136
    @belachewshiferaw7136 2 роки тому +1

    👌👌👌👌🙏🙏🙏🙏

  • @milatbrehe3408
    @milatbrehe3408 3 роки тому +1

    እናመሰግናለን ምርጥ ተራኪ ነክ

  • @banchuejigu3592
    @banchuejigu3592 3 роки тому +4

    ምንም እከል የለዉም አሪፍነዉ።

  • @beyenechhailu399
    @beyenechhailu399 3 роки тому +3

    #1

  • @አሌክሰ
    @አሌክሰ 10 місяців тому

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤👌👌👌👌👌

  • @mebratuhailu3545
    @mebratuhailu3545 3 роки тому +1

    👍👍👍👌👌👌

  • @danyman4104
    @danyman4104 3 роки тому +6

    ለሠገነት ሚዲያ እናም ለተራኪው፣
    በእውነቱ በጣም ተገርሜያለሁ እናም ተደስቻለሁ፡፡
    እጅግ በጣም አመሠግናለሁ!
    አስተያየታቸውን እና ውዴታቸውን ለአጋሩም አድማጮች በታላቅ ከበሬታ ምሥጋናዬ ይድረሳችሁ፡፡
    ውዷ ባለቤቴ በደስታ እየፈነደቀች ትረካውን ስታሳየኝና ስታስደምጠኝ እኔም ፈንድቄያለሁ፡፡ አብራኝ የለፋችና አብዛኛዎቹ በእጅ የተጻፉትን ድርሰቶቼን ኮምፒዩተር ላይ የተየበችልኝ እሷው ነች፡፡ አመሰግናታለሁ፡፡
    ለውድ የሠገነት ሚዲያ፣ በዚሁ የአጫጭር ታሪኮች መድበል ውስጥ የሚገኘውን
    ‹‹ጠኔ›› በሚል ርዕስ የቀረበውን አጭር ታሪክ እንድታነቡትና ከቻላችሁም ለማከብራቸው አድማጮች ተርካችሁ ብታቀርቡት ደስታዬ ወደር የለውም፡፡
    በቸር አክርሞን ለ2014 በሠላም ያድርሰን
    ደራሲው
    ዳንኤል ነጋሽ ዋጋዬ

    • @segenetmedia
      @segenetmedia  3 роки тому +1

      የተከበርከው ውድ ደራሲ ዳነኤል ነጋሽ ዋጋዬ በመጀመሪያ ለአስተያትህ በጣም አመሰግናለሁ ፈጣሪ ክብረት ይስጥልኝ፡፡ መጽሐፍህን በፊት ነበር ያነበብኩት ያኔ በጣም ወድጄው ነበር አሁን ትረካ ስጀምር ደግሞ የሰማሃውንና ያዳመጥከውን ታሪክ በመምረት አቀረብኩት ቀሪ ታሪኮችንም አንተ በሰጠኸኝ አስተያየት አቀርባለሁ ውለታህን ግን መቼም በምንም ልመልስልህ አልችልምና አንተንም ሆነ ክብርት ባለቤትህን ፈጣሪ እድሚና ጸጋ ያድልልኝ ያቆይልን እላለሁ አመሰግናለሁ፡፡ ሰገነት ሚዲያ(የእሰይነሽ ልጅ)

    • @ambaw1004
      @ambaw1004 3 роки тому +2

      ደራሢ ዳንኤል ነጋሽ ዋጋዬ ፤ ጥሩ ከትበህዋል እንደአንተ አይነት ልበ ቀና ደራሢያን ያስፈልጉናል ፤ ምክንያቱም የሠሩት ሥራ እንዲህ ተተርኮ ሢመለከዩ መልካም ፍቃዳቸውን እና እንዲሁም ምኞታቸውን ከዛም ባሻገር ሌሎች ክተባዎቻቸዉን ጥቆማ ሢያደርጉ እምብዛም አይታይም ፤የጥበብ ስራ-ዎች ጠዋት ተጥደው ከሰዓት በስለዋል ተብለው ለተመልካች እይታ ማዕድ ሆነው በሚቀርቡበት የአገራችን የዩቱብብፌ ቀበሌ (ኢንዱስትሪ ለማለት ስለሚከብድ) ተጨባጭ የማህበረ- አገረሰብ፣ የባህል፣ የዘመን መልክ ገላጭ ሆነው ለኛ የቀረቡ አገራዊና ማኅበራዊ ጉዳይ ላይ ፋይዳ ያላቸው ሥራ ነው ይህ ተራኪ ጀባ የሚለን፤ የራሣቸው ሥራ ላይ በትረካ መልክ ሲቀር (ማለትም የሚመጥን ከሆነ) በርቱ ብለው ጠቆም የሚያደርጉ ደራሲዎችን አይቼ አላውቅም ፤ ለብዕርህ/ ልብዕርዎ / የተነጠፈ ምስጋናዬ ይድረስ

    • @sadaahmed2576
      @sadaahmed2576 Рік тому

      ያተ ከሆነ መጸሀፉ በጣም አድናቂህ ነኝ

    • @sadaahmed2576
      @sadaahmed2576 Рік тому

      ​@@segenetmedia የእሰይ ነሽ ልጅ ደና ነህ በናትህ የፍቅር አጽናፍ ትረካ ብፈልገው አጣውት

  • @NM-jl7jm
    @NM-jl7jm 3 роки тому +2

    2