Ethiopia_ ቀላል ዳንቴል ስራ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 вер 2024
  • #ዳንቴል #ደንቴልአሰራር #እጅስራ

КОМЕНТАРІ • 113

  • @ethiopia7721
    @ethiopia7721 4 роки тому +6

    የኔ ልዩ እንድሜና ጤና ተመኝሁልሽ የእውነት እርጋታሽ ደስ ይላል

  • @jameladarmaga4695
    @jameladarmaga4695 Місяць тому +2

    3ቀን እቅልፋ አጥቼ ለማድኩ አላህምድሊላህ እህት በጣም አመሰግንሻለሁ ፋጣሪ የሰብሽዉን ይሙለልሽ ❤

    • @FasiNico
      @FasiNico  Місяць тому +1

      አሜን 🙏 እንኳን ቻልሽ ጎበዝ በርችልን 🙏💖

  • @aas-lh9rc
    @aas-lh9rc 4 роки тому +8

    የኔቆንጆ በጣምነው የምናመሠግነው ርጂምእድሜና ጤና ይስጥሽ

  • @fatumamengesha2883
    @fatumamengesha2883 2 роки тому +1

    ጎበዝ ነሽ በርጋታነው የምታሳይን እጅሽይባረክ ቀጥይ በዚሁ

  • @mehratlaiso9675
    @mehratlaiso9675 4 роки тому +5

    በጣም ቆንጆ ነው ቀጥይበት እህቴ እጅሽ ይበረክ

  • @user-yr9kh4wo3b
    @user-yr9kh4wo3b 7 місяців тому +1

    👍👍👍👍ጎበዝ ሠራሁት ግን ጀማሪነኝ

    • @FasiNico
      @FasiNico  7 місяців тому

      ጎበዝ በርቺ እህቴ

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 4 роки тому

    እግዚአብሔር ይጠብቅሽ እጅሽ ይባረክ አቤት ችሎታ ከአይን ያውጣሽ(በስላሴ አይን ይሁን ያየሁሽ እህቴ)
    በጣም ልዬ ነው
    አመሠግናለሁ

  • @user-ro8tx4ru2u
    @user-ro8tx4ru2u 9 місяців тому +1

    ማሻአላህ ሢያምር

    • @FasiNico
      @FasiNico  9 місяців тому

      አመሰግናለው💖

  • @fatumawlloyewa8128
    @fatumawlloyewa8128 Рік тому +2

    ዋው በጣም ያምራል❤❤

  • @munahassen6761
    @munahassen6761 4 роки тому +3

    ፍሲዬ አንካን ደህና መጣሽ እናመሰግናለን በጣም ያምራል

  • @ayaleneshyemaryamlej7166
    @ayaleneshyemaryamlej7166 4 роки тому

    Wow betam yamral yihune esralehu egshi yibarek ketyibet betam arif new!!!

