ሃጫሉ ፊልም አይቶ የሚያለቅስ ስስ ልብ ያለው ልጅ ነበር / ወንድሙ ሲሳይ ሁንዴሳ እና ጓደኛው አመንሲሳ ስለ አልበሙ እና ስለህይወቱ በቅዳሜን ከሰዓት/

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 6 лют 2025
  • Kidman Keseat - A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV.
    #SaturdayAfternoonShow_EBSTV​​​​​​​​
    Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebst...
    EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally.
    #Ethiopia​​​​​​​​ #EthiopianTvShow​​​​​​​​ #EBSTV​​​​​​​​ #EBSTVWorldwide​​​​​​​​ #EthiopianBroadcastingService​​​​​​​​ # You're​​​​​​​​#1choice​​​​​​

КОМЕНТАРІ • 741

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
    @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 3 роки тому +310

    ማነው እንደኔ በሀጫሉ በመገደሉ በመሞቱ ያዘነ👍😭😭

  • @kedijaebrahime4437
    @kedijaebrahime4437 3 роки тому +54

    አጬ ኮ በትልቅ ኩራት የዘላለም ጀግናዬ ብይ ነው በኩራት ነው የማወረለህ የኔ የዋህ ነብስ በስላም ተራፍ😭😭💔💔

  • @tequamezemariam3197
    @tequamezemariam3197 3 роки тому +13

    ሰላም ለሁላችን ይሁን። እንዴት ደስ የሚሉ እንግዶች ናቸው! ትህትናቸው፣አገላለጻቸው ይደንቃል ሁለቱም አንደበተ ርቱዕ ናቸው። ስለምንወደው ወንድማችን ሀጫሉዬ የሰጣችሁት አስተያየት ደስ ይላል። እግዚአብሔር ያክብራችሁ። ሀጩዬ አልሞተም። በልባችን ውስጥ ሁሌም ይኖራል።
    ሀዘኑ ከባድ ነው። ለሁላችንም ብርታትና ጽናትን ይስጠን። ፍትህ ለሀጫሉዬ። ፍትህ።
    ሰላም ለኢትዮጵያ።

  • @lilyqatar8475
    @lilyqatar8475 3 роки тому +9

    Thank you Amenisisa

  • @etefanoshabtemariam5353
    @etefanoshabtemariam5353 3 роки тому +4

    Thank you i am happy to see this all.

  • @eyasutamane5311
    @eyasutamane5311 3 роки тому +41

    Hachalu - the greatest artist of our time!
    Legend❤️❤️❤️
    RIP my hero

  • @daggetachew3107
    @daggetachew3107 3 роки тому +3

    ሃጫሉ ነፍስ በአፀደ ገነት ያኑርክ አኔ እራሱ ሳስበው አሟሟቱን ያቃጥለኛል ሲሳይም በጣም ምርጥ ወንድም ነክ ጓደኛውም ምርጥ ነክ ሚስቱንም ልጆቹኑም ቤተሰቦቹን ፈጣሪ ፅናቱን ይስጣችው በጣም ሃጫሉ የሚገርም ልጅ ነበር

  • @oromiyaatoo9072
    @oromiyaatoo9072 3 роки тому +1

    Thank you so Amansisa Ifaa

  • @tinajery8829
    @tinajery8829 3 роки тому +4

    Very painful Yene geta nebseh beselam terf 😭😭😭😭❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @SabrinaSpeaks
    @SabrinaSpeaks 3 роки тому +5

    የገደሉትም ስወች ፈጣሪ ይፍረድባቹ ከልጆቹ የቤተስቦቹ የነጠላቹት ይህንን ድንቅ ልጅ ነፍስይማር ❤️❤️🥰🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mulugetworke9096
    @mulugetworke9096 3 роки тому +57

