የገና በዓል ልዩ የፍየል ስጋ ላምሮት ባህሉን አካፍሏል።
Вставка
- Опубліковано 7 лют 2025
- በዚህ ልዩ የገና በዓል ባህሉን ከሚጋራው የአካባቢው ሬስቶራንት ባለቤት ጋር ተቀምጠናል - በሚጣፍጥ የፍየል ስጋ። ይህ ምግብ ገና በገና ወቅት ስላለው ጠቀሜታ እና ማህበረሰቡን እንዴት እንደሚያገናኝ ይናገራል። በዚህ የበዓል ሰሞን ታሪኩን፣ የምግብ ፍላጎቱን እና ሬስቶራንቱን የሞላው የበአል መንፈስ ስንዳስስ ይቀላቀሉን።
#ኢትዮጵያዊ #ኢትዮጵያ#ethiopia #habesha #asfawmeshesha_ebstv #jappyasfaw #ebstvworldwide #seifuonebs #Ethio #EthioAmerican #usa #America #asfawmesheshaent. #ethiopian #habeshatiktok #motivation #Christmas #Ethiopian #ChristmasinAmerica #Virginia #Alexandria #washingtondc #Maryland
#silverspring
ውይ ጃፒ ለሰው ያለህ ክብር የኔ እመቤት ስትል ልክ አስፊቲን ትመስላለህ ሉላዪም ስትል ነበር እባካችሁ ተባብረን 100ሺ እናስገባው ያስፊቲ አደራችንን እንወጣ ይገባዋል በርታ ጃፒዪ በአሜሪካ ኑሮ የሚያውቅ ያውቀዋል ባለህ ጊዜ ስለምታጋራን ነገር እናመሰግናለን
በርታ አደራችን እንኳን አደረሳችሁ🎉🎉🎉 መልካም በአል
ጃፒየ እኔ ሙስሊም ነኝ እንካን አደርስህ መልካም በአል ይሁንልህ ያአስፊቲ ፍሬ🎉❤🙏
ጃፒዬ እንኳን አደረሰህ የአስፊቲ ስጦታችን❤❤❤❤❤❤
ጃፒ እንካን አደረሰህ የኛ ሽቁጥቁጥ በርታልን እንወድሀለን አደራችን❤❤❤❤❤
እንኳን አብሮ አደረሰን ጃፒዪ በርታ
ጃፒዪ. በጣም እናመሰግናል እንኳን ነገርከን
ከሁሉ ሳር የበሉ መሆናቸው ነገውኑ ነው የምሄደው❤️❤️❤️❤️🙏🏾🙏🏾🙏🏾
በጣም ደስ ይላል እንኳን አደረሳችው
በርታልኘ ወንድሜ ሌሎችንም እንዲህ አሳየን በውጭ የሚኖሩ ወገኖቻችን ህይወት
ጃፒዬ እንኳን አደረድህ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
ጃፒዬ የአስፈዬ ምትክ እንኳን አደረሰህ በርታ❤❤❤
ጃፒዩ በርታ አይዞህ የአባትህ ምትክ እግዛብሄር ካንተ ጋር ይሁን
Wendmachn bertaln enodhalen ❤❤❤❤❤japi❤❤❤
Jappye mulkame Ganna. It is beautiful holiday to be able to celebrate in foreign land the same as we do in Ethiopia. May you have blessed evening
በርታ
Jappiyee bagaa gessee mucaa abbaakotii jabadhuu sanyiikoo❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
JBYA ENKANE ADRSKE AYZKE BHJA NJE ATBLE ENA WDDD EJA ALNLKE AYZKE ❤❤❤
Merry Christmas Jappiyee
Same to you!
እንኳን ለብርሃነ ልደቱ አደረሳችሁ ለጃፓ subscribe አደረገለት የደጉ የ አስፍው መሸሻ ልጅ ነው ❤❤❤
ጃፔ የአባቱልጅ ሰንወድህ የኔጌታ❤❤❤❤❤❤
ጃፒእኳንአደረሰህ
Tebarekii ye ato asfawu meshesha liji idme ina tena yisxhi yetebareki liji 🙏🙏
❤️❤️❤️enqan adereseh melkam gena yarglh💖🙏🏾🌹⛪️
Bro keep it up God bless you.
Merry,christmas,japi,,i,love,goat,meat,
ጃፒዬ በርታ እኔም በተደጋጋሚ እየሔድኩኝ የምመገብበት ቤቴ ብዬ የምጠራው ቁርጥ ቤት በተለይ ፍየል ጥብሱና ፍየል ጥሬ እንዲሁም ጎድኑ ለኔ የምወደው ለጓደኞቼም የምመክረው ቤት ነው። በተለይ ደግሞ የባለ ቤቱ ማለትም የወንድማችን እንዳለ አቀባበል እና ፍቅር ደግሞ እጅግ በጣም ልዩ ነው። እና በሮታልን ከዚህ በላይ ያስፋህ ለማለት እወዳለው።
ጀግና ጃፒዬ የአባትህ ምትክ👏👏👏
nice
በስማምሆዴጩርርአለኮ:አይሥደት😢😢
እኔም አንድ ቀን ቤተሰብን ይዤ መጣለሁ❤
Jappy yasfya lig enwedhaln ❤❤❤❤
❤❤
አስጎመጀኝ መቼ ነዉ ይሄን ምግብ የምበላዉ ? happy ethiopian x max
❤❤🎉🎉
am come from ebs 🎉🎉🎉
Thanks for coming
🥰🥰🥰
ላምሮት ከምር ያምራል በዚሁ ቀጥል እንዳለ መልካም በዓል :
❤❤❤❤❤❤❤❤ Eir
Yikirta tsegurihin bitastekakil girma moges yisetihal yihe gim depration wist yaleh timeslaleh
እኔ ብቻ ነኝ ዘሬ ሥራ ላይ ያለሁት😢😢
😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
💚💚💚💛💛💛❤❤❤
Enkuan adreseh jappy nbsea le Gena Beal beselam
እረ ስጋው የት ነው usa የት የሚያምር የፍየል ስጋ ነው
Goeze
YON YEHENE SEW TEKEBELEW BAKEHE
Belatenooch 😂😂😂
enat hager america?> lol
አንተ ጥቁር አንበሳ ትቆርጥ ነበር ተመሰገን ግን ምግብ ቀንሰ ጫንቃህ አብጧል የዚህ አገር ምግብ በሸታነው
This man is so arrogant, he is not telling positive things about his business while he is trading his second butchery!!!
Bro his one of the nicest guy trust me 👍🏽
አፈር ብሉ ! አበሻ በልቶ አያቅ ይመስል ስለምግብ ይውራል ?! ነጮች ሲያረጉ ካየህ መከተል ነው ? መናጆ ሁላ
Before you complain watch your self
ውይ ጃፒ ለሰው ያለህ ክብር የኔ እመቤት ስትል ልክ አስፊቲን ትመስላለህ ሉላዪም ስትል ነበር እባካችሁ ተባብረን 100ሺ እናስገባው ያስፊቲ አደራችንን እንወጣ ይገባዋል በርታ ጃፒዪ በአሜሪካ ኑሮ የሚያውቅ ያውቀዋል ባለህ ጊዜ ስለምታጋራን ነገር እናመሰግናለን
❤❤❤❤❤
❤❤❤
❤❤❤❤❤❤
❤❤❤