የተስተካከለው ሙሉ ወሳኝ ዝግጅት ስለቢላል ማይዶ ዝም አንልም ||አስገራሚው የሀሰት ውንጀላ ||ሃሩን ሚዲያ||

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 чер 2024
  • HARUN MEDIA ሜንበርሺፕ ቤተሰብ ለመሆን ፎርሙን ይሙሉ እናመሰግናለን !
    www.cognitoforms.com/HarunMed...

КОМЕНТАРІ • 235

  • @neimeneime9551
    @neimeneime9551 21 день тому +68

    ምን ይገርማል ካፊር ቢጫወትብን እኛ መች ተጠናከርንና ይህ ሚዲያ እንኳን ማሳደግ ያቃተን ከንቱዎች ነን😢😢

    • @myhome0196
      @myhome0196 20 днів тому +1

      አላህ ሂድያ ይስጠን የማንም መሳቂያ ሆንን ኢንሻ አላህ ቀን ይወጣለታል ለሙስሊሙ ኡማ

    • @semirayoutube1791
      @semirayoutube1791 20 днів тому +2

      የሙስሊሙን ሚድያ እናጠናክር የማይረባ ነገር ከምናይ

    • @fatimaabdlqw4374
      @fatimaabdlqw4374 20 днів тому

      ትክልላ

    • @SophiaAwale
      @SophiaAwale 20 днів тому +1

      በትክክል

    • @jamilaj-rs5pe
      @jamilaj-rs5pe 20 днів тому

      አላህ አጅርሺን ይክፈልሺ

  • @shekurmuzeyen7031
    @shekurmuzeyen7031 21 день тому +22

    ሃሩን ሚድያ አላህ ጀዛችሁን በኸይር ይክፈላችሁ

  • @user-dc1os2ip9v
    @user-dc1os2ip9v 21 день тому +19

    ሀሩን ሚድያ ጀዛክ አላህ ኸይር❤❤❤ዱኒያ የሙስሊሞች ፈተና ነች አብሽሩ ለኸይር ነው አላህ ነጃ ይበለው ወንድማችንን❤❤❤ሀቅ ያሸንፍል❤ኢንሻ አላህ🎉🎉🎉

    • @MmMmm-oi9gm
      @MmMmm-oi9gm 20 днів тому

      የሙስልም ጠላቶች ሙስልሞችን በማሰር በማሳካየት እስልምናን ምያጤፉ ይመሰላቸዋል አልሃምዱልላሃ አኛ እንበዛለን እፋፋለን እስልምናን አላህ ነዉ ምጤብቀዉ ዋንድማች ብላል እና ሸክ ሙስጠፋ አላህ የድራስላችሁ አንሻ አላህ የሁድዎችን አላህ ከ አላማችን የትፋቸዉ

  • @user-ze7yn9vk2n
    @user-ze7yn9vk2n 20 днів тому +8

    እኔምለው የሃሮን ሚዲያ የምትመለከቱ እይታ አለው ላይክ ግን የለውም ምክኛት እስኪ እጃቹ ላይክ ያርግ ሁሌ ነው ጥያቄ ሚሆንብኝ እናተስ ይቅርታ💯💯💔💔ሀቅ የሚሰራ ጀግናው ወድማችን