    ነብስ ይማር ሲሳይ እርጋታው ደስ ሲል አመንሲሳ ታማኝ ጓደኛ ነህ የምር እናመሠግናለን ለቤተሰብ ለወዳጆቹ መፅናናትን ይስጣችሁ 😥

  • @mantegboshmybob1578
    @mantegboshmybob1578 3 роки тому +1

    አጫሉ አልሞተም በኛ ውስጥ አለ ሁሌም ሳስበው ውሸት ነው የሚመስለኝ ማመን አቅቶኛል ኪያ ልጆችሽ ሲጠይቁሽ ምንድን ነው የምታያቸው አባታቹን ሰው ገደለው አቤት ልባቸው እንዴት እንደሚሰበር ሳስበው ያመኛል ለመላው ቤተሰቦቹ መፅናናትን እመኛለው 😭😭😭😭😭

  • @ethioakiyatube6366
    @ethioakiyatube6366 3 роки тому +1

    ብሩህ ሰው የሰው ልጅ ተስፋ የፍቅር ሰው ነበር ሀጨ ፈጣሪ ቤተሰቦቹን ይጠብቅለት

  • @oromiyaaethio2432
    @oromiyaaethio2432 3 роки тому +18

    My ero never forget you 💯 you are our wonderful Artist uuuuuff we miss you haccuyee😭💔💔💔

  • @egzihabermalkamnewu925
    @egzihabermalkamnewu925 3 роки тому +15

    Haacee koo yomiyyu Ati onne keenya keessaa jiratta 🙏❤️💔😥

  • @ኦሮሞነትኩራትነው-ጘ1ኰ

    አማንሲሳ በጣም እናማሰግናላን ሀጩ ነፍስ ይማር የኔ የወህ ሰው ማመን ነው ለዚ ያደረጋክ

  • @melatmuluneh1741
    @melatmuluneh1741 3 роки тому +2

    Amaansisa atis ijaa oromootti nuuf jiradhu kodee Hacee kenyaas jiradhuu isin jalaana❤️❤️❤️❤️

    • @tamaretmo1398
      @tamaretmo1398 3 роки тому

      ነብሱን በአፀደ ገነት ያኑርልን ወንድማችን ለቤተሰቦቹ መፅናናትን ይስጥልን

    • @tamaretmo1398
      @tamaretmo1398 3 роки тому

      ጋደኛውም እድሜና ጤና ይስጥክ

  • @dribasenayittube6639
    @dribasenayittube6639 3 роки тому +20

    አመንሲሳ እና የአጫሉን ቤተሰቦች ከልብ እናመሰግናለን ክበሩልን

  • @firaolteshome8731
    @firaolteshome8731 3 роки тому +13

    Amansiisa we 💕U sisaay respect !! Qalliwan keenya nuuf jiradha. Hachee we miss you

  • @madetube4356
    @madetube4356 3 роки тому

    Tnx ebs

  • @samrayimre7879
    @samrayimre7879 3 роки тому +34

    በጣም ጫዋ ልጆች ናችሁ የሐጬ ወድምና ጓደኞቹ My ድንቅ ኦሮሞ ኢትዮጵያ 👏👏👏👏👏💚💛❤️💞

  • @Hanihani-lw8sw
    @Hanihani-lw8sw 3 роки тому +83

    የኢትዮጵያ ህዝብ ስትሞት ነው ሚወድህ. እኔደሞ እነሱ እንዲወዱኝ ብዬ አልሞትም
    ሎሪት ፀጋዬ ገብረ መድህን

    • @bladobelly9989
      @bladobelly9989 3 роки тому +2

      ምርጥ አባባል

    • @samirajamal3285
      @samirajamal3285 3 роки тому +1

      You are right ✅

    • @fekeryashenefal9085
      @fekeryashenefal9085 3 роки тому +1

      Juunttaakkk

    • @Hanihani-lw8sw
      @Hanihani-lw8sw 3 роки тому

      @@fekeryashenefal9085 ሎሬት ፀጋዬ ገብረ መድህን ነው ጁንታ ወይስ እኔ. የኔ ሞዴል ፋራ

    • @emebetzewde7492
      @emebetzewde7492 3 роки тому +1

      @@Hanihani-lw8sw ባክህ ልክ ነህ ሀጫሉ በህይወት እያለ ምን ይናገር እንደነበረ አንረሳውም ሰማይ ልርገጥ ብሎ ነበር ግን የሞተ ሰው መውቀስ ጥሩ አይደለም ነፍሱን ይማረው

  • @ተዋህዶሀይማኖቴ-ዸ4ጀ
    @ተዋህዶሀይማኖቴ-ዸ4ጀ 3 роки тому +2

    የኔ ጀግና ጀግና አይሞትም ስሙ ከመቃብር በላይ ነዉ ሁሌም በልባችን ነህ ፈጣሪ ነብስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን hacee ኮ😢መልካም እረፍት ሁሌም እንወድሃለን ጀግናችንም ነክ!!!

