Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ፋርነት ነዉ እንዲህ የሚያረግ ጎደኛ ካለህ በጣም ጥሩ ነዉ መናደድ የለብህም ይህ ጥሩ ፈተና ነዉ ጎደኝነትህን ለመቀጠል ወይም ላለመቀጠል፠ ግን ሁሌ አሰተያየት አለ ልጁ ገንዘብ ባይኖረዉ በሌላ የሚተካ ከሆነ ዝም የምትለዉ
ሳይከፍሉ መሄድ ትልቅ ወንጀል ነዉ፠ ይህንን ለማቆም ቡና ቤቶች ካሜራ መትከል አለባቸዉ ከዝያ ዉንድ ነዉ ሳይከፍል የሚያመልጠዉ ይህ ለምግብ ቤቶች ደንበኞች በድፍረት መጥተዉ መመገብ እንዲችሉ ይረዳል ሚሰኪኗም አሰተናጋጅ ከኪሳራ ትድናለች፠
ሰርቶ ለፍቶ ያመጣማ እዮኝ እዮኝ አይልም አሉ ደሞ በኮተት የሚሰበስቡ በሰው ላብ የሚቀልዱ ለማንኛውም እደዚ አይነት ሰዎች ቅርብ ወራጅ ናቸው
Betam new metemechugne hule metanesut hasab arif new bertulen
Thank you for sharing
ለምንድን ነው ስለ ሂሳብ ክፍያ ጊዜ ቺኳ ጭጭ ያለችው የምር ምንም አላወራችም እኮ 😂😂😂😂😅😅😅
ሴቶች አብረን ከወጣን ከነ ሳንቲሙ ስለምንካፈል አልደረሰባትም
I like mule 🙏
ቲጂ በአካል ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ዛሬ
ፋርነት ነዉ እንዲህ የሚያረግ ጎደኛ ካለህ በጣም ጥሩ ነዉ መናደድ የለብህም ይህ ጥሩ ፈተና ነዉ ጎደኝነትህን ለመቀጠል ወይም ላለመቀጠል፠ ግን ሁሌ አሰተያየት አለ ልጁ ገንዘብ ባይኖረዉ በሌላ የሚተካ ከሆነ ዝም የምትለዉ
ሳይከፍሉ መሄድ ትልቅ ወንጀል ነዉ፠ ይህንን ለማቆም ቡና ቤቶች ካሜራ መትከል አለባቸዉ ከዝያ ዉንድ ነዉ ሳይከፍል የሚያመልጠዉ
ይህ ለምግብ ቤቶች ደንበኞች በድፍረት መጥተዉ መመገብ እንዲችሉ ይረዳል ሚሰኪኗም አሰተናጋጅ ከኪሳራ ትድናለች፠