  • @Abdulmalikadil-rt8pm
    @Abdulmalikadil-rt8pm 21 день тому +22

    ዝም ካልን ገና ከዚ በላይ ይጫወቱብናል ዋናው ነገር አንድ መሆን አለብን።

  • @mereere5285
    @mereere5285 21 день тому +16

    ሀሩን ሚዲያ አላህ ይጠብቃችሁ
    ሀሱቡን አላህ ወኒአመል ወኪልል

  • @EmurayanMohamed
    @EmurayanMohamed 21 день тому +15

    ወንድሜ አላህ ነጃ ይበልህ ሰው በላው በዝቷል በኢትዮጵያ ምድር😊😊😢😢

  • @MissKhadija-tp6qy
    @MissKhadija-tp6qy 20 днів тому +7

    ማሻ አለህ አሏህ ይጠብቃችሁ

  • @nejatsalihhalima4377
    @nejatsalihhalima4377 20 днів тому +8

    አላህ ለዲናቸው ታግለው ጀነትን ከሚሸለሙ ያድርገን።

  • @sultanbushira7786
    @sultanbushira7786 21 день тому +15

    ሀሮን ሚዲያ የሙስሊሞች 🎉አይንና ጆሮ ስለሆናችሁለት እናመሰግናለን 🎉በርቱልን 🎉🎉🎉

  • @MukemilMohammed-ij9kj
    @MukemilMohammed-ij9kj 21 день тому +7

    አላህ ይጣብቃችህ ሃሩኖች, በ እውናት የ ኡማው ድምፅ ነችሁ

  • @SaidaShow3
    @SaidaShow3 20 днів тому +5

    አሏህ ከሴረኞች እጅ ነጃ ያውጣው ያረብ

  • @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi
    @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi 21 день тому +11

    ፍትህ ለወንድሞቻችን/ለኡስታዞቻችን

  • @user-di4xb9hl7u
    @user-di4xb9hl7u 21 день тому +6

    ሀሩን ሚድያ አላህ ይጠብቃቹ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለቢላል ማይዶ ወንድማችን ቢላል አላህ ይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሀሩን ሚድያ❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌💪💪💪💪💪💪👏👏👏👏👏👏

  • @user-pm1dv8wv6y
    @user-pm1dv8wv6y 19 днів тому +2

    ሀሩን ሚዲያ አሏህ ጀዘአችሁን ይክፈላችሁ ፍትህ ፍትህ ለቢላል ማኢዶ

  • @ahaduahad9903
    @ahaduahad9903 21 день тому +9

    ሀሩን ሚድያ አላህ ይጣብቀቹ

  • @rahimasiraji9003
    @rahimasiraji9003 21 день тому +5

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካት ወድሞቻችን አላህ ይጠብቃችሁ ፍትህ ለቢላል አላህ ያሰፈታው

  • @PeacefulDaffodils-vd1fs
    @PeacefulDaffodils-vd1fs 21 день тому +5

    በመጀመሪያ ሀሩን ሚድያ ለምታደርሱን መረጃ ጀዛኪላሁ ኸይር አላህ ይጠብቃችሁ በያላችሁበት ሴቀጥል ፍትህ ለታሰሩት ኡስታዞቻችን ለሚመለከተው የፍትህ አካል

  • @nuraabdella5131
    @nuraabdella5131 20 днів тому +4

    ኢንሻአላህ ይፈታል አብሽሩ ቢላል ወንድማችን አላህ ካንተ ጋር ይሁን ሀሩኖች አላህ ይገዛችሁ ኢነሏሀ ማአ ሷቢሪን

  • @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi
    @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi 21 день тому +7

    አላህ ይጠብቃችሁ ወንድሞቻችን

    • @AaDd-ur8sc
      @AaDd-ur8sc 20 днів тому

      አሚን ያረበል አለሚን🤲🤲🤲

  • @fatmah6936
    @fatmah6936 20 днів тому +2

    ሀሩኖች ጀዛኩም አላህ ከይር ቢላል ጀግናዉ ወዲማችን ሁሉንም ወዲምች አላህ ማአኩም ኢሻ አላህ በሰላም ለቤታችሁ ያብቃችሁ

  • @user-ko4dx3bk1q
    @user-ko4dx3bk1q 21 день тому +6

    አለህ በሰለም ያዉጠሁ

  • @semirayoutube1791
    @semirayoutube1791 20 днів тому +2

    ሀሩን ሚድያ አላህ ይጠብቃችሁ የሙስሊሙ አለኝታ ጠክሩ ቢላልን አላህ በሰላም ያስፈታው

  • @umdunia5681
    @umdunia5681 20 днів тому +2

    ወንድማችን ዳኢ ቢላል ማይዶን አላህ ነጃ ይበልህ !!

