Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
አንድኛ ነኝ ጋይስ 😂😂😂 እኔዚህ የስጣን ቁራጭ ይሆኑ እናትና ልጅ ግን ቀናቹን ጠብቁ የዮአዳን እንባ መዳ ላይ አይቀሪም ስጣኖች ሲያስጥሉ 😢😢😢ዮአዳንን የሚትወዱ ብቻ 👍👈 የማታ እንጀራ ይስጠን አሜን በሉ ❤❤
Amen
አሚን ያረብ
አሚንንንን🎉🎉🎉🎉
Getani inemi ichi sexani 😅
አሜን አሜንአሜን
ማነው ይዋዳንን እደኔ የሚወዳት ❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤ዩዋዳኔ
እኔ😢😢😢😢❤❤❤
😢🥰🥰🥰
እኔ
ማነው እደኔ እናትናልጅን የሚጠላ ስይጧኖች ናቸው
@@MEYEM115 እኔድራማውንእስከማይመስለኝ
አኔ ወላሂ ወይ
@@እሙኢብራሂምኢትዮጵያትቅደ እ ደምነው የሚያፍሉት ሚጢነግናቸው
@@znteznte965 ውላሂ ሙጢናቸውኮ ሾይጣኖች
ግን ምን አስተምራቺሁ ክፍት ወጭ ወይ ይርዳን አትውጣ ትንካሬዋን አታሳይ ወይ ገዳዩች አይገኙ ሁሌ አንዳይነት ክፍትና ስቀቀን እኔ ማየቴን ልተው ነው በዚህ ልክ ስው ክፍት
የዮአዳን መጨርሻ ናፍቀኛ😢😢😢
😢me too
Me to😢@@m.e-c3g
እኔ ራሱ😢😢
እኔም😢😢😢
እኔም
እናት እና ልጅን ማነው እንደ እኔ የሚጠላቸው ❤❤❤
Inemi 😢
ሁሉም ሰው
@@Tuba-m8t በጣም ወላህ የእነሱ የክፋት ጥግ መቸ ነው ግን የሚልቀውው
እኔ 😢😢😢
ውይ ክፋታቸው አያልቅም ስጠላቸው በስመአብ😢
በጣም ያስፈራል ፊልሙ የሳሚ አክሽን ይስተካከል እናት አባት የለለው ማየት አይችልም እንደ ከአይምሮ በላይ ነው ለምያየው ሰው ይስተካከል ፊልሙ😭😭😭
በትክክል
በትክክል☝️
ትክክል
ማነው እንደኔ ዩአዳን የሚወዳት በላይክ 👍👍👍👍
ቆንጅዬዋ ስወድሽ ነይ በኔ ቤትደምሪኝ🎉
❤❤❤❤
ይህን ቪዶ የምትመለከቱ ክርሲታኖች በፆለት ሙስሊሞች በዱአ ወድሜን አስቡልኚ አምስት አመት ሞላው ሳውዲ ከታሠረብኚ😢😢😢😢😢😢😢😢😢
አላህ ያግዝሽ😢😢
ፈጣሪያስብልሽ አይዞሽ
አላህ ፈረጃውን ያቅርብለት ያረብ🎉🎉
ያረብ አላህ ፈጅሩን ይወፍቀው
በሰላምላገሩያብቃዉያረብ
የዮአዳን እንባ ፍትህ ካለገኘ ግን ምንም ደስ አይልም😢😢😢 ግፈኞች መጨረሻ ላይ ሥራቸው ኹሉ መጋለጥና ለዮአዳን የታሰበው ክፉ ነገር ኹሉ ለነሱ መኾን አለበት ።
😮😢😢😢
አዎ ያለዚያ አዝግ እና ዘጊ ነው የሚሆነው
ግን የእዉነትም ኢትዮ ፍትህ የለም ብዙ እዉነታዎች አሉ ፍትህ ከፈጣሪ ብቻ😭😭
ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ሞት በቃ ይበለን ፀልዩ ወገኖቸ
aemin