  • @asiyaama3403
    @asiyaama3403 3 роки тому +1

    Thanks ebs rip hacceee 💔💔💔

  • @samiraawel8323
    @samiraawel8323 3 роки тому

    Haceko 😭😭😭😭we love you forever ❤❤❤you are our 💪💪💪

  • @abditube-1
    @abditube-1 3 роки тому +33

    Amansiisa goota ko ati lafee dugda artii oromooti❤️❤️

  • @ሳቢየአምቦልጅ
    @ሳቢየአምቦልጅ 3 роки тому +2

    ሀጬኮ መቼም ከልባችን አጠፋም ሚገርመው ነገር ሀጬን በአካል አንድ ቀን አገኘዋለው ብዬ አስብህ ነበር አንድ ቀንም ቢሆን አግኝቼውም አይቼውም አላቅም የአንድ ሀገር ልጆች ሆነንም ምን ያረጋል ነብሰ በላዎች ህልሜን በሉት 😢😢😢😢 አሁንም ሀጬ እንዳለ ነው እንጂ ማስበው በህይወት የለም ለማለት ይከብደኛል ለሁሉም ቤተሰብ እና ጓደኞቹ በአጠቃላይ ለአድናቂዎቹ ፈጣሪ ያፅናቹ 🙏🙏🙏🙏

  • @Truth-je3jm
    @Truth-je3jm 3 роки тому +23

    እያደር የእግር እሳት 😢😢😭😭😭 ሀጬኮ ነብስ ትረፍ እውነተኛ ሰው መቼም ሲያልፍ ነው ሚወደሰው😭😢😢

    • @tamaretmo1398
      @tamaretmo1398 3 роки тому

      ሀጫሉ ጀግና አርቲስት ነበር እማይፈራ ጎበዝ አቀንቃኝ አርቲስት ነበር ግን ምን ዋጋ አለው በሉት

    • @tamaretmo1398
      @tamaretmo1398 3 роки тому

      ሞት አይቀር ሁላችንም ወደዛው ነን

  • @kidistbelay8669
    @kidistbelay8669 3 роки тому

    ጥሩ ማስታወሻ ነው የሠራችሁት።
    ነፍሱ በሰላም ትርፍ ፣ ልጆቹን ያሳድጋቸው።

  • @darointalabishee5394
    @darointalabishee5394 3 роки тому +5

    Hacee koo 😭😭yene hewa hulem balebachn wust tenoralk 💔💔😭

  • @suzanaibrahim3988
    @suzanaibrahim3988 3 роки тому +8

    Rest in Power Hacce You’re Gone But Never Forgotten 🙏🏽💔

  • @eyobgirshe4313
    @eyobgirshe4313 3 роки тому +5

    Hache ጀግና ነህ

  • @muniramohammed6264
    @muniramohammed6264 3 роки тому +11

    Hacuu every day my heart broken 😭😭😭😭😭 hacee my hero ❣long life

  • @aseaswab5352
    @aseaswab5352 3 роки тому

    የሀጫሉን ሙዚቃ ገና በፊት እሱን ሳላውቀው እናቴንና አያቴን ተርጉሙልኝ እያልኩ እሰማው ነበር ።ካወኩትም ቡሀላ ስለሱ ብዙ ሲሉ ስሰማ ሙዚቃውን ስለምወደው ስለሱ ብዙ ግዜ search አደርግ ነበር እናም ዘረኛ ይሉታል ግን ደግሞም ድጋፍ ሲያደርግ አየዋለሁ interview ስሰማም ዘረኝነት የለበትም እገረም ነበር ። የሱ ሞት በጣም ያሳዝነኛል

