//አራዳ ቅዳሜ// ስጦታ ብዬ የሰጠሁሽን አበባ ካልጠወለገ መልሽልኝ?😂 አድማሱን ከንፁህ ጋር ያጣመረው ኮሜዲ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 97

  • @nattymam
    @nattymam 18 днів тому +18

    በጣም ጎበዝ ነህ የወንዶች ጉዳይ ላይ ከተወንከው ይሄኛው በጣም አዲስ አይነት ቨርሽን ነው ።😂😂😂😂😂😂😂

  • @memegreimi9226
    @memegreimi9226 18 днів тому +38

    ይሄ ልጅ በስንት ጊዜ አየሁት የወንዶች ጉዳይ ላይ የማቀው

  • @rozaalain8036
    @rozaalain8036 16 днів тому +4

    ወይ አእምሮ 😂😂😂🤣🤣🤣🤣🤣ስታስቅ 😂😂በጣም ጠፍተህ ነበር ከወንዶች ጉዳይ በኋላ ❤❤❤

  • @tzitab8961
    @tzitab8961 17 днів тому +4

    🎉 አረ የጠፋ ሰዉ አምሮ ደስብሎናል ስላየንህ በቃ የሻሼ ባል ሆኖ መቀጠል አለበት እዳትለቁት 😍

  • @mahletbelachew3783
    @mahletbelachew3783 18 днів тому +8

    አእምሮ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ሁሌ አንደኛ

  • @EphrataGezai-ds7ep
    @EphrataGezai-ds7ep 18 днів тому +6

    😂 በጣም ዘና የሚያደርግ ኮሜዲ ነው

  • @Fre-v4o
    @Fre-v4o 18 днів тому +14

    አይምሮ አንደኛ አዝግ

  • @Tigi-nn9io
    @Tigi-nn9io 17 днів тому +3

    እንዲ አስቁን እንጂ ሁለት ምርጦች😅😅😅😅😅😅😅❤❤❤❤❤

  • @mickyonline8797
    @mickyonline8797 18 днів тому +7

    ንፁህ please እንደዚህ ስሪ በጣም ጎበዝ

  • @AntenehYared-c2l
    @AntenehYared-c2l 18 днів тому +6

    አድማሱ ምርጥ ሰው ትችላለህ ❤

  • @fatumaebrahim-ke2wl
    @fatumaebrahim-ke2wl 17 днів тому +3

    ሳቅም እንዳለው ቁም ነገር አለው በተለይ ሴት ልጅ ይመለከታል ለፍቅር መቸኮል ጉዳት እንዳለው ❤❤❤

  • @YetnayetArega
    @YetnayetArega 10 днів тому

    ውይ አድሜ ስላየሁ ደስ ብሎኛል በትልቅ ስራ እንድትመጣ ምኞቴ ነው 😍😍😍😍

  • @የመስቃንልጅ
    @የመስቃንልጅ 16 днів тому +3

    የወንዶች ጉዳይ ላይ የማቀው ልጅ ከየት ተገኘ 😊

  • @Ama-g8y
    @Ama-g8y 17 днів тому +2

    😂😂😂😂😂😂😂 ወዮዮዮዮ ፈጣሪዬ ሆይ የኔ በልስ ምን አይነት ይሆን እዲሁ ስመርጥ ስመርጥ ቆይቼ ምራጭ ላይ እዳልወድቅ ፀልዩልኝ

    • @hussenyesuf-h6k
      @hussenyesuf-h6k 15 днів тому

      😂😂😂😂

    • @selamaderajew4198
      @selamaderajew4198 13 днів тому

      ስንመርጥ ተመርጠን ቀረን😅😅😅

    • @Ama-g8y
      @Ama-g8y 13 днів тому

      @selamaderajew4198 አይሰራም ውዴ አሁንማ የሚጠይቁኝ ወዶች ገና. ወሬ ሲጀምሩ ያናድዱኛል. አይ እደው ምን ላድርግ ከመናደዴ የተነሳ አጠገቤ ባገኛቸው በጥርሴ ነበር አኝኬ ያለ ጨው የምበላቸው