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢🎉@@yedGlmariyamlji
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ዮኣዳን ምርጥልጂ ናት የሰውን ችግር የምትጋፈጥ በጣም ነው እም ወዳት❤❤❤
ድራማ መሆኑን እያወኩ እናትና ልጅ እንዴት እንደሚያስጠሉኝ 💪💪💪
😂😂😂😂 እኔ እረሱ😂😂😂😮😮😮😮
የድራማው ተወጃጅነት እኩይ ባህሪዎች በዚህ ደረጃ መጥፎ በመሆናቸው እናትና ልጅየዋን በጣም ነው የምወዳቸው
እኔንም ግን ኮ የነሱ ካራክተር ነው ድራማውን የሚያጣፍጠው
ይህን ፊልም መጨረሻውን ለማዬት ጓጓሁ 😢😢😢😢😢😢
ግን ምን ያስተምራል ሁሉም ጭቃኔ ክፍት
ምናለ በሣምንትነ,3ቢሆን
@@msrak4498እሡማ በሣምንት 7አይጠላም
Enem
ደምርኝ እህቶቼ አዲስ ጀማሪ ነኝ
እደኔ በጉጉት የሚጠብቅ ማነው አሳውቁኝ በላይክ🎉🎉😂
እኔ❤❤❤
እኔ❤❤❤❤❤
Ine
ሳፕሰክራይፕ ኣርገኝ እህቶች
ዮአዳንን የምትወዱ በላይክ❤❤❤
ደምርኝ
እፍፍ ዮኣዳንየ😢 የኔ ከርታታ ኣይዞሽ ሁሉም ለበጎ ነው😢❤
የምርሽነዉ😂😂😂😂
ይዋዳንን ማነው የሚወድ እንደኔ❤❤❤
ዋው አንደኛ ነኝ ዛሬ በሉ ላይክ እያደረጋችሁ ገባ ገባ በሉ
Ene alawo
ዮአዳን ከዚህ ቤት ጠፍታ በድብቅ ያሰበቺውን ብታደርግ ይሻላታል ካልሆነ በየጊዜው በተለያዩ ሰዎች ስቃይዋ እየበዛ ለማየት ሁላ ይጨንቃል😢😢😢😢😢😢 እንደሀሳብ ቢሆን
እሷም እንቅልፍ ናት ዝብላ
ማነው ዮአዳንን እደኔ የሚወዳት❤❤😢
አምላካችን ሆይ በስደት ያለነው በመሉ በሰላም ያሰብነውን አሳክተን ለሀገራችን ያብቃን አሚን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤
አሚን
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ለሁላችን🙏❤🎉
አሜን አሜን አሜን❤
ይሄ ልጂ መጨረሻ ኡአዳን ያፈቅራታል😂
Yaa😂😂😂😂😂😂😂😂😂
Aw
አንተውሻ ኢወዳኔን አትካ የተመተህ አላህ ይድፋቺሁ አተንም ያችናወን እስከልጃ እውዳኔ የኔ አሰል እውነት እየመሰለኝ ነው ስቀይሽ መጨረሻሽ ማሸነፍ አለብሽ ይሄን የወድ አልጫ በጥፊ በይው አታልቅሺ የኔ ወድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እወድሻለሁ
እረ ተረጋጊ ፊልም ነው
😂😂😂😂 ፍልም መሆኑን ተረሳ😅
አይ.እረኔ.ዬልጁፍቅር.ድፍት.አረገኝ.በልጁአትምጡብኝ.ሣሚሻዬ.ዉድድድድድ❤
🙄😅😅😅😅😅😅yanchis kafa@@FoziaFOZia-h9b
እዴ😂😂😂😂
እደኔ ዮአዳን የሚወድ👍
ህይወት ምታስጨንቀኝ አንሶ በዚህ ድራማ ልጨነቅ እንዴ መከራዋን አዙት እኮ ዪአዳኔ😢😢😢
Edeni