  • @eliliiprince6456
    @eliliiprince6456 3 роки тому

    ጌታ ያፅናችሁ

  • @fetiyaft9532
    @fetiyaft9532 3 роки тому +5

    Haccee koooo my hero 🐅🐅❤️🥰 🥰🥰

  • @azebgrima4680
    @azebgrima4680 3 роки тому +1

    እግዚአብሔር ነፍስህን ይማረው አጫሉኮ በጣም ታሳዝነኛለህ።ፈጣሪ ስለሚውድህ ነው በጊዜ የውሰደው

  • @hanutube332
    @hanutube332 3 роки тому +23

    አጩዬ ነፍስህ በአፀደ ገነት ትረፍ የኔ ጀግና ለ ባለቤቱና ለ እናትና አባቱ ወንድሞቹ ጏደኞቹ አድናቅሆቹ መፅናናትን እመኛለው 🙏🙏

  • @firreeababaa7358
    @firreeababaa7358 3 роки тому +5

    😥😥😥😥hacee.koo.biyyon.sitti yaa.salphatu😭😭😭😭😭

  • @kidestmekonnen4324
    @kidestmekonnen4324 3 роки тому

    ንፅህ ኢትዮጵያዊ ነዉ ሀጫሉ ቤተሰቡ እግዚአብሔር ያፅናችሁ

  • @firiyefiriye2403
    @firiyefiriye2403 3 роки тому +8

    እህርጋታቸውን ሳላደንቅ አላልፍም በውነት ጀግኖች ፈጣሪ ነፍስ ይማር😭😭😭

  • @lilyqatar8475
    @lilyqatar8475 3 роки тому +4

    Hacee koo your in my heart always our hero 😢🥰rest in pace. Sanani sindagatuu 😢

  • @samirahusen7816
    @samirahusen7816 3 роки тому +1

    Hace betam teru sew nabere hunem ba Ewote ba norem holem lebachen wuste new alehu le natem le mulu betaseb Allah Sabir yestachuew 🙏

  • @emanjimma730
    @emanjimma730 3 роки тому +6

    Haaceekoo zarem yante mot Amno meqebal Aqitognal Min Abate learg😭😭😭💔🖤

  • @melatmuluneh1741
    @melatmuluneh1741 3 роки тому +1

    My hero you no died Hacee my 👑King ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @Mercy1916
    @Mercy1916 3 роки тому +15

    ዋውውውው ቃል አጣሁ አመንሲሳ ማለት ይህ ነው በጣም ስሙ ሲነሳ ስማለሁ በየቪዲዮ በጣም ጎበዝ ልጅ ነክ ሀጫሉ ነብሱንም ይማርልንንን ያሳዝናል 🙏🙏

  • @aantiitube9892
    @aantiitube9892 3 роки тому +14

    We love you hacee 😭😭😭🥰🥰

  • @بتفهفه
    @بتفهفه 3 роки тому +2

    Hecoo😢😢😢😢😢😢😢😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔Waqqayyoo si sia ya maruuu💔💔💔💔💔💔

  • @tomhabtamu138
    @tomhabtamu138 3 роки тому +3

    My hero hachalew 😍😍😍

  • @maatiikuush9182
    @maatiikuush9182 3 роки тому +3

    Thank you EBS 💔

  • @ayantuoromia6797
    @ayantuoromia6797 3 роки тому +2

    No need of extra love 60million of oromo people love u understand u my hacee 😍😍😍
    Anten zergna yemil new zergna

  • @misir70mati5
    @misir70mati5 3 роки тому +7

    hachee my hero we miss you😢😢😢😢

  • @siwodgeta5443
    @siwodgeta5443 3 роки тому

    Amensisaa n sisay thanks

  • @intalaworrakush5670
    @intalaworrakush5670 3 роки тому +2

    Galatoomaa! Worri ebs 🙏
    Hacee koo dhugaa kee hangan argutti keessi kiyya nan boqattu yoomu lubbuu kee haa maaru 😭

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ሸ7ዀ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ሸ7ዀ 3 роки тому +4