  • @የመስቃንልጅ
    @የመስቃንልጅ 16 днів тому +2

    አእምሮዬ አልረሳንህም 😊

  • @bilprom8773
    @bilprom8773 11 днів тому

    Ere yesewim ertib alew ewnetun new 😂😂😂

  • @TsigardaYednglmaryam
    @TsigardaYednglmaryam 16 днів тому

    የባሠ ኣታምጣ ኪያዬ ካልጠወለገ አበባውን መልሺ አላለም 😄

  • @SamarawitSamrawit
    @SamarawitSamrawit 18 днів тому +5

    እስዋ ግን ትግስትዋ ውይይ😮😅😅😅😂

  • @nattymam
    @nattymam 18 днів тому +3

    አይምሮ አንፍር አንፍ!😁😁😁

  • @mashaallhsss3479
    @mashaallhsss3479 16 днів тому

    😂😂kkk ye tareki yebuzu setochim wendochim tareki new😂

  • @meeenegn3361
    @meeenegn3361 15 днів тому

    አይምሮ ስላየሁክ ደስ ብላኛል❤😂😂😂😂

  • @YeneKasa
    @YeneKasa 17 днів тому +1

    😂😂😂😂ቀላል አያስቅም😅

  • @tsedeyedossa1150
    @tsedeyedossa1150 4 дні тому

    አይዞሽ በቃ እሱን አስተኝው አንቺ የነበርሽበት ክፍል ባንቺ ቦታ

  • @idreessyed5902
    @idreessyed5902 18 днів тому +3

    አእምሮ እኮን ደህና መጣህ

  • @Emufamily-b4d
    @Emufamily-b4d 16 днів тому

    😂😂😂😂😂😂አይ አይምሮ 🙆‍♀️

  • @honey48757
    @honey48757 18 днів тому +2

    Ertib atakim 😂😂😂😂😂😂

  • @HayatMohammad-yw7gz
    @HayatMohammad-yw7gz 16 днів тому

    ወይ ተሰቃየች😅😅😅😅😅😅😅😅 ኪያ

  • @mikiyfox8873
    @mikiyfox8873 18 днів тому +2

    admassu ( amro ) good to see you

  • @idreessyed5902
    @idreessyed5902 18 днів тому +3

    ይህ ሰዉ ብሶበታል ይችላል አይገልፀዉም

  • @misganawayele
    @misganawayele 18 днів тому +5

    አድማሱ የት ጠፍቶ ነበር ፤በጣም ነው የሚወደው

  • @loveethiopian2686
    @loveethiopian2686 17 днів тому

    አህምሮ ስላየሁህ በጣም ደስ ብሎኛል ወንድሜ

  • @tameshibru2649
    @tameshibru2649 14 днів тому

    አድሜ welcome የታለ እንጀራው እያሰብኩ አልክ😂😂

  • @بويوسفبودلامة
    @بويوسفبودلامة 18 днів тому +3

    አምሮ አስታዎስኩክ ሻሽየ አይዞሽ

  • @LijjYonael
    @LijjYonael 11 днів тому

    ሆዴ ቆሰለ በሳቅ

  • @eskayem4869
    @eskayem4869 18 днів тому +1

    ብቻዬን ስንከተከክ የሚያየኝ ምን እንደሚለኝ በጣም ያስቃል

  • @habeshawit2008
    @habeshawit2008 3 дні тому

    አዕምሮ የት ጠፍተህ ነው? በጣም ደስ ነው ያለኝ ስላየሁህ❤

  • @የረሱልወደጅ
    @የረሱልወደጅ 18 днів тому

    ወዮ።በሰቅ😂😂

  • @selamaynalem1699
    @selamaynalem1699 18 днів тому +1

    አምሮዬ❤

  • @SamrawitTeshome-kx5kh
    @SamrawitTeshome-kx5kh 18 днів тому

    ኪያዬ ወይኔ😅

  • @bekitube8687
    @bekitube8687 17 днів тому +1

    ዋው ተመቻችሁኝ

  • @Saada-g4f
    @Saada-g4f 18 днів тому +1

    አሳቆ ገደላት😅

  • @selamselam3065
    @selamselam3065 18 днів тому +2

    ኸረ አድማሱ ይሄን ገፀ ባህሪ ትችለዋለክ አይገልፀውም ።።። ይመችህ።

  • @Mercy_2116
    @Mercy_2116 16 днів тому

    1:04 😂😂

  • @selamselam3065
    @selamselam3065 18 днів тому +1

    አደራ ክፍል ሦስት የወንዶች ጉዳይን አፍጥንልን።❤

  • @MohammadAhmed-m9h
    @MohammadAhmed-m9h 18 днів тому

    Aymerorw kerjiem geza behala😅

  • @90sETHoldmusic
    @90sETHoldmusic 11 днів тому

    1:59 now she’s fine 😊

  • @saramaood7497
    @saramaood7497 18 днів тому +1

    አይ ኪያ መከራሽ ክክክ

  • @Nejat197
    @Nejat197 9 днів тому

    8:40😅

  • @AsterAster-vm4nx
    @AsterAster-vm4nx 9 днів тому

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤😂❤❤❤❤❤❤❤

  • @gedionhaile5125
    @gedionhaile5125 18 днів тому +7

    ኢቢኤሶች አድሜን ስላሳያችሁን ከልብ እናመሰግናለን እባካቹ ቀጥሉበት

  • @ElhammEdgar
    @ElhammEdgar 17 днів тому

    የተመታ😅

  • @astermengistu6946
    @astermengistu6946 16 днів тому

    አድማሱ ትወናን ትኖረዋለህ ነው የሚባለው አድናቂህ ነኝ

  • @yersalemaltayeanja
    @yersalemaltayeanja 18 днів тому +1

    ❤❤😂😂❤❤❤🥰❤️❤️❤️❤️

  • @MohammedejiguMame
    @MohammedejiguMame 16 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @fadaskoliyis479
    @fadaskoliyis479 15 днів тому