እኔም እረ ዪአዳንን መጨረሻ ያሳየን 😢የእናት እና ልጁ ክፋታቸው 😢
ማነዉ እንደኔ ዮኣዳን ሰታለቅሰ ኣብራት የማለቅሰ የኔ ዉድ😢❤
እኔ😢😢
ሀገር ልገባ 2ቀን ቀረኝ ሰላም እንድገባ ዱአ አድርጎልኝ😢❤
ሰላም ጊቢ የኔ ውድ❤
ሰላም ግቢ ወደ
ለሳሚ ንገሪዉ
እፉዬ❤❤❤ታድለሽበሰላምግቢ❤❤❤😢😢😢😊✈
ሰላም ግቢ ታዲለሸ😢❤
በእውነት በጣም በጣም ነው የምወደው የምጠብቀው
እረ የዚህን ድራማ ፍጻሜ ማየት ናፈኩ 😥😥ዩአዳን 😥
ቆንጂየዋስወዲሽ ደምሪኝ🎉
ይሄ ድራማ ነው ወይስ .....ኧረ ግራ ገባኝ አፋጥኑት እባካቹ መጨረሻውን ለማየት ጓጓው ብቻ ዮአዳንን የሚወዳት በላይክ❤❤❤❤😂
እህቴ ምድርን እና ሰመይን የፈጣራ የአለመቱ ግታ የሆነዉ አለህ ያስፈተልሺ አቢሺር❤
ዩአዳን እና ማሂ የምትወዱ በላይክ❤❤❤❤
በሳምት ሁለት ግዜ ይሁንልን😮
ዩአዳን ፈተናዋ በዛ መጨረሻዋን አሳምሩ አደራ
ዮአዳን የምትስቅበት ቀን ናፈቀኝ
አሄን ከመት የምታነቡ በሙሉ ፍጣሪ ከናተጋር ይሁን🎉🎉🎉🎉
እደዚህ አይነት ክፊ አስመሳይ ወጣቶች እድበዙ እድመለመሉ ነው በየሚድያው ሰይጣን የሰይጣንን ክፍት ክፍትን እምታሰለጥኑአቸው በርቱ አገራችንንም ከዚህም በላይ ጭራቅ ወጣቶች ተፈልፍለዋል በርቱ 🤕🤕
Yuadann yemtwedu ❤️❤️👍👍
እንድህ ቶቶለ ስትመጡ ደስ ይላል 🎉❤ግን ዩአዳንን ስትለቁ እነ ዮዮን ታስቀራላችሁ ምነው ፈተናችን በዛ 😮😂😂😂ማለቴ በቃ እነ ዮዮንም ልቀቁልን እንደ 😂😂
😅😅😅
😂😂😂
yoadan yemet wadut 👍gecung❤❤❤❤
ዮአዳን የኔምሲኪን😢😢 አይዛሽ❤❤❤
😢😢😢እሪያድ የታረዱት አማራዎች ኦሮሞዎች ፈጣሪ እሳተገሞራ ያውረድባችሁ😢😢😢አቤት ሰውን እደፉየል ማረድ አረምንጉድናችሁ ዘራችሁ ይጥፋ😢😢😢😊
ወድማችሁ ባላችሁእድሁም እ የኢትዮጺያልጆች በእሥርቤት ያላችሁ አላህ ለአገራችሁ ያብቃችሁ ዛሬ ወድሜ በ9 ወሩ ገባልኝ ደሥሥሥብሎኛል
ዮአዳኔ የኔ ልዩ ስወድሽ
ዮአድዬ የኔውድ ስታሳዝን አይእናት አይክፉ የጀራ እናት አይሰው
ጎበዞች እዲህ ነው እሚያምርባችሁ❤❤
ማነው እንደኔ እዩአዳን የምታሣዝነው😢😢😢😢😢😢
ጣፋጭ ሳሚ ተብዬው 😂😂😂😂
😅😅
ዮወዳን አላህ ይጣብቅሽ እናዚ አዉሬዎች እናትናን ልጅ
ሁልጊዜ ለቅሶ መከራ በልጅቱላይ አንዳደየም ደስታዋን አሳዩንእጂ
ዛሬ ወጉ ደረሰኝ አንደኛ ነኝ ፊልሙን አይቸ ደሞ እኩምታለሁ😂❤
ዩዳአንን እዴዴኔ ሚወደድ አሳዉቀኝ በላይክ🎉
እደኔ መጨረሻውን የሚጠብቅ አለ😢😢😢😢
ወይኔ እናትና ልጂ ተብየወችን ስጠላቸው ሀኒየ የኔ ቆጆ ስወዲሽኢዋዳ
ደምሪኝ ውዴ ቤተሰብ እንሁን🎉
የዚህ ድራማ መጨረሻ ናፈቀኝ