  • @user-nn3mg3mg2r
    @user-nn3mg3mg2r 20 днів тому +3

    አብዱል መጅድ ማሻእ አላህ እስማርት የሆነ ልጅ ነው አብድሬ መሰሎቻችሁን ያብዛልን

  • @umdunia5681
    @umdunia5681 20 днів тому +4

    አሁንም ታርጋ መለጠፍ አልተዉም ህገ ወጥ የሰዎች ዝውውር ብላችሁ የለጠፋችሁበት ሙስሊም ጠሎች ከድርጊታችሁ ታቀቡ ፍትህ ለወንድሞቻችን #ፍትህ_ለቢላል

  • @kajorkajor5114
    @kajorkajor5114 18 днів тому +3

    ባለ ስልጣናቶች መጠየቅና መከሰስ አለባቸው ቢላልን ብቻ ሳይሆን ሙሉ ሙስሊም ነው የታሰርነው በሙሉ ሀገራችን ሙስሊሞችን የሚያሸማቅቅ ድርጊት መቆም አለበት

  • @sarahussen9678
    @sarahussen9678 20 днів тому +3

    አሰላምአሊኩም ያረቢ የአላህ ቢላል ማዪዶ ጀግናችን አላህ ካንተ ግረ ነዉ አዪዞህ አበሳችን

  • @RehimaRehima34
    @RehimaRehima34 20 днів тому +2

    አላህ ነጃ ያዉጣዉ የእስላም ጀግና❤❤❤

  • @b.6015
    @b.6015 20 днів тому +4

    😢😢😢😢😢 እባካችሁ ሚድያ ተጠቃሚወች ሁሉ ድምፅ ሁኑ እዳያስፈርዱበት ዳኞችም ሙስሊም ጠል ስለሆነ እነሱ በገዘብ ነው የሚሄዱት ፍትህ ለቢላል ማይዶ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለቢላል ማይዶ ጀግናው ዳኢ አላህ ካተጋር ይሁን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Zebiba-pk7oj
    @Zebiba-pk7oj 18 днів тому +1

    ወአለይኩምሰላምወራህመቱላሂወበረካትሁ ወንድማችንንቢላልንአላህይጠብቀው ኢንሻአላህአላህከእውነተኞችጋርነው

  • @TofikHassen-oe7th
    @TofikHassen-oe7th 21 день тому +4

    ዝም ኣንልም ሳይሆን ያሰረት ሰዎች መቀጣት ኣለባቸዉ

  • @ilmaanagaro978
    @ilmaanagaro978 20 днів тому +1

    አላህ ይጠብቀዉ። ሐሩን ሚድያ በርቱ አላህ ይርዳችሁ።

  • @Tube-co8rw
    @Tube-co8rw 20 днів тому +2

    አላህ ነጃ ይበለዉ አላህ ይጠብቀዉ ቢላልን ወንድማችንን

  • @myhome0196
    @myhome0196 20 днів тому +2

    አሰላምአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ኢንሻ አላህ እንደዚህ የካፊር መጫወቻ ሁነን አንቀርም ቢኢዚኒላህ

  • @3TOybaYemer
    @3TOybaYemer 19 днів тому +2

    ያረብቢላልአላህነጃይበልክከተክለኞችምአላህይጠብቅህ

  • @fjgdgg1538
    @fjgdgg1538 20 днів тому +1

    ጀዛኩምላ. ኸዪረን ሀሩን. ሚዲያ አላህ ዪጠብቃቸዉ አላህ ነጂ የበላቸዉ

  • @cgf8399
    @cgf8399 19 днів тому +1

    ወአሊይኩምስላምወራህመቱላሂወበረካትሁ አላህነጃያዉጣዉ ወንድማችንንቢላል ጀግና አብሺር ነብያቶችምሱሃባወችም ተፈትነዋል በእስልምና ሙስሊሞማህበረስብዝምታዉይብቃ አለበለዛ ይጫወቱብናል!!

  • @nornor2862
    @nornor2862 21 день тому +3

    ሀሩን ምድየ አለህ ይጠቢቀቹ

  • @MaRa-yx3zn
    @MaRa-yx3zn 21 день тому +4

    ሀሩን ሚድያ
    ዋአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ

  • @omamasaeed568
    @omamasaeed568 20 днів тому +2

    በርቱ ወንድሞቻችን አላህይጠብቃችሁ

  • @savefp12fp
    @savefp12fp 19 днів тому +2

    ሀሩን የሙስሊምች አይን ነው አላህ ይጠብቃችሁ
    አላህ ወዲማችን ቢላልን ነጃይበለው

  • @user-bk5wx6ig9n
    @user-bk5wx6ig9n 20 днів тому +1

    አላህ ይጠብቅህ የእስላም ጠበቃ ሀሩን ሚድያ

  • @HawaHussen-jg2dv
    @HawaHussen-jg2dv 19 днів тому +2

    ፍትህ ለቢላል አንድ ቀን እንኩዋን በእስር ቤት ማደሩ ንቀታቸውን ያሳያል ያ ማለት በቀጣይ የሠለሙ ሙስሊም ወንድም እህቶቻችንን በግድ ማጥመቃቸው አይቀርም ግልፅ ጥላቻ ነው