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @amenamen7606
    @amenamen7606 18 днів тому +1

    ❤😂😂😂😂

  • @mihiratdebala1114
    @mihiratdebala1114 18 днів тому +1

    😅😅😅😅❤❤❤

  • @TibebuKebede-t9y
    @TibebuKebede-t9y 13 днів тому

    endene admasun ayto videown yekefete

  • @የረሱልወደጅ
    @የረሱልወደጅ 18 днів тому +2

    በአል አገኜው ብለሽ አሎነልሽም

  • @SawyuxfAdjkgf
    @SawyuxfAdjkgf 16 днів тому

    😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @sofiamohamedMusa
    @sofiamohamedMusa 18 днів тому +1

    ደብድቦ ሊጨርሳት ነውዴ

  • @mlgglm9051
    @mlgglm9051 17 днів тому

    እወነትክ ነው የውሀ ምን ይሆናል ተጠመቅ በሬ ካራጆ ሆነብክ ኑሮክ አድሜ ትችልበታለክ ግን በር ዘግተው አስቀመጡክ

  • @Tybatube
    @Tybatube 14 днів тому

    አሰላም አሌይኩም ወድ የማደም ቅመሞች ውድ እህቶች በቅንነት ደምሩኝ የስደት እህታችነኒ ቅንነት የራሰነወ😢😢

  • @dankira_entertainment-
    @dankira_entertainment- 16 днів тому

    Admasu yichilal

  • @mlbmlb3659
    @mlbmlb3659 18 днів тому

    😂😂😂😂😂😂😂😂👏👏👏👏👏

  • @issamohammed-f4f
    @issamohammed-f4f 16 днів тому

    ትዳርን ሲፈልጉትኮ የትም አይገኝም

  • @ነጁወሎየዋ-ነ5ከ
    @ነጁወሎየዋ-ነ5ከ 18 днів тому

    አይ ኪያ አላለልሽም 😄😄😄ማን እረግሞሽ ነው

    • @Alhamdulillah_2534
      @Alhamdulillah_2534 16 днів тому

      እውነትም አላለላትም 😂😂😂😂😂😂

  • @tesfayegudissa9065
    @tesfayegudissa9065 18 днів тому

    😄😄😄😄😄😄😄😄

  • @RehanaRehana-yy9uq
    @RehanaRehana-yy9uq 17 днів тому

    ሳምዬ፣ቤትዬ፣ውዴ

  • @TamesgenDagen
    @TamesgenDagen 18 днів тому

    😂😂😂😂😂😂😂

  • @tesfateka1623
    @tesfateka1623 16 днів тому

    ይባክል???
    እረ ቦካ
    ቦካህን?

  • @yosehpbekele593
    @yosehpbekele593 17 днів тому

    አሜ ትለያለኽ

  • @bezaunique6975
    @bezaunique6975 18 днів тому

    😂

  • @Kadir-j4x
    @Kadir-j4x 18 днів тому

    😂😂😂😂😂😢

  • @naiemaNaamema1223
    @naiemaNaamema1223 18 днів тому

    😅

  • @Elenivb5
    @Elenivb5 18 днів тому

    ,😂

  • @getsawitube
    @getsawitube 10 днів тому

    ድምፁ የሰይፉ ነው ወይስ የራሱ? 😧

  • @BirtukanYimer-rv9hj
    @BirtukanYimer-rv9hj 15 днів тому

    ትዳር ግድ ነው እንዴ በየሳምንቱ ትዳር የምታሳዩን ?

  • @Mmm-m9l2z
    @Mmm-m9l2z 15 днів тому

    ❤❤❤❤😂😂😂😂😂

  • @jemalmm2756
    @jemalmm2756 18 днів тому

    😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @moyaleguyo9802
    @moyaleguyo9802 18 днів тому

    😂😂😂

  • @Toyba-k5p
    @Toyba-k5p 18 днів тому +1

    😂😂😂😂😂😂😂

  • @martagemeda3284
    @martagemeda3284 18 днів тому

    😂😂😂😂

  • @toybayoutube4209
    @toybayoutube4209 18 днів тому

    😂😂😂😂

  • @ኒካማ
    @ኒካማ 17 днів тому

    😂😂😂😂😂😂😂

  • @fadaskoliyis479
    @fadaskoliyis479 15 днів тому

    😂😂😂😂😂😂😂

  • @EfremWolde-e5s
    @EfremWolde-e5s 16 днів тому

    😂😂😂

  • @user-mf5mo7
    @user-mf5mo7 15 днів тому

    😂😂😂😂😂😂

  • @Sofie-pn2nw
    @Sofie-pn2nw 18 днів тому

    😂😂😂😂😂😂😂😂