Film aymaslim ikkoo ay innaatinnaa lij faxaarii ya ijjaachuun yisxaachuuh ameen yammittiluu hulluu rajim idmee yisxaachuh
AMIN🎉🎉❤❤
ውይ ኮሜንቶች ፊልም መሆኑን እረሳችሁት እናትና ልጇን በስዲብ ጨረሳችኋቼው😂😂
😂😂
በጣም የሚያስጠላ ፍልም ነው እናትናልጅ የተረገሙ ናቸው የናትነት ፍቅር የለላት ስቀር ልጅ ምን አደረገቸው በስለት የሚያሰፍራራት ምን ትምህርት ይሰጣል
በሰው አገር ያላቹ ፈጣሪ ከፍ ያለ እንጀራ ይስጣቹ🙏❤አሜን በሉ🙏❤
አሜን❤❤😢😢
ዘሬ አንዳኘ ነኝ ለይክ ስጡኝ አምሮኝ ነው 🎉 ኢቺ ሴትዮ አቀጥለ ልዳፈኝ ነው
እርጎዝ ነሸ
@@MerhabAssefaw-ur1vx አዎ በለሰብ😂😂😂
@@የፍረኪማyoutube እሺ
@@የፍረኪማyoutube ሥጥቼሻለሁ
@@MerhabAssefaw-ur1vx እሺ ውዳ
ማነውእናትናልጁን እደኔየሚጠላቸው እዩዳንየሚወድላይክያድርግ❤❤
ዮአዳን ሳያት አንጀቴ ይላወሳል የኔ ምርጥ ጀግና ስወድሽ❤❤❤
ክፍ ሰወች መጨረሻቸው አያምርም 😅😅😅
ገድሎ ከጨረሰ በኃላ አመረ አላመረ ማፊ ፋይዳ😢😢
ዮአዳን የኔ እናት የኔ እዉነተኛ ሰዉ ዮአዳን ታሸንፋለች የምትሉ😢😢😢😢😢
ወይኔ ይሄ ልጅ ጨጓራውን የላጠው አለ ግን እንደኔ የአጎቷ ምስኪንነት ደግሞ ውይ
ዩዋዳን እየፀሉት አድርጊ ፈጣሪ ይጠብቅሺ፡የኔዉድ እሕትምንአይነት ❤ጨካን❤ናቸው❤
Egzabiherin betam kefagni ye yohadan endih mahon😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
እነዚህ ጭራቆች እናትና ልጅ የሚዋረዱበት ቀን ናፈቀኝ
ኑሮዉ ተንኮል ድራማዉ ተንኮል በጣም ያስጠላል ክፋት ብቻ
እውነት😢😢
ምናደደው ነገርስ ጎበዝ
ዮአደን ለሁላችንም ጥንካሬ እያስተማረች ነው።ግን መጨረሻን ለማየት በጣም እጓጓለሁ
የድራማው ርዕስ ዮአዳን ስለሚል አሸናፊ እንደሆነች ስለገባኝ ነው ይሄን ድራማ የጀመርኩት ።
በጣም ምርጥ ድራማ ነው የሚያጓጓ ድራማ
የዩአዳን መጠረሻ በጣም ናፈቀኝ❤❤❤❤❤❤
ወይ የሰው ልጅ ፈተና ከአንድ ፈተና ወዳንድ ፈተና ሕይወት ማለት እኮ አስቸጋሪ ነው መጨረሸው ምን ይሆን
❤❤❤tamachi tonali. Qaxilu batii❤❤
ጎበዞች እዲህ ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን
የሳሚ ድርጊት ከባድ ነው ያስፈራል ምክንያቱም ሕጻናት ያዪታል😢😢 ሞኝ ያየውን ያደርጋል😢
ኤጭ የልጂቷ ሲቃይ በዛ እሰኪ እነሱም ይፈተኑ ትንሽ በጨርሻ በሰር ብቻ እዲያበቃ ለማረግ ነወ እህ ሁሉ
Mechereshawun yasayegne Yoda miskin