  • @Zamzam-vv9pn
    @Zamzam-vv9pn 21 день тому +3

    ለወድማችን ፍትህ

  • @semirafarisidris
    @semirafarisidris 21 день тому +4

    ፍትህ ለቢላል !!!!

  • @ABiDAlAMALORO-gu2ev
    @ABiDAlAMALORO-gu2ev 20 днів тому +2

    Jezaka Allah Harun Madia

  • @ttww9470
    @ttww9470 21 день тому +2

    ዋሊኩምእሠላም እራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን

  • @UserGoogle-ur4so
    @UserGoogle-ur4so 20 днів тому +1

    ሃሩን ሚድያ አላህ ይጠብቃች ጀዛችሁን በኻይር

  • @Abdulshakoor-sg3rf
    @Abdulshakoor-sg3rf 21 день тому +2

    ህግን ጀዛከላህ ኸይር

  • @assajod5093
    @assajod5093 18 днів тому +1

    ሀሩር ሚዲያ አለህ ይጠብቃችሁ❤❤❤

  • @zahrahassan2312
    @zahrahassan2312 18 днів тому +1

    ሀሩኖች አሏህ ይጠብቃቹ

  • @tawakan9600
    @tawakan9600 20 днів тому +2

    ሱቡሀን አለህ አለህ በሀየልነቱ ነፀ የውጠው ይገርመል ምክነተቸው ኢገወጥ የሰዎች ዙውውር አለት አጂ በምን አይነት መገድ በጀጀችን ኣስገበው ቢለው ድመትነ አይጥ ሆን ኢደጠበቁት ጠቂቀን ኢነውቀለን ፊትህ ለኑፁሀኑ ፈድመችን ቢለል መይዶ ፊትህ ፊትህ😢

  • @user-do6wz8ge6i
    @user-do6wz8ge6i 21 день тому +2

    ሃሩን ❤ሚዲያ ጀዛችሁን አላህ ይክፈላችሁ

    • @monamohammed5046
      @monamohammed5046 20 днів тому

      Allah kebetesebochaw yedebalekachew yareb jzk harun medeya allah yagzachu

  • @saldinetube4261
    @saldinetube4261 18 днів тому +1

    ሀሩን ሚድያን የማሳደግ ግዴታ የሁላችንም ነው

  • @fatimaabdlqw4374
    @fatimaabdlqw4374 20 днів тому +1

    አላህይጠብቃችሁጀግኖችችች🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @user-sr1pu6ko3q
    @user-sr1pu6ko3q 21 день тому +2

    አላሕ ይፈርጃችሑ ወዲም ቢላሉ ያረቡ

  • @khayriasoror4787
    @khayriasoror4787 20 днів тому +2

    ሀሮንሚዲያ ጀዛከላህ

  • @medinayimer9924
    @medinayimer9924 20 днів тому +1

    አህለን ሀሩኖቺ አላህ ይጠብቃቺሁ የሙስሊሙ አለይታ

  • @abdulkadrali3316
    @abdulkadrali3316 18 днів тому +1

    የኢስላም ጠላቶችን አላህ ያስወግድልን ያረብ😢😢😢😢😢

  • @fatimaabdlqw4374
    @fatimaabdlqw4374 20 днів тому +1

    ትክክልልልል ጀግናጋዜጠኛ ነህአድሞቻችንን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ZynabZynab-qg9bm
    @ZynabZynab-qg9bm 20 днів тому +2