    ነፍሱን ይማረው ምስኪን ለፓለቲካቸው ብለው ባጭር አስቀሩት እግዚአብሔር ልጆቹን ያሳድግለት ወንድሙ እርጋታክ ደስ ሲል ጓደኛውም ይሄንን ስለሰራክ ጥሩ ነክ❤

  • @keyrattube9249
    @keyrattube9249 3 роки тому +1

    Amasisaa anda sisayii hundessaa ❤👍

  • @ብሌን-ደ8ከ
    @ብሌን-ደ8ከ 3 роки тому +36

    የማይረሳ ሰው ነው ሃጫሉ ነፍሱን በአፀደ ገነት ያኑርልን

    • @samirajamal3285
      @samirajamal3285 3 роки тому

      Profile layi yaskemetkew sewuye new yegedelew ,inatew gedayi inatew azanyii😜😜😜😜😜

    • @abitech4434
      @abitech4434 3 роки тому +1

      @@samirajamal3285 hid kazih fara jawar nw

    • @ብሌን-ደ8ከ
      @ብሌን-ደ8ከ 3 роки тому

      @@samirajamal3285 አንቺ ድርብ ደነዝ የበላውማ ያ የሴጣን ፈረስ ጀዋር ተብዬ ነው

    • @marmar7350
      @marmar7350 3 роки тому

      🤣🤣🤣

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 3 роки тому +2

    ሀጫሉ የበለጠ አዋቂ ነበር! መቸም ገዳዋቹ እንጂ የሞቱት እሱ አልሞተም ሁል ጊዜ በእዉነተኞች ኢትዮጵያን ልብ አለ ! ሥራው ታሪኩ ከምድር ላይ ይኖራል! ቤተስቡና ,ልጆቹን ,እግዚአብሔር ይጠብቃቸው!🙏🏽✌🏾🕊💚💛❤️🇪🇹

  • @sisayizenbe3669
    @sisayizenbe3669 3 роки тому +21

    አጨ ናብስክን በጌታ ያንርሊን አተ አልምቲክ ሁላቺንም ውስጠ አለህ ኡናትህን ጌታ ይፋልግ

  • @betydereje3479
    @betydereje3479 3 роки тому +34

    በ ሀጫሉ ሞት ሞትን ለመድኩት😭 ባሰብኩት ቁጥር ያመኛል ፈጣሪ ይፍረድ☝️

    • @wirohode506
      @wirohode506 3 роки тому

      Ferede eko bideg aderegewu

  • @dagimuna9968
    @dagimuna9968 3 роки тому +2

    Haceeeeee yiblagn legeday ante hiyaw nek haceeeeee ❤❤❤❤❤

  • @belayche4050
    @belayche4050 3 роки тому +2

    Uuuuff haceekoo I never forget you 😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @yaallahadera9726
    @yaallahadera9726 3 роки тому +13

    Hachalu hundesa ❤️❤️❤️ malimelisa ❤️❤️❤️

  • @httm3608
    @httm3608 3 роки тому +1

    Hachalu koo ❤❤❤❤❤❤

  • @sifanrgasa6161
    @sifanrgasa6161 3 роки тому +49

    የሚገርመው ነገር በህይወት ብኖር ሙሉ comment ስድብ ነበር
    ከሞት በዋለ ከንፈር መምጣት ዋጋ የለውም እሺ
    አስመሳይ ነን እኛ እትዬ የምንባለው
    ስለዚ ሰው አሰብን እንቃወም ግን ለን 🤔
    እግዚአብሔር የፈጠረውን መጣለት አይገባም

    • @sdt3004
      @sdt3004 3 роки тому +3

      ግን እኮ የሞተን ሰው አለመውቀስም ብልህነት ነው አሁንም እሱ ወደ ማይቀርበት ሄዷል ነፍሱን ይማረው።

    • @maloomafinamaa.walite.naqi850
      @maloomafinamaa.walite.naqi850 3 роки тому +2