  • @FerhiwotFerhiwot-xz3hw
    @FerhiwotFerhiwot-xz3hw 3 місяці тому +1

    በእውነት እህት ብር ክሁለትየትሪስራው ውድጄውበጣምነውየሚገባው

  • @maryhanatube2276
    @maryhanatube2276 4 роки тому +2

    ባለሞያ እህቴ እጅሽ ይባረክ ቤቴ ከፍት ነዉ

  • @user-dw7zl8ge8z
    @user-dw7zl8ge8z 10 місяців тому +1

    Betam Gobez Neshi Mar Setaserjim Konjooo Ejishin Ybarkew

    • @FasiNico
      @FasiNico  10 місяців тому

      አሜን አመሰግናለው

  • @user-xf8bi6fj8m
    @user-xf8bi6fj8m 7 місяців тому +1

  • @neimabintyimam2295
    @neimabintyimam2295 7 місяців тому

    በጣም ትፈኛኛለሽ ለጀማሪ አትሆኝም😊

    • @FasiNico
      @FasiNico  7 місяців тому

      ለጀማሪ የሚሆን ሌላ ቪዲዮ አለልሽ እኮ 🤔

  • @EndrisMolla-m1x
    @EndrisMolla-m1x 2 місяці тому

    ቀላል ነው

  • @fatumaahmedseid
    @fatumaahmedseid 10 місяців тому +1

    በረች ጂዳወች ጎራ በሉ ወደ ቤቴ ክረ እንድሁም ማሠራት የምፈልጉ❤❤

  • @grtuhff9892
    @grtuhff9892 3 роки тому

    ማሻ አላህ በጣም ይገባል አሠራርሺ ለመጀመሪያ ግዜ ደቴል ስለምድ ባች ሺኩራን ማማየ

  • @hebatube8484
    @hebatube8484 3 роки тому +2

    እኔ ሞከርኩ ግን ሊዘረጋ አልቻለም አድስ እየተለማመድኩ ነበር

  • @user-rm5vi7tr7n
    @user-rm5vi7tr7n 2 роки тому +2

    ውብ ተከትየሽ እስመስዬ ስራሁ ውዴ

  • @susutube1878
    @susutube1878 2 роки тому

    በጣም ጎበዝ ልጅ ነሽ በረቺ እኔ እያየሁ ሥራሁ

  • @user-kw1ko7tl7q
    @user-kw1ko7tl7q 7 місяців тому +1

    በርችይ❤❤❤❤❤

  • @yeresulwedaj
    @yeresulwedaj 5 місяців тому +1

    የኔውድ በርች

  • @aminatomusumeyia9942
    @aminatomusumeyia9942 3 роки тому

    የክሩ አመራረጥሽ አሪፍ ነዉ ስራሽም በጣም አሪፍ ነዉ

  • @saraabebemulgeta4931
    @saraabebemulgeta4931 4 роки тому

    ችግሩ እንጀራው ኖሮ መሽፈኛ አይጠፉም ነበር ለሙያሽ👍❤️🌹

  • @bant2uae325
    @bant2uae325 3 роки тому

    በጣም እናመሠግናለእን እጅእሽ ይባረክ

  • @zulekaselman4147
    @zulekaselman4147 3 роки тому

    በጣም አማሳግነላሁ ቡዙሃን ግዜ አይቼ ነባራ ግን ሚንም ያምየቅ አይማሦለኝም ነባር አች ግን ታስፍ ሰጠሽኝ በጣም ታስራያለሽ

  • @messigezu2091
    @messigezu2091 4 роки тому

    እጅሽ ይባረክ ያለማድነቅ አይቻለም

  • @AddisEthioMeron
    @AddisEthioMeron 4 роки тому +1

    ስራዎችሽ ምንም አይወጣላቸውም ፋሲዬ ባለሙያ❤👌👌👌

  • @ዜድሻየደሤዋ
    @ዜድሻየደሤዋ Рік тому

    እኔም እችላለሁ ማር ግን ድዛይን አልችልም😍😍😍😍

  • @user-ci1nk5zi8z
    @user-ci1nk5zi8z 4 роки тому

    ጎበዝ በጣም እዲገባን አረገሽ ነው ያሳየሽን

  • @jerusalemberaki8327
    @jerusalemberaki8327 Рік тому

    እጅሽ ይባረክ የምሰራው ይመስለኛል ከፈጣሪ ጋር እና አጨራረስሽን የት ነው የማገኘው በፈጣሪ

    • @FasiNico
      @FasiNico  Рік тому

      በዚሁ ነው የጨረስኩት ፎቶው ፌስቡክ ላይ አለ

  • @yesufyimer6209
    @yesufyimer6209 8 місяців тому

    ጥሩ ነው በርች

  • @UmuEmane
    @UmuEmane 7 місяців тому

    ወይኔ እኔማ ደከመኝ ስፈታ ስቆጥር😢😢😢 መቸነውየምለምደው እፍፍፍፍ😊

    • @FasiNico
      @FasiNico  7 місяців тому

      እንዴት መለማመድ እንዳለብን የሰራውት ቪድዮ አለ እይው ይረዳሻል ወይም ፌስቡክ ካለሽ አስረዳሻለው ተደዋውለን Ethio Crochet ነው ስሜ