    እልህ ይጠብቃችሁ🎉🎉🎉❤❤❤

  • @user-bh3w7
    @user-bh3w7 19 днів тому +2

    ጀዛኩም አላህ ኸይር ❤

  • @user-qu6yj1hn9b
    @user-qu6yj1hn9b 21 день тому +3

    ፍትህ ለወድሜቻችንንንን

  • @seadayemar5159
    @seadayemar5159 20 днів тому +2

    አብዲሬ የጀግና አላህ ይጠብቀህ የሙስሊሙ ፈርጥ ፍትህ ለእስታዝ ቢላል ❤❤❤❤❤

  • @gjggmhj-zr5vp
    @gjggmhj-zr5vp 20 днів тому +1

    አሊህ ይጠብቃችሁ ሀሮኖች

  • @hjdhdhhjrjie259
    @hjdhdhhjrjie259 20 днів тому +2

    ፍትህ ለወንድማችን ለሠለምቴው ቢላል ቢላሎ አሏህ ይፈርጅህ እናተንም አሏህ ይጠብቃቹ ወንድሞቻችን❤❤❤

  • @fatimaabdlqw4374
    @fatimaabdlqw4374 20 днів тому +2

    አብዱልመጅድ ጀግና እዴሁምሀሩንንን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @b.6015
    @b.6015 20 днів тому +1

    🎉🎉🎉🎉🎉 እኳንስ አስተካክላችሁ መጣችሁ አብዱሬ ወድሞቸ ጀዛኩም አላህ ወድማችን ቢላልየን አላህ ነጃ ያውጣው ከሰረኛች ወጥመድ አላህ ያክሺፍባቸው ያከሪም 😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ኢትዮጵያዊ
    @ኢትዮጵያዊ 21 день тому +3

    አላህ ከሀድያኖችን ወደ እስልምና ያምጣቸው

  • @SubhanallahSubhanallah-xx3ob
    @SubhanallahSubhanallah-xx3ob 20 днів тому +3

    ያአላህ ከ99 በላይ በሉ ስሞችህ ይሁንብህ የኢትዮጵያ ካፊሮችን ሂደያ ስጣቸዉ ከሎና አጥፋቻዉ የሉጥን ህዝብ በንፋስ እንደጠፋሀዉ ሁሉ ያኢቶ ካፊሮችንም በአንድ ጠጠር አጥፋልን ያረብብብ😢😢😢😢

  • @sojatman8587
    @sojatman8587 20 днів тому +2

    እናመስግናለን ሀሩን ሚድያ ❤❤

  • @mereere5285
    @mereere5285 21 день тому +3

    ፍትህህህህ ለሙስልሞች ወንድሞቻችን በከፍ ለሚታስሩ

  • @user-ht7wq6nt5x
    @user-ht7wq6nt5x 20 днів тому +1

    ፍትህ ለቢላል ማይዶ
    ፍቱት።

  • @seidaabdu8348
    @seidaabdu8348 19 днів тому +1

    Allah yeredachu
    Allah yetebekachu Harun mediya

  • @user-do6wz8ge6i
    @user-do6wz8ge6i 21 день тому +2

    ፍትህ😢ፍትህ😢ፍትህ ለጀግናው ሰለምቴ ወንድማችን❤ቢላል ማይዶ ያጀመሃ ዝም አንበል ትልልቅ ሙስሊም ይቱበሮች ድምፅ ሁኑት ይሄን እስር ቤት በምን 😢አይነት ሁኔታ እንዳለ አላህና❤😢እሱብቻ ናቸው የሚያውቁት ያረብ😢

  • @b.6015
    @b.6015 20 днів тому +2

    እውነት ብለሀል አብዱል መጂድ ብዙ የታፈኑ ፈርተው ተደፍጥጠው የሚኖሩ አሉ ግን እስከመቸ ታፍነን ወላሂ አላህ ሆይ አተው ፍረድ

  • @weledmoha9966
    @weledmoha9966 21 день тому +3

    እስከማቼ ነው እንደዚህ በተገኛው አጋጣሚ ሙስሊሙን ኡማ እንደፈለጉ የሚያደርጉት
    አንድ ትልቅ ድርጅት ወሳኝ ነው ሁሌ ከማልቀስ ይሻላል

  • @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi
    @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi 21 день тому +2

    ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ

  • @TutJrgy6g
    @TutJrgy6g 19 днів тому

    አላህ ውስታዞቻችንን ኡሎሞውቻችንን ሙስሊሙን ኡማ ይጠብቅልን ያርብ

  • @sadamuketar
    @sadamuketar 20 днів тому +2

    hasbun Allah Weniml Wekil Justec of bilal❤❤❤❤❤❤

  • @HassanJimmawe-ul5zd
    @HassanJimmawe-ul5zd 20 днів тому +2

    አሰላማሌኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ። እንኳን ደህና መጣችው ውዶቼ ❤❤❤❤❤

  • @KadirShmsdin-we4bf
    @KadirShmsdin-we4bf 21 день тому +3

    አለህ ይድራስለቻው የራብ💔💔💔

  • @MohammedHusen-kh1sy
    @MohammedHusen-kh1sy 20 днів тому +2

    Anigefa abidrahim j Allah ❤

  • @fatimaabdlqw4374
    @fatimaabdlqw4374 20 днів тому +1

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉አሏህይጠብቅህቤላል

  • @ahaduahad9903
    @ahaduahad9903 21 день тому +2

    ለሀዉላ ዋላ ቁዉተ ኢላ ቢላህ አጅብ ፍትህ ለዋንድማች ቢላሊ ዋላህ በጠም ይገርማል ምን የሚሉት ኒቀት ነዉ እነዚህ ኩፈሮች ያኢጀቹዉን ይስጣቸው

    • @EmurayanMohamed
      @EmurayanMohamed 21 день тому

      አማረኛ ሙቶ ተቀበረ ምን አለበት በቋንቋሽ ብትፅፊ 😡😏

  • @ahmednaser2960
    @ahmednaser2960 20 днів тому +2

    HARUN MEDIA ❤❤❤❤❤❤

  • @gull4738
    @gull4738 19 днів тому +1

    የሰዎች ሕገወጥ የሰዎች ማዘዋወር ማለት ሰዎችን በጉልበት፣ በማጭበርበር ወይም በማታለል ምልመላ፣ ማጓጓዝ፣ ማጓጓዝ፣ ማቆየት ወይም መቀበል ሲሆን ዓላማውም ሰዎችን ለትርፍ መበዝበዝ ነው።

  • @zainabzainab7792
    @zainabzainab7792 19 днів тому +1

    የአላህዱኒያየሙስሊምችፈተናነት

  • @user-tj6ld4ob1n
    @user-tj6ld4ob1n 20 днів тому +3

    ቢላል ፍትህ

  • @SamsungSamsung-xz5te
    @SamsungSamsung-xz5te 19 днів тому +1

    ፍትህ፡ፍትህ፡ፍትህ፡ለቢላል!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @ahmednaser2960
    @ahmednaser2960 20 днів тому +2

    Jezakela Allha yetbekachu

  • @user-mt7wh6sv7s
    @user-mt7wh6sv7s 20 днів тому +2

    አላህ ነጃይበለዉ

  • @neimeneime9551
    @neimeneime9551 21 день тому +2

    አላህ ይርዳቸዉ😢😢😢አይ ሙስሊም በየቦታዉ መሰቃየት ሆነ በቃ

  • @user-ej3yq3eu8p
    @user-ej3yq3eu8p 19 днів тому +2

    😢😢😢😢😢😢ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ አብዱሬ ግን መቸ ነው የኛ ኢትዮጲያዊያን ሙስሊሞች መብት የሚከበረው መቸ ነው ችግራችን እልባት የሚያገኘው ያረብ አንተ በዳዮችን ተበቀላቸው።

  • @user-tz2bq2iq6o
    @user-tz2bq2iq6o 20 днів тому +1

    አላህ እነ ሱንይሰራቸው ያረብ🌺🌺🌺💐💐💚💚💙💙

  • @user-ls2qe9gl6l
    @user-ls2qe9gl6l 20 днів тому +1

    ሐሩንላህአላህ ይጠብህ ላይክአርጉ

  • @badrudin7674
    @badrudin7674 20 днів тому +1

    እንሻ አላህ ሀቅ ያሸንፋል 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @HashamHasham-ir7fz
    @HashamHasham-ir7fz 20 днів тому +1

    አብሺሪ ቢለል አለሀ ከታ ይዉን ለከይሪነዉ❤❤❤❤❤❤❤ አብሺሪ

  • @semirraadem8390
    @semirraadem8390 18 днів тому +2

    Hasbiyellahu wenimel wekil 😢😢😢