      Tileki sewu neshi maseb yemitchyi sewu neshe fatari yanurishe

    • @madafenemera2934
      @madafenemera2934 3 роки тому +2

      እዉነት ነዉ መከባበሩም ቢቀር ሰዉ ዝምማለቱን ብያዉቅበት ጥሩ ነበር

    • @geniyamareyamlij7639
      @geniyamareyamlij7639 3 роки тому

      Ewnet new

  • @eskedartessema6318
    @eskedartessema6318 3 роки тому +17

    ሁሌም እንዳመመኝ ነው የልጆቹን ነገር ሳስብ በጣም ውስጤ ያዝናል። ነብስ ይማር 🙏

    • @tzeta5801
      @tzeta5801 3 роки тому

      በጣም ያማል

  • @rahamaamaan2790
    @rahamaamaan2790 3 роки тому +1

    Haccee Koo Yaadoon kee maaf nuu miidhe garuu Nama akkamii rabiin uume fudhate Subhaana Allah

  • @sharonnovem8574
    @sharonnovem8574 3 роки тому +3

    ገዳይ የሥራችሁን 😭😭😭😭የቁም ሙት ሁኑ እሡም ላይመለስ ሄዷል እሚወዳቸው ልጆቹ ናባለቤቱን መፅናናትን ይስጣቸው

  • @haninmohd7025
    @haninmohd7025 3 роки тому

    You are our forever legend Hacee❤️❤️❤️🙌🏼🙌🏼🙌🏼💪🏽💪🏽🇪🇹🇪🇹

  • @muradosman9920
    @muradosman9920 3 роки тому +3

    Thank you EBS, rest in power bro

  • @meklit9854
    @meklit9854 3 роки тому +17

    Rip😭❤i miss you bro😭❤😭

  • @TSEGAART
    @TSEGAART 3 роки тому +20

    🔴ይህን የምታነቡ ሁላችሁም የአምላክ ሰላም ከናንተ ጋር ይሁን ፣ ያሰባችሁት ሁሉ ይሳካ ፣ የነካችሁት ሁሉ ይበርክት ፣ ያልታሰበ እና ያልታየ በረከት ይስጣችሁ 🔴

  • @genetmulugeta1978
    @genetmulugeta1978 3 роки тому +1

    Hacee we will never forget u forever..u r my generation legend that I will tell for my kids..u r not dead..the dead ones are who assassinated u

  • @sameraabdulla9003
    @sameraabdulla9003 3 роки тому +1

    Hacce koo💘
    we hero/king👑👑💪
    we love you 💘💘💘
    we don't forget you🙅‍♂️💘👌

  • @salleetitituba4845
    @salleetitituba4845 3 роки тому +1

    Yaa waqayoo lubuu ishii yaumaruu 🤲🏾🤲🏾🤲🏾🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔🖤🖤🖤🖤

    • @xaahiituuhabibi8498
      @xaahiituuhabibi8498 3 роки тому

      Hcccekoo😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔😭😭

  • @midwifery413
    @midwifery413 3 роки тому +1

    betam keftognal Hachiye

  • @godisgoodallthattime3406
    @godisgoodallthattime3406 3 роки тому +7

    Rest in peace king💔
    My hero😭

  • @ኢትዮጵያዊነትኩራት

    እኔ የሀጫሉ እናት በጣም ያሳዝኑኛል በጣም

  • @Afratatube1145
    @Afratatube1145 3 роки тому

    እኔ ስወደው እውነት ምክንያት አለኝ ።
    ሀጫሉን እግዚአብሔር ነብሱን ይማርልኝ።
    የፍቅር የፍትህ የሰላም ወንድም ስላለኝ ።
    ዘላለም ዘላለም በልቤ ሳትሻክር ኑርልኝ ።
    ስላንተ ሰው ብዙ ብዙ ቢለኝ ደግነትህ እንጅ ሌላ ምንም ትዝአይለኝ ።

  • @tigtijitube8325
    @tigtijitube8325 3 роки тому +20

    Hacceee koo waqqaayyoo lubbuu kee haa maruu mal gonnaa silaa garaan akkuma nuu gubateti jiraa 😭😭😭😭

  • @betiiyeemaremlejii9691
    @betiiyeemaremlejii9691 3 роки тому

    Waqayyoo lubbuu kee nuf yaa maru hacee koo😭😭😭😭😭😭🖤🖤🖤🖤Garanii nu gubate

  • @saronabi1387
    @saronabi1387 3 роки тому

    😪😪😪 we miss u always our hero.he was a natural gifted hero.