ዮዳንእናማሂ የኔ ማሮች ሁሌ ማሂ ትቀየራለች ብዬ ስቅቅ ይለኛል እንዳትቀየሪባት አደራ እርጃት ዉድድድድድድ
ሳስበው ሳስበው ሳሚ ዮአዳንን የሚያግዛት የሚመስለኝ
እኔም ይመስለኛል
እናትና ልጅ የውስጣችሁ ማንነት በፊልሙ ምክንያት ይታያል አውሬዎች ምናለበት ባታሰቃዮት የዮዳን ሲቃይ አይታያችሁም ግን ደግሞ ይከ ሳሚ ተብየው የሰው ጭራቅ ምናለበት አተኳን ለዮዳን ብታግዛት
ዮአዳን እንደ እኔ የምታሳዝነው ማነው😢😢😢
ቶለ ቶለ ልቀቁት አደራ ዮአዳኔ ስታሳዝን😢😢😢😢😢
የዋዳን ሜጨረሻውን ማየትናፈቀኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዩዳን በጣም ታሳዝናለች😢😢
ደምሪኝ ውዴ ቤተሰብ ብንሁን❤
ሳህ
እንደዚህ ያለ አስቀያሚ ሾው የምታዘጋጁ ሰወች በጣም የረከሳችሁ ናችሁ እርካሾች
እፍፍፍ እናትና ልጅ እኮ ጨጓራዬን ጨረሱት😢
😂😂😂😂😂
Ahuns ye hadan skay Baza azazanechegn😭😭😢😢😢😢🥰🥰🥰
14 please
ሶስት እባብ ገደል ግቡ ዩአዳኔ በጣም ነው እምወድሽ ❤❤❤ አይዞሽ ፊልም ቢሆንም በጣም ነው ያዘኩት 😢
ግን መቼ ይሁን የእነዚህን እናት እና ልጅ እባቦች መጨረሻ የማያው ዮአዳን እራሱ አሁንስ እያነደደችኝ ነው ለምን በቭዲዮ መረጃዎችን አትሰበስብም ለአጎቷም አሳይታ የእነዚህን ቅሌት አታገልጥም
@@sanchoafrica9365 ጊዚዉ አልደረሰም እንጅ እዉነት አሸናፊ ነች ሁሊም
አላህይርዳሺሀናይ😢😢😢❤❤
ወይ እናት እና ልጅ የተረገሙ ናቸው
እናት እና ልጅ እህህህህ ባላያቸው ይሻለኝነበር ይሀዳን ባትኖር ይህን ፊልም አላየውምነበር😢
ዩዋዳን የኔውድ❤❤❤
ይዋዳን ታሳዝና ለችኡነትኛ በደል ዪስለ ኛአባትየ ዉእደሱ አይቱበተሰብአ ይጠ ብቁም
ውይ ይችልጅ ስታሳዝን ሁሉም ስው እሷን 😢😢😢😢
ራስቼ ተናድጄ መልሼ ድራማ መሆኑን ትዝ ስለኝ እተዋለሁ ...አቤት ግን እናትና ልጅ ክፈት !!
አንድኛ ነኝ ጋይስ 😂😂😂 እኔዚህ የስጣን ቁራጭ ይሆኑ እናትና ልጅ ግን ቀናቹን ጠብቁ የዮአዳን እንባ መዳ ላይ አይቀሪም ስጣኖች ሲያስጥሉ 😢😢😢
ዮአዳንን የሚትወዱ ብቻ 👍👈 የማታ እንጀራ ይስጠን አሜን በሉ ❤❤
Amen
አሚን ያረብ
አሚንንንን🎉🎉🎉🎉
Getani inemi ichi sexani 😅
አሜን አሜንአሜን
ማነው ይዋዳንን እደኔ የሚወዳት ❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤ዩዋዳኔ
እኔ😢😢😢😢❤❤❤
😢🥰🥰🥰
እኔ
ማነው እደኔ እናትናልጅን የሚጠላ ስይጧኖች ናቸው
@@MEYEM115 እኔድራማውን
እስከማይመስለኝ

Mechereshawun yasayegne
Yoda miskin