  • @ፍቅርጉራጌዋ5
    @ፍቅርጉራጌዋ5 4 роки тому

    ማሻአለህ እጆሸ ይባረክ

  • @french-amharic-5302
    @french-amharic-5302 4 роки тому

    Enekan dena metash fasi Enameseginalen 😘😘

  • @MesiGemechu
    @MesiGemechu 4 роки тому

    እጅሽ ይባረክ fasii

  • @mariobejjani
    @mariobejjani 4 роки тому

    Wow betam new madenkish gobez eski ye sini asayin sertesh endone alawikim Addis kebi negh

  • @EthioAradatube
    @EthioAradatube 4 роки тому +3

    welcome fasi ❤

  • @halimaibrahim9153
    @halimaibrahim9153 4 роки тому

    ያምራል ማሻአላህ አንችን እያየሁ እየተማርኩ ነው ማርየ እናመሰግናለን

  • @Saada-f7g
    @Saada-f7g 7 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @mimijoy5141
    @mimijoy5141 4 роки тому

    በጣም ያምራል ፋዬ እጅሽን ክፉ አይካው ተባረኪ። በመሴጀር አንድ ዲዛይን ልላክ ታሳይኛለሽ ?እምትሰራው ልጅ ቋንቋዋ ሌላ ነው በዛላይ ስለምትፈጥን ትንሽ ግራ አጋባኝ ስራው ያምር ነበር

    • @FasiNico
      @FasiNico  4 роки тому

      እሺ ላኪልኝ እሞክረዋለው ቆንጆ

  • @tnshuash426
    @tnshuash426 4 роки тому +1

    እንኳን ደህና መጣሽ

  • @user-qn6mh9oh3q
    @user-qn6mh9oh3q 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @rehimawoloyewa6989
    @rehimawoloyewa6989 Рік тому +1

    Wowowowowow

  • @aihemduilah4688
    @aihemduilah4688 Рік тому

    እመሠግናለን እደወ እሠራወ ይሖን

  • @sasaa6587
    @sasaa6587 4 роки тому

    አመሰግናለሁ ፋሲ ይጅሽ ይባረክ ውደ

  • @kemiladamtew3712
    @kemiladamtew3712 Рік тому

    በጣም ቆጂነዉዴ

  • @sarabiru7479
    @sarabiru7479 4 роки тому

    የኔ ቆንጆ እጅሽ ይባረክ

  • @mequadesha
    @mequadesha 4 роки тому

    Fasi enkuwan dena metashe yezarewu degmo betam yameral

  • @hanitube405
    @hanitube405 4 роки тому

    እናመስግናለ ፋስዬ

  • @taybasane274
    @taybasane274 2 роки тому

    ዋዉ😍😍😍

  • @ሰአዲነኝወሎየዋ
    @ሰአዲነኝወሎየዋ 2 роки тому

    ክር በአረበኛ ስሙ ምን ይባላል

  • @አልሀምድሊላ
    @አልሀምድሊላ 4 роки тому

    እጂሽ ፡ይባረክ፡ግን ይሠጣል ፡ከተሽጠበውሥጥ አነግርኚ

  • @y7prime244
    @y7prime244 4 роки тому

    Mamiye Yene Koftanaye ijish yibarek

  • @user-ye8nt7gg6y
    @user-ye8nt7gg6y 3 роки тому

    ሠላም ውዴ በጣም ነው የሚገባው አሠራርሽ በቴሌ ግራም እንዴትነው የማገኝሽ እጅሽን ይባርከው

  • @user-tq5ly5iu4t
    @user-tq5ly5iu4t Рік тому

    It is good but how we downloud

  • @sameerasameera5960
    @sameerasameera5960 3 роки тому

    ማሻላህነወ ግን እኔ ከሞያውሁሉ ይሄን ሞክሬው አላቅም መማረ እፈልጋለሁ ግን የሚገባኝ አይመሥለኝም

  • @workimokonin4443
    @workimokonin4443 4 роки тому

    Thank you so much yene konjoo

  • @AniTubeAnitubeethio
    @AniTubeAnitubeethio 4 роки тому

    እጂሽ ይባረክ ሲያምር ፋሲዬ ላይክ

  • @wobetz7961
    @wobetz7961 4 роки тому

    በጣም አመሰግናለሁ ስራሽ ደስ ይላል ግን አንድ ነገር አስተያየት ልስጥ። የኪሮሹን ቁጥር (size number) ብትነግሪን ጥሩ ነበር።

    • @FasiNico
      @FasiNico  4 роки тому +1

      የምጠቀመው የተለያየ ቁጥር ኪሮሽ ነው እንደየክሩ አይነት ውዴ

    • @wobetz7961
      @wobetz7961 4 роки тому +1

      @@FasiNico እሽ አመሰግናለሁ❤🙏

  • @ጃማደጎሎ-ዀ2ኰ
    @ጃማደጎሎ-ዀ2ኰ 3 роки тому

    ሠላም

  • @misrakasenake5935
    @misrakasenake5935 4 роки тому

    ene ejesera betame ewedalehu gen kire seletewedede new egeserashe betame yamerale

  • @ሁሉበእርሱሆነሁሉበእ-ቨ7ቸ

    እጅሽ ይባረክ

  • @GodisGoodalltheTimeAmen
    @GodisGoodalltheTimeAmen 4 роки тому

    eje sera menem mesrate alechelem gen yeje serane BeMayete becha mlemamedyechala

  • @salamawit5688
    @salamawit5688 3 роки тому

    ጌታ ይባርክሽ

  • @Ayu_tube
    @Ayu_tube 4 роки тому +1

    እኔ ላውቅበት አልቻልኩም እንደት ልማር ኪሮሽና ጥለቱን በቀኝ እጀ ነው የምሰራው በግራ እጀ እንደት ልማር ግን በጣም ነው መማርም መስራትም የምፈልገው ነበር 😭

  • @grdu2863
    @grdu2863 3 роки тому

    የትነው ጥለቱን እምንገዛው አጣሁ ዉዴ

  • @user-ml8bh1cw9j
    @user-ml8bh1cw9j 4 роки тому

    እጅሽን ይባርክው እህቴ

  • @ሀየትመሐመድ
    @ሀየትመሐመድ Рік тому

    በዝ አይነት የረከቦት እንዴት ነዉ ሚሰረዉ

    • @FasiNico
      @FasiNico  Рік тому

      እንደዚሁም ይሆናል

  • @user-qb8uo8ub7l
    @user-qb8uo8ub7l 2 роки тому

    ሌሌ አይነት ኣሳይኝ እህቴ

  • @hibahtube3033
    @hibahtube3033 2 роки тому

    እኔን ግን ለምን አይገባኝም ኮፊታ ነው የሚሆንብኝ

  • @fhgjfbcnvnn1517
    @fhgjfbcnvnn1517 4 роки тому

    Barchi Baxam das yalal enm masart ifalgalw

  • @ሶፍነኝየመካነሰላሟ

    እር እኔም አስለምዱኝ እቢ አለኝ

  • @Tube_75
    @Tube_75 4 роки тому

    ይሄ አሰራር እችለዋሎህ የኔ እህት የምነረው አሜሪካ ነው የት ማግኘት እችላለሁ ኽሩ መላ በይኝ

    • @FasiNico
      @FasiNico  4 роки тому

      የሀበሻ ሱቅዎች ውስጥ እንደሚገኝ ነግረውኛል ሌላም ቦታ አለ ጠይቄ አሳውቅሻለው። ኦንላይን ላይም ኦርደር ማረግ ትችያለሽ

  • @zuzutitube3664
    @zuzutitube3664 3 роки тому +4

    *_እኔ ግን አልገባኝም_*

  • @አመልነኝየቅዱሥሚካኤልልጂ

    ዋዉ ያምራል ግን የት ነዉ ያለሽዉ ግን ይቅርታ ክር ስላጣሁ ነዉ

    • @FasiNico
      @FasiNico  4 роки тому

      ፈረንሳይ

    • @አመልነኝየቅዱሥሚካኤልልጂ
      @አመልነኝየቅዱሥሚካኤልልጂ 4 роки тому

      እሽ አመሰግናለሁ እማ ባለሽበት ድግል ትጠብቅሽ
      ሳላደንቅ ማላልፈዉ ባልሽ እና አች በጣም ታምራላችሁ ከዛ አልፎ ማታባችሁን ሳይ ደስታየ እዴት ልግለፅልሽ የፍቅር አምላክ ፍቅርችን ያብዛላችሁ እኔም እዳንች ስደተኛ ነኝ

    • @FasiNico
      @FasiNico  4 роки тому

      @@አመልነኝየቅዱሥሚካኤልልጂ አሜን ለሁላችን እህቴ: ባለሽበት ሰላሙን ያብዛልሽ🙏💝

  • @mekdiy4657
    @mekdiy4657 Рік тому

    part2

  • @KiyaTube4
    @KiyaTube4 4 роки тому

    ሁሉም የምትሰሪያቸዉ እጅስራዎች ያምራሉ👍 Thank you.

  • @kalkidanmazgabu6927
    @kalkidanmazgabu6927 9 місяців тому

    አልገባኝም ግንጀምሬዋለሁ ካቆምሺበት ቦታ መቀጠል አልቻልኩም

    • @FasiNico
      @FasiNico  9 місяців тому

      እንደጀመርሽው እየተደጋገመ ነው የሚሰራው

  • @ኢትዮጵያንእንወቅ
    @ኢትዮጵያንእንወቅ 4 роки тому

    Egzbher amelak tebebun ybezleshi MN leble leyu new beteshi

  • @sssaa1237
    @sssaa1237 4 роки тому

    እሺ ማሬ

  • @ፍቅርጉራጌዋ5
    @ፍቅርጉራጌዋ5 4 роки тому

    ቆይ እሞክራለው

  • @አሲነኝያስልጤዋቃባጥ

    ቁጥር

  • @imaniman338
    @imaniman338 4 роки тому

    አረ ውደ አረዘምም ጨምሪበት

  • @misrakasenake5935
    @misrakasenake5935 4 роки тому

    esu kire ezehe hagere yeleme

  • @eyesuseyadenale7729
    @eyesuseyadenale7729 3 роки тому

    Fetare Ejishin ye bareke

  • @imaniman338
    @imaniman338 4 роки тому

    እሥከመጨረሻው ጨርሺው

  • @ነጅማ
    @ነጅማ 4 роки тому

    አረእኔ ስሰፍ ሽብሽብ አለብኝ አስጠላኝ

  • @genzebasnake1774
    @genzebasnake1774 4 роки тому

    እኔግን ምን ይሻለኛ ምቀኛ የሆነች ሴት አትሰሪም አለችኝ በጣም የምወደው ሙያ ነበር 😭😭😭😭😭😭😭 ውይ ሀገሬ ገብቸ እስከምሰራ ቸኩያለሁ መች ይሆን ኢትዮጵያ የምገባው

    • @tnshuash426
      @tnshuash426 4 роки тому

      አንድ ቀን ትገቢያለሽ ስራውንም ትሰሪያለሽ አይዞሽ ያልፋል

    • @genzebasnake1774
      @genzebasnake1774 4 роки тому

      @@tnshuash426 እስኪ እግዚአብሔር ይርዳኝ ይርዳን ሁላችንንም

  • @ሀየትመሐመድ
    @ሀየትመሐመድ Рік тому