  • @zahrazahra3343
    @zahrazahra3343 3 роки тому +3

    ♥️♥️haciiyee😭

  • @wirjjob8288
    @wirjjob8288 3 роки тому +1

    በትክክል

  • @muluunagaash5051
    @muluunagaash5051 3 роки тому +1

    Hacee 😭😭😭❤❤❤❤❤

  • @betlihemmesfin8732
    @betlihemmesfin8732 3 роки тому +17

    ነፍሱን በገነት ያኑርልን መቼም አንረሳህም ወድማችን 😢 ምስኪን ወቶ ቀረ 😢😢

  • @seenafdisaasaa716
    @seenafdisaasaa716 3 роки тому +1

    Abshir ba abbtu qanyi eyqomalu 😭😭😭😭😭💔💔

  • @astertsefaye4883
    @astertsefaye4883 3 роки тому +5

    Nefsihen yemarilen Hacekoo💔

  • @geniitube2738
    @geniitube2738 3 роки тому +1

    Ufff hacee koo😭😭😭😭💔💔

  • @maariyamhaadhakoo9817
    @maariyamhaadhakoo9817 3 роки тому

    Hacee Koo yomiyyu Ati onnee keenya keessaa jirtaa💓💓💓💓

  • @abaabooabaaboo6518
    @abaabooabaaboo6518 3 роки тому +1

    Hacee 😭😭💔💔

  • @chalishanbal6583
    @chalishanbal6583 3 роки тому +1

    Hacee koo LOVE YOU💔♥️ haciyeee Aaaa💔😭😭😢😢😢😢

  • @ZainathZainath-bb6cw
    @ZainathZainath-bb6cw 3 роки тому +2

    hacen balaqawu neber yemishalgn liben seberwu yesumot uiuffff😭😭😭😭

  • @etoplov8296
    @etoplov8296 3 роки тому +60

    ሰውን ገደለው ምን ጥቅም እንዳለው እስኪ ሀጫሉን አፋር ሆነው
    እየበለቱ ይብላኝ ለጉዳዮች እሱ ምንም አይሆንም
    ወደ ማይቀር ዓለም ሄዷል

  • @malikaaoromoo7849
    @malikaaoromoo7849 3 роки тому +26

    ሀጩኮ😢❣️እኔስ ህልም ዉስጥ ነኝ😢አራ ጂርቱ በለን ❣️❣️

  • @yetnayetmegaresa9048
    @yetnayetmegaresa9048 3 роки тому +1

    Hacce koo uffff 😩😭😭😭😭😭😭😭😭😭😔😔😔😔😔😔

  • @mesertmelekamu1249
    @mesertmelekamu1249 3 роки тому +1

    Hachalu my hero we mis you 💔 💔 😭 😭

  • @persistence.3322
    @persistence.3322 3 роки тому

    እግዚኣብሔር ይላችሁ የገደላችሁት !! ግን በህወት እያለን እንከባበር እንዋደድ !!!ሁላችንም🙏🙏

  • @asterasefaw1415
    @asterasefaw1415 3 роки тому +2

    ወንድሜ ሀጫሉ በጣም እንሰስትህ ነበር ግን ፈሪ ጨለማን ተገን አድርጎ ነጠቀን ገዳይ ሰፋህ ታዲያ ይች ከቱ ምድር? ሀጫሉ የታሪክ መዝገባችን ነው ሁሌም ከልባችን ዉስጥ አለ ሀጫሉ ወንድሜ ነፍስህ በአፀደገነት ትኑር !!!

  • @kurkegenati4963
    @kurkegenati4963 3 роки тому +1

    Hachekoo yene jegena hullem belibachani wusti tinorale ante ali motekim❤😭 yemuto ante gedilem bilo yeasabu sawochi nachu

    • @kali5447
      @kali5447 3 роки тому

      😭😭😭☝☝😭😭

    • @yetnayetmegaresa9048
      @yetnayetmegaresa9048 3 роки тому

      Hacce koo 